Лента постов канала ሐምዱ<=>ቋንጤ (@hamdquante) https://t.me/hamdquante ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ 👇🏾👇🏾👇🏾 @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል 👉🏿 @hamdquante_bot👈🏿 ru https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 21 Aug 2025 10:31:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 21 Aug 2025 06:17:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 20 Aug 2025 22:21:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 20 Aug 2025 19:34:46 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 20 Aug 2025 12:46:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 20 Aug 2025 09:23:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 19 Aug 2025 15:52:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 19 Aug 2025 14:27:19 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 19 Aug 2025 12:23:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 19 Aug 2025 12:21:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 16:36:58 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 13:53:43 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 13:24:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 12:39:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 10:29:22 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 06:40:08 +0300

የጀነት ገፅታዋ «አንድም ሰው ልብ ላይ ውል ብሎ የማያውቅ» ነው
ከተባለ;

የዚች ጀነት ፈጣሪማ እንዴት ያለ ሊሆን ነው??


🤲ጀነት ውስጥ የእሱ ፊት ለማየት ከሚታደሉት ያድርገን!!
https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 18 Aug 2025 06:12:49 +0300
👆
    አንዲት ጉርሻ ለምን አትሆንም;
የተወሰነለት ሪዝቁን ሳይጨርስ የሚሞት የለም!!


   ከላይ የተቀመጠው ቂሳ ሸኽየው በሌላ ሪዋያ ደርስ ላይ ጠቅሰውታል።


    🕶አንብቡትማ
👇
https://t.me/hamdquante/9212
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 17 Aug 2025 18:00:37 +0300

     አንድ ሓዲስ ከነብዩﷺ የተገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ አንድ ሰው ብቻ ያስተላለፈው ቢሆን እንኳ ሓዲሱ መቀበል እና በፍርዱ መስራት ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው።

ከነብዩﷺ የተላለፉ ከፊል ሓዲሶች ደሞ አሉ.....
   አንድ, ሁለት, ሦሥት, አራት ብቻ ሳይሆን እጅግ በጣም በርካታ ሰዎች ያስተላለፏቸው ሓዲሶች። እንደዚህ ያሉ ሓዲሶች በዘርፉ ያሉ ምሁራኖች "ሙተዋቲር" ብለው ይሰይሟቸዋል።

ሙተዋቲር ማለት......
  ሸርጡን አሟልቶ ከተገኘ ያ ሓዲስ በፍጹም ውድቅ (ውሸት) ሊሆን የማይችል ነው። በመሆኑም ጥንካሬው ያየለ ተቀባይነቱ የጎላ ይሆናል።


ሙተዋቲር.......
    ተብለው ከሚጠቀሱ ሓዲሶች ውስጥ፦
«من بنى لله مسجدا بنى الله له بيتا في الجنة»
«ለአላህ ብሎ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል።» የሚለው ሓዲስ ይገኝበታል።


  ከነብዩﷺ ሙተዋቲር በሆነ መልኩ ሓዲስ የመጣበት ጉዳይ ስታገኝ ተሽቀዳድመህ መግባት እንጂ ዛሬ ነገ ማለት ከአስተዋይ ሙስሊም የማይጠበቅ መሸወድ ነው።

ለዛሬ ተብሎ የነበረው የፉርቃን ፕሮግራም ወደ ቀጣዩ እሁድ መቀየሩ እንዳትረሱ!!


🕌በአላህ ፍቃድ ፉርቃን ት ገ ነ ባ ለ ች!!

https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 17 Aug 2025 08:49:59 +0300

ለተሳተፋችሁ በአጠቃላይ ልባዊ ምስጋናችን እናቀርባለን!!

ብዙ ተሳታፊዎች ከግማሽ በላይ ብቻ ሳይሆን ዘጠኙንም ጠቅሰዋል
ما شاء الله ...... اللهم بارك!!

አዳቦቹ እንደሚከተለው ናቸው.......

1ኛ, ኢኽላስ!!
   ታማሚን መጠየቅ ራሱን የቻለ ዒባዳ እንደመሆኑ ለአላህ ብሎ መጠየቅ አለበት።

2ኛ, ለታማሚው ምቹ የሆነ ወቅት መምረጥ!!
   የታመመ ሰው እንደየ ህመሙ የሚፈልጋቸው የሚጠቀማቸው ነገሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ ሊመቸው የሚችል ወቅት አስቦ መጠየቅ።

3ኛ, በንግግርም ይሁን በቆይታ አለ ማስቸገር!!
   ታሞ የተኛው ሰው ህመም ነውና ያስተኛው በተቻለ ያህል ለእሱ ቀለል ማለት እንጂ ጥያቄ እያበዙ ወይም አጠገቡ ረዥም ሰዓት እየተቀመጡ ማቸጋገር አግባብ አይደለም።

4ኛ, መልካም ነገር እንጂ አለመናገር!!
   ታማሚን በምትጠይቅ ጊዜ በምትናገረው ነገር መላኢካዎች "ኣሚን" ይላሉና መልካም መልካም ምኞት እንጂ ሟርት ከሆነ ንግግር መቆጠብ አለብህ።

5ኛ, ለታማሚው ዱዐ ማድረግ!!
   ምን አልባትም አንተ የምታደርግለት ዱዐ ሰምቶ አላህ ዓፊያው ሊመልስለት ይችላልና ዱዐ ከማድረግ መቆጠብ የለብህም።

6ኛ, ሩቅያ ማድረግ!!
   ከቁርኣን ወይም ከሓዲስ የተወሰነ ነገር የምትሓፍዝ ከሆንክ ሩቅያ ታደርግለታለህ።

7ኛ, እንዲሰብር ማድረግ!!
   በዚህ ህመሙ ምክንያት አላህ ወንጀሉ ሊምረው እንደ ሚችል እየነገርክ ሰብር እንዲያደርግ መምከር።

8ኛ, ልቡን በአላህ ላይ ማንጠልጠል!!
   የተለያዩ ህክምናዎች አርጎ ተስፋ ያስቆረጡት ሊሆን ይችላልና አንተ ግን ከአላህ መቼም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለበት እየነገርክ ልቡን አላህ ላይ እንዲንጠለጠል ማድረግ።

9ኛ,ምክር መለገስ!!
   ታማሚው ከመታመሙ በፊት በተለያዩ ወንጀሎች አላህን ሲያምፅ የነበረ ሊሆን ይችላልና አላህን ከማመፅ ተቆጥቦ ተውበት አድርጎ ለጌታው ይሰባበር ዘንድ አጋጣሚውን ተጠቅመህ ጥበባዊ ምክር መስጠት ይኖርብሃል።




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 17 Aug 2025 06:58:55 +0300

የማያሸልም ጥያቄ!!

ዛሬ ጠዋት ሸይኽ ሷዲቅ አል_በይቲ ባደረጉት ሙሓደራ "አንድ ሰው ታማሚን ሲጠይቅ ተግባራዊ ሊያደርጋቸው የሚገቡ ኣዳቦች" ብለው ዘጠኝ ያህል ኣዳቦች ዘርዝረዋል።


ከእነዚህ ከዘረዘሯቸው ኣዳቦች ውስጥ ቢያንስ ከግማሽ በላዩን ጥቀሱ።

ምላሻችሁ ከስር ያለው ሊንክ ተጭናችሁ አስፍሩልን።

👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇
http://telegram.me/hamdquante_bot
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 16 Aug 2025 21:17:54 +0300

አንቅረው ሴራህን
ሽልሽን አራግፊ ክፋት ይጨናገፍ፤

ይህንን አርጎ ነው....
ለአዲስ ንጋት ጀንበር አጥብቆ መንሰፍሰፍ!!




https://t.me/hamdquante>
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 16 Aug 2025 19:37:30 +0300
📖
በቁርኣን ያልተገሰፀ በምንም አይገሰፅም;
ፊት ለፊቱ ተራራዎች ሲፋለሙ ቢያይ እንኳ!!




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 16 Aug 2025 14:44:11 +0300

የታሪክ ማህደር ሲገለጥ........#1

ታሪኩ ኢማሙ ዘኸቢ ሲየር ላይ ኢብኑ ከሲር አል_ቢዳያ ወል_ኒሃያ ላይ አስፍረውታል;


  አላህን የምትፈራ ሷሊሕ ሴት ነበረች። ኢስማዒል የሚባል ኢማሙ ማሊክ ዘንድ ተኮትኩቶ የተማረ ጠንካራ እና ትልቅ ዓሊም አገባች። ከዚህ ከተባረከ ትዳር ሙሐመድ የተባለ የተባረከ ልጅ ተወለደ።

  ሆኖም ባልየው ልጁ ከተወለደ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ባለቤቱና ህፃን ልጁን ጥሎ ሞተ። እናትም ልጇን ትላልቅ ከሚባሉ የኢስላም ምሁራኖች እንዲሆን ፅኑ ምኞት ነበራትና ገና ከልጅነቱ ኢስላማዊ በሆነ አስተዳደግ ታንፀው ጀመረች።


  ገና ጅምር ላይ የአላህ ውሳኔ ሆነና በሚያሳዝን መልኩ ልጁ በህፃንነቱ ሁለቱም ዓይኖቹ ታወሩ። እናቱ ትመኘው በነበረው መልኩ ከሀገር ወደ ሀገር ከአንድ ዓሊም ወደ ሌላ ዓሊም እየተዟዟረ ዕውቀት የሚቀስምበት ተስፋ ጨላለመ ወይም ከባድ ሂደት ሆነ።

  ሆኖም ግን: እናት ከነበራት መልካምነት በተጨማሪ አላህ የ🤲ዱዓ በር የከፈተላት ነበረችና የልጇ ዓይኖች ይከፈቱለት ዘንድ ሌት ተቀን ሳትል ጌታዋን ትማፀን ያዘች።

  ከዕለታት በአንዱ ምሽት ትልቁ የአላህ ነብይ እና ወዳጁ ኢብራሂም ዓለይሂ ሰላም በመናሟ ታየዋለች። እንዲህም አላት; "አንቺዋ! አላህ ዱዐሽን ሰምቶ የልጅሽ ዓይኖች መልሶለታል።"

  እናት ስትነቃ በእርግጥም የልጇ ዓይኖች ተከፍተዋል!!


  ጊዜ ሳታጠፋ እቅዷ በነበረው መልኩ ልጇን ወደ ዕውቀት ማዕከል መላክ እና ጥናቱ ላይ ማበርታቷን አጠናክራ ቀጠለች። እሱም አላህ በርካታ የሆኑ የዕውቀት ዘርፎች ከፍቶለት መሐፈዝ እና መፃፉን ተያያዘው።

እነሆ...........
    ዱንያ ላይ ከአላህ ቁርኣን በኋላ እሱን ሊስተካከል የሚችል ቢጤ ያልተገኘለት የምንጊዜውም ምርጥ ኪታብ ፃፈ።


ኪታቡ "ሰሒሕ አል_ቡኻሪ" ሲሆን;
ፀሀፊው  የዘመኑ ሊቅ የምን ጊዜውም ምሁር የኡስታዞች ኡስታዝ የሙሐዲሶች ሸይኽ የሆነው:
  አቡ ዐብደላሕ ሙሐመድ ኢብኑ ኢስማዒል አል_ቡኻሪ
ረሕመቱላሂ ተዓላ ዓለይሂ ነው።



ይቀጥል የምትሉ
👇 👇 👇 👇 👇 👇
https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 16 Aug 2025 08:33:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 16 Aug 2025 07:41:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 20:36:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 20:17:55 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 14:38:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 14:10:58 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 13:31:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 11:23:15 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 15 Aug 2025 07:00:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 21:27:46 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 20:58:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 17:36:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 15:40:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 13:40:48 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 12:36:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 11:26:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 11:11:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 10:19:37 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 08:37:13 +0300

አላህ ሂዳያ ይስጥህ!!
እስከዝያው ግን ከተግማማህ ራስህን ችለህ.....

  አንዳድ ሙጠዋኦች ከፊል አስነዋሪ በሆኑ ወንጀሎች ላይ ይዘፈቃሉ። ለምሳሌ: ሱስ, ስርቆት, ማጭበርበር, ከባዳ ሴት ጋ መቀማመጥ እና ልቅ የሆነ ጨዋታ መጨዋወትን ይመስል።

  እነዚህ ልጆች ይህ ወንጀል የሚፈፅሙት ለብቻቸው ሳይሆን ጓደኛ አርገው በሚዟቸው አሕላቃቸው በተበላሸ ባልደረቦቻቸው ሰበብ ነው። እናም እነዚህም እነዝያም አብረው ወንጀሉ ላይ ተጥደውም ሳለ; እነዝያ በተለምዶ "ተራ" የሚባሉ (ሱና የማያንፀባርቁት) ለእነዚህ (ሱና ኢዝሃር ለሚያደርጉት)

  "አንተ ግን ሙጠዋዕ አይደለህ እንዴ? እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ??"
ብለው ሲኮንኗቸው... ይኼኛው ራሱን ላለ ማስጠቆር ይልና
  "ባክ ይፎጋገራል እንጂ ሁሉም ነው እንዲህ የሚሰራው" ብሎ በእሱ ወንጀል ሌሎች ሱንዮችንም ማደክረት ይፈልጋል።

ያ. ሀዛ.........
   አላህ ሂዳያ ይስጥህና ከዚህ ብልሽት ያውጣህ
እስከዝያ ግን ራስህን ችለህ ደክርት እንጂ የአንተን መጃጃል ኖርማል ለማድረግ ንፁሃኖች ማቆሸሽ ይቅርብህ። ከወንጀል አንዱ ይበቃሃል!!





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 14 Aug 2025 07:30:48 +0300

  መውደቅ መውደቅ ካለህ ስትቆም ከሰው ተራ፣
የነከሰህ ሳይሆን   የሳመህን ፍራ።
                    
ተመክረሽ ካልሰማሽ  ካልገባሽ እውነቱ፣
ድንጋይ ብትመችውም: እሱ ቢመታሸም አንድ ነው ስሜቱ።
                     

ምን ቢውረገረጉ ቢበዛ ሽለላ  በየ አድባራቱ፣
መጥቶ ከመገመት; ጠፍቶ መረሳት ነው የክብር ልኬቱ!!

      




https://t.me/hamdquante>
Подробнее
]]> https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 13 Aug 2025 20:50:16 +0300

ባዕድ ባለበት ስለቤትህ አታውራ።
ለግቢህ አጥር፣
    ለቤትህ በር፣
     ለሕይወትህ ምስጢር ይኑርህ።


የተሻልክ እና የበለጥክ ነህ ለመገኘት ሞክር!!



https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 13 Aug 2025 19:23:51 +0300

ቤታችን እየተገነባ ነው ፊኒሺንግ ብቻ ነው የቀረው!!


🪑ከሸይኽ ዑሰይሚን አስገራሚ ታሪኮች፦
ከዕለታት አንድ ቀን መሊክ ኻሊድ ቢን ዐብዱል ዐዚዝ የተባለው ንጉስ ሸይኽ ዑሰይሚንን ሊዘይራቸው ወደ ቤታቸው ይመጣል። ቤት ገብቶ ከተቀመጠ በኋላ ዐይኑን ዞር ዞር ሲያደርግ ምንም ዐይኑን የሚመልስለት (የሚያስደስተው መጠቃቀሚያ ነገር)  ያጣል። በዚህ ጊዜ…

ንጉሱ፦  "የተከበሩ ሼኽ ሆይ; ብር ወጪ እንዲደረግሎት እናዝና ለእርሶ የሚገባ የሆነ ቤት እናስገነባሎታለን!" አላቸው።

ሼኹ፦ "አመሰግናለሁ ልጄ! ግን አያሳስብህ። እዛ ማዶ ሷሊሂያት እሚባለው ሰፈር በግንባታ ላይ ያለ ቤት አለን። ግንባታው ሲያልቅ ወደዛ ልንሸጋገር ነው።" አሉት


ንጉሱ ዝያራውን ጨርሶ ከሄደ በኋላ
የሼኹ ደረሳዎች በጣም ተገርመው "እንዴ ሼኻችን እኛ የማናውቀው ቤት አለዎት ማለት ነው እንዴ?" አሏቸው

ሼኹ፦ "ሷሊሂያት ማለት እኮ መቅበራ ያለበት ሰፈር ነው። ስለዚህ ስንሞት ወደ ቤታችን (ወደ ቀብራችን) ልንሸጋገር አይደል እንዴ❓" ብለው መለሱላቸው።





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 13 Aug 2025 10:56:20 +0300
🕌ፉርቃን.......

  "ለምን አንድ ሰው ብቻ ወይም የተወሰኑ ሰዎች አይገነቧትም??" የሚል ጥያቄ ከአንዳንዶቹ ይመጣል።
  አዎን ከፊል ሰዎች ሊገነቧት ይችሉ ነበር፥ ግን ፉርቃን ፉርቃን ስለሆነች ይህ እንዲሆን ማንም አይፈልግም፤ ማንም አይፈቅድም።

ምክንያቱም፦
   እንደ ፉርቃን ባለ ነገር ላይ ሁሉም ያቅሙን ጠጠር ወርውሮ አሻራውን ማኖር እንዲችል እንጂ: ለከፊሎች ተትቶ ውስኖች ብቻ አጅር እንዲያፍሱበት አይደረግም።


  እኛ ዘንድ ልመና የለም፤ ማህበርም የለም፤ ማመላከት... ማነሳሳት እና ማነሸጥ ብቻ ነው።

  መሃላችን በተገነባው በወንድማማችነት በጠነከረ ክንድ ተባብረን በአላህ ፍቃድ ፉርቃንን እንገነባታለን።



የፊታችን እሁድ ነሐሴ11 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ፉርቃን በመገኘት ይህንን ታሪክ እውን ያድርጉ!!


https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 12 Aug 2025 19:26:17 +0300

ብዙ ከሰጠው ሀብታም ቲንሽ የሰጠው ደሀ ምንዳው ሊበልጥ እንደሚችል ያውቃሉን??

ከነብዩﷺ በተላለፈው ሓዲስ እንዲህ ይላሉ፦
📚«سبق درهم مائة ألف درهم»
«አንድ ዲርኸም መቶ ሺህ ዲርኸሞችን ቀደመ (በለጠ)።»

  ሓዲሱ ላይ ተከትሎ በተጠቀሰው: ሰሓቦች "የአላህ መልእክተኛ ሆይ እንዴት?" ብለው ሲጠይቋቸው;
  «አንዱ ደሀ ነው ሁለት ዲርኸሞች ነበሩት አንዱን ዲርኸም ምፅዋት ሰጠ፤ ሌላኛው ባለ_ፀጋ ነበር ወደ ገንዘብ ማከማቻው ሄደና መቶ ሺህ ዲርኸም ሰጠ።» አሉ።

  አንድ ዲርኸም መቶ ሺህ ዲርኸም የበለጠበት ሚስጥር የሓዲስ ተንታኞች ሲጠቅሱ፦
1ኛ,ሁለቱ መሃል በሚኖር የንያ (የኢኽላስ) ልዩነት ነው።
2ኛው, ሀብታም የሚሰጠው ካለው ትርፍ ሀብቱ ሲሆን ደሀ የሚሰጠው ግን የሚኖርበት የሚበላበት ዋና ሀብቱ ስለሆነ ነው ይላሉ።

ለምሳሌ፦
  አንድ ቢሊየነር ካለው ሀብት ላይ አንድ ሚልየን ወይም መቶ ሺህ ብሮች ቢሰጥ ኖርማል ነው፤
   ሌላ ደሞ ኪሱ ውስጥ አንድ መቶ ብር ብቻ ያለው ምስኪን እንደ ዑመር "ለእኔና ለቤተሰቤ ሀምሳዋ ትቀመጥልን" ብሎ ሀምሳ ብሩን ቢሰጥ; ወይም እንደ አቡ በክር "ለእኔና ለቤተሰቤ አላህ አለልን" ብሎ መቶ ብሯን ቢሰጥ:
  ይህ ሰው ኢማኑ ምን ያህል ጠንካራ፥ ተወኩሉ ምን ያህል የፀና እንደሆነ ትልቅ ምስክር ነው። ቢኖረው ምንም ከመስጠት ወደ ኋላ የማይል ነውና የሰጣት ቲንሽዬ ሰደቃ በኢማኑ ጥንካሬ እና በኢኽላሱ ጥራት ምክንያት ብዙ ከሰጡ ሀብታሞች የበለጠ ምንዳ ልታስገኝለት ትችላለች።


ያስተውሉ!!
  የኢኽላሳቸው ልክ ተመሳሳይ ከሆነ ብዙ የሰጠው ቲንሽ ከሰጠው የበለጠ እንደ ሚመነዳ የማያጨቃጭቅ እውነታ ነው። ከሓዲሱ የተፈለገው ደሀዎች ያለቻቸው ነገር ሳያሳንሱ እንዲሰጡ እንጂ ሀብታሞች የማሳነፍ ግንዛቤ በፍጹም አያሲዝም።




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 11 Aug 2025 19:42:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 11 Aug 2025 18:38:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 11 Aug 2025 17:00:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 11 Aug 2025 11:41:27 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 10 Aug 2025 21:22:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 10 Aug 2025 16:52:15 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 10 Aug 2025 15:01:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 10 Aug 2025 09:13:40 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 09 Aug 2025 21:57:06 +0300
🕌
    ፉርቃን መስጂዳችን ብቻ ሳትሆን.......

✅አርማችን
✅ማረፍያችን
✅መጠርያችን
✅መሰብሰብያችንም ጭምር ናት።


ልብ መባል ያለበት......
  "ፉርቃን መስጂድ"
ሲባል እንዲሁ "መስጂድ" ብng>አይደለም። ዛሬ ላይ በዙሪያው ከሚገኙት ሁሉ ቀድሞ ከረጅም ዓመታት በፊት ጀምሮ አካባቢው ላይ ለሚገኘው ማህበረሰብ 👉ለዒድ ሰላት👈 መስገጃነት አገልግሎት እየሰጠ ያለ ትልቅ ተቋም ነው።

  በምትደክምለት ነገር ትልቀት የምትሰጠው አገልግሎት የላቀ ይሆናልና ይህንንም ታሳቢ ማድረግ ይበጃል!!

ለዛሬው እሁድ የተጠራችሁ ወንድሞች ቀጠሯችን ጠዋት 🕰3:00 ሰዓት ነው።




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 09 Aug 2025 21:30:39 +0300

   "የሙስሊሞች ጠንካራው ምሽጋቸው ምንድን ነው?"
ብለው ሲጠይቁ……
  "ሷሊሕ እናቶቻቸው" የሚል ምላሽ አገኙ


ከዚያ በኋላ………
    ሙስሊም ሴቶች ለማበ
ላሸት አሴሩ።



https://t.me/hrong>trong>am
dquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 09 Aug 2025 19:23:14 +0300

ስታለቅስ ስቀዋል; ሲያለቅሱ እንድትስቅ ስራ!!

ከእናትህ ሆድ ስትወጣ እያለቀስክ ነው የወጣኸው። እነሱ ግን ዙሪያህን ከበው በደስታ እየሳቁ ነበር።

ሞተህ ከመሬት ሆድ ስትቀበር ዙሪያህን ከበው በሀዘን ያለቅሳሉ። አንተ ግን የዛች ቀን በደስታ ለመሳቅ የሚያስችልህን መልካም ስራ ሰርተህ ሙት።



https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 09 Aug 2025 12:24:54 +0300
👆
👇
ረመዷን ላይ ዛሬን በመናፈቅ ያሰፈርኩት ገለፃ ነበር።

እነሆ......
ተሽቀዳዳሚዎች ይሽቀዳደሙ ዘንድ ቀኑ ደርሷል።



ነገ ልዩ ጥሪ ለተደረገላችሁ
የነገ ሳምንት አጠቃላይ ጀምዐው

ከጠዋቱ 🕰3:00 ሰዓት ጀምሮ ከፉርቃ
ን ሰማይ ስር ትጠበቃላችሁ!!


👇
👉https://t.me/hamdquante/8667
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 08 Aug 2025 21:00:56 +0300

   ዱንያ ላይ ያሉ ባህሮች ቢሰባሰቡ;
ከጀሀነም እሳት አንዲትን ፍም እንኳ ማጥፋት አይችሉም።


  አላህን በመፍራት ያለቀስካት አንዲት የእንባ ጠብታ ግን;
ከጀሀነም እሳት ግርዶሽ
ልትሆንልህ ትችላለች!!



h>ttps://t.me/hamdquanteg>
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 08 Aug 2025 17:17:10 +0300
🕌
     ስለ ፉርቃን ከተነሳ........

   ብዙ ቦታዎች ብዙ መስጂዶች ይገነባሉ። ትላልቅ ከተሞች መሃል ብዙ ብር ተበጅቶ ትላልቅ መስጂዶች ይገነባሉ፤ ሁሉም ሙስሊም ይህንን ነገር ሲመለከት ይደሰታል። በገነቡ ሰዎች ሰደቃም ይቀናል።ግን: በሚያሳዝን መልኩ እነዚህ መስጂዶች ምን አልባትም ጁሙዐ ጁሙዐ ቀን ብቻ ነው ሙሉ ምንጣፋቸው በሰጋጅ የሚረገጠው።

   በተለያዩ የገጠር ክፍሎች ብዙና ትላልቅ መስጂዶች በብዙ ወጪ ይገነባሉ። እንደ ሙስሊም በሁሉም ጋራ ሸንተረር ውብና ትላልቅ መስጂዶች ቢገነቡ ውስጣችን ደስታ ይሰማዋል። በሚያሳዝን መልኩ ፦ብዙዎቹ ምን አልባትም በሳምንት ጁሙዐ ብቻ ነው የሚከፈቱት።


🕌ወደ ፉርቃን ስንመለስ ግን......
ያወቃት ያውቃታል: ያላወቃት መጥቶ ይያት እንጂ በቃላት የምትገለፅ አይደለችም።


   ጀምዓው ዝናብ ፣ፀሐይና ጨለ
ማ ሳይበግረው ከመስጂዱ ውጭ ያለው ሰጋጅ ውስጥ ከገባው በዝቶ እየተጣበበ የሚሰገድበት መስጂድ ነው።

  ረመዷን በመጣ ጊዜ ለለይል ሰ
ላት መስጂዱ ሞልቶ ውጭ ለሚሰግደው ጀምዐ የኪራይ ድንኳን የሚወጠርለት መስጂድ ነው።

   በዓል ይሁን አዘቦት ልዩነት ሳይፈጥ
ርበት የወንዶችም ይሁን የሴቶች ደርስ ዓመት ለዓመት ሳይቋረጥ የሚሰጥበት መስጂድ ነው።

  ቋንቋም> ይሁን ቀለም ልዩነት ሳይፈጥር ሁሉም እንደ ቤቱ የሚያርፍበት, የሚቀራበት, የሚሰግድበት የሁሉም ልብ የሚረጋበት <trong>/i>
መስጂድ ነው።


እንደ ፉርቃን ያለ;
  የዒባዳ  እና የዒልም ማዕከል ግንባታ ላይ መሳተፍ በእርግጥም አላህ ለመረጣቸው ብቻ የሚወፍቀው ዕድል ነው!!



✅እሁድ ነሐሴ
4 ልዩ ጥሪ የተደረገላችሁ ወንድሞች
እና
✅የእሁድ ሳምንት ነሐሴ11 አጠቃላይ ጀምዐው

  ከጠዋቱ 🕰3:
00 ሰዓት ላይ ፉርቃን መስጂድ ተቀጥራችኋል።


https://t.me/Al_Furqan_Islamic_
Studio</i>i>
Подробнее
]]> https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 08 Aug 2025 13:35:53 +0300

አላህን አብዝቶ ማውሳት;
ከንፍቅና ለመጠበቅ ትልቅ ዋስትና ነው!!


ምክንያቱም፦ ሙናፊቆች

??{وَلَا <strong>يَذْكg>ُرُونَ اللَّهَ إِلَّا قَلِيلًا}
{አላህን ቲንሽ እንጂ አይዘክሩትም።}




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 08 Aug 2025 12:09:34 +0300

      "በተውበት የሚገኘው ደስታ እና ጥፍጥና በወንጀል ከሚገኘው ጥፍጥና እጥፍ እጥፍ እንደ ሚበልጥ ወንጀለኛ ቢያውቅ ኖሮ;
   ወደ ወንጀል ከተሽቀዳደመው ይልቅ ወደ ተውበት ይሽቀዳደም ነበር።"
      /ኢብኑል ቀይም/




    https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 08 Aug 2025 10:50:49 +0300

    ከየትኛውም ዓይነት እምነት እና አመለካከት ነፃ የሆነ ሰው ወደ ትክክለኛ ሐይማኖት መግባት ቢፈልግ ምን ሊያደርግ ይችላል??

1ኛ, ትክክለኛው አምላክ መፈለግ!!  
  በዚህ ዓለም አንድ.. ሀያል፣ ጥበበኛ፣ ሁሉንም ነገር ፈፃሚ እና ዐዋቂ የሆነ አምላክ መኖሩ የግድ ነው። ይህንን አምላክ አጋዥ እና ረዳት የሌለው ሀያል እና ብቸኛ መሆን አለበት።
  ይህንን አምላክ ማን እንደሆነ በግልፅ የሚያስረዳው ሐይማኖት ትክክለኛው ወደ አምላክ መዳረሻ መንገድ ያለው በእሱ በኩል ብቻ ይሆናል።


2ኛ, ትክክለኛ ከሆነ ሎጂክ እና ከሳይንስ የምርምር ግኝት ጋ የማይጋጭ አስተምህሮ ያለው ሐይማኖት መፈለግ!!
    ምንም ያህል የቴክኖሎጂ ልቀት እና የሳይንስ እድገት ቢዘምን: በምርምር የሚገኙ ትክክለኛ የላብራቶሪ ውጤቶች ትክክለኛ በሆነው ሐይማኖት ከሚተላለፉ ትምህርቶች ጋ መጋጨት የለባቸውም። በዚህም የእስልምና ሐይማኖት መተዳደሪያ የሆነው ቁርኣንን የሚስተካከል ማግኘት አይቻልም።  በተለያዩ የቁርኣን አንቀጾች የተገለፁ: እንደ ጽንስ ሂደት፣ እንደ ጨረቃ የዘመን አቆጣጠር፣ እንደ ማር በመድሃኒትነት የተወሱ፣ ሌላም ብዙ የሆኑ የቁርኣን መልዕክቶች አሁን ላይ ዘመን ከደረሰበት የሳይንስ ምርምር ጋ ገጥመው ይገኛሉ።
  ይህ ብቻም አይደለም; በዚህ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተመራማሪዎች የቁርኣን ጥቅሶች እንደ ግብኣት በመጠቀም ለሚያደርጉት ምርምር መንደርደሪያ አድርገው ይጠቀሙባቸዋል። ይህም የእስልምና ሐይማኖት የቅርብም የሩቅም ድብቅ ሚስጥሮች ሳይቀር ዐዋቂ ከሆነው አምላክ የተላለፈ ለመሆኑ ማስረጃ ነው።


3ኛ, ፍትሕ እና ስነምግባር የተሟላበት ሐይማኖት መፈለግ!!
  እስልምና ውስጥ የፈጣሪን ግዴታ ከመወጣት በኋላ የወላጅ፣ የቤተሰብ፣ የጎረቤት፣ የዘመድ፣ የአስተዳዳሪ፣ የሁሉንም ሰው፣ ከሰው ልጅ አልፎ የእንስሳትም ጭምር መብት መጠበቅ እና ማክበር አንክሮት ተሰጥቶ የተሰመረበት መርህ ነው።
የትኛውም ዓይነት ዘር፣ ቀለም እና፣ ፆታ መሠረት ባላደረገ መልኩ: ሁሉንም በፍትሕ የሚፈርድ ሙሉ ስርዓት ያለው ብቸኛው ሐይማኖት እስልምና ነው።


4, ቀጣይነት እና ሙሉ ጥበቃ ያለው ሐይማኖት መምረጥ!!
   ተከታዮቹ ከቁጥር በልጠው ከመብዛታቸውም ጋ ከ1400 ዓመታት በላይ መተዳደሪያው ላይ የአንዲት ፊደል ለውጥ እንኳ ሳይደረግ ተጠብቆ የኖረ ቢኖሮ እስልምና ሐይማኖት ነው።
  ሌሎቹ ጋ ብናይ ራሳቸው እየተረጎሙ፣ እየጨመሩ፣ እየቀነሱ የመጀመሪያው ቃል ሙሉ ለሙሉ እስከሚጠፋ ድረስ ተቀያይሮ እናገኘዋለን። የእስልምና መተዳደሪያ የሆነው ቁርኣን ግን እሱን ለማበላሸት ቀን ማታ ሳይሉ የሚደክሙ ጠላቶቹ ከመብዛታቸውም ጋ አንዲትም ፊደል ማዛባት አልቻሉም። ይህ ከጌታ በሚደረግ ጥበቃ ቢሆን እንጂ በምን ሊሳካ ይችላል??


5ኛ, ለሕይወት ምቹ እና ሚዛናዊ ሐይማኖት መምረጥ!!
  የሰው ልጅ በተፈጥሮው መጨናነቅ እና መጣበብ አይፈልግም፤ ሁሌም ጤነኛ እና የተስተካከለ ሕይወት መኖር ይፈልጋል። ይህንን ፍላጎት ያሟላ ሐይማኖት የሁሉም ጤነኛ አስተሳሰብ ባለቤት ምርጫ ነው። ይህንን ስርዓት የፈለገ ሰው እስልምና ውስጥ ያገኘዋል።
  እስልምና ውስጥ አጠቃላይ ለሰው ልጅ ጤናው, አእምሮው እና አካሉ ሊጎዱት የሚችሉ ነገሮች ሁሉ ዕርም ናቸው። በዱንያም ይሁን ከሞት በኋላ ባለው ሕይወቱ ሊጠቅመው የሚችል ነገር ላይ ብቻ ነው የሚታዘዘው። ከዚህም በተጨማሪ ወደ ነፍስ ተወዳጅ የሆኑ እንደ መጋባት እና መዋለድ ያሉ ነገሮች በእስልምና ስርዓት ለሁሉም ስርዓቱ በጠበቀ መልኩ የተፈቀዱ ናቸው።
  የእስልምና ሐይማኖት ለመንፈስ ብቻ ሳይሆን ለአካልም ጭምር ትኩረት በመስጠት ምቹ ተደርጎ የተደነገገ መለኮታዊ ስርዓት ነውና ሁሉም ጤነኛ ሰው ይመርጠዋል።


6ኛ, ሙሉ እና አካታች የሆነ ሐይማኖት መምረጥ!!
  አንድ ሰው በሕይወት እስካለ ድረስ በብዙ ዓይነት መንገዶች ብዙ ዓይነት ሕይወቶች ይኖራል። ከአምላኩ ጋ፣ ከቤተሰቡ፣ ከጎረቤት፣ ከወዳጅ ዘመድ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ፣ የጋብቻ፣ የንግድ፣ የሰርግ፣ የሞት፣ እና የመሳሰሉት:... እነዚህ በአጠቃላይ በሰው ልጅ ሕይወት ላይ ጊዜ ጠብቀው የሚመጡ የሕይወት ክፍሎች ናቸው።
  አንድ ሐይማኖት የተሟላ ይሆን ዘንድ ከላይ የተዘረዘሩትንም ይሁን ሌሎች የአኗኗር ክስተቶች ላይ በቂ እና ግልፅ የሆነ ድንጋጌ ማስረፅ አለበት።
  እንዲህ ያለ የተሟላ ሐይማኖት የፈለገ ሰው; ልቡን የሚረካበት መንፈሱን የሚረጋበት የሆነ ነገር እስልምና ውስጥ ያገኛል።


በመጨረሻም.......
  ከየትኛውም ዓይነት አመለካከት ነፃ ሆኖ በተረጋጋ መንፈስ ጥናታዊ ምርምር ያደረገ ሰው;
   እስልምና አምሳያ የሌለው ትክክለኛ እና ብቸኛው ወደ አምላክ መዳረሻው ሐይማኖት ሆኖ ያገኘዋል።

ማንኛውም ሰው.......
   100% ማሰብ ከቻለ: ሙስሊም ይሆናል!!



🖊አቡ ሙስሊም ሐምዱ ቋንጤ
ወደ መልካም ያመላከተ የሰሪው ምንዳ ያገኛል!!
  👇   👇   👇   👇   👇   👇   👇
https://t.me/islmina_min_ale
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 07 Aug 2025 21:42:14 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 07 Aug 2025 20:13:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 07 Aug 2025 17:44:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 07 Aug 2025 14:25:22 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 06 Aug 2025 17:33:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 05 Aug 2025 21:03:47 +0300

የተሸከምከው የወንጀል ክብደት በጨመረው ልክ;
ወደ አላህ የምታደርገው ጉዞ ከባድ ይሆንብሃል!!





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 05 Aug 2025 19:15:23 +0300

     የፕሮግራም ለውጥ!!

  የፉርቃን መስጂድ የግንባታ ፕሮጀክት ላይ ተሳትፎ ለማድረግ ለመጪው እሁድ (ለነሐሴ4) ተይዞ የነበረው ቀጠሮ: በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ወደ ቀጣዩ ሳምንት (ነሐሴ11) የተራዘመ መሆኑ ከትልቅ ይቅርታ ጋ ለማሳወቅ እንወዳለን።

  ለሐምሌ27 በተለየ መልኩ ተጠርታችሁ በተለያየ ዑዝር መገኘት እና መሳተፍ ያልቻላችሁ ወንድሞች;
በተደረገላችሁ የሁለተኛ ጥሪ መሠረት መጪው እሁድ ነሐሴ4 ከጠዋቱ 🕰3:00 ሰዓት ተገኝታችሁ ተሳትፏችሁ እንድታደርጉ በድጋሚ እናስታውሳለን።


አስታውሱ......
   ሁሉንም ጀምዐ የሚሳተፍበት ፕሮግራም የሚሆነው የመጪው እሁድ ሳምንት ከጠዋቱ 🕰3:00 ሰዓት ነው።






https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 05 Aug 2025 13:20:11 +0300

     ለመስጂድ ግንባታ የሚንቀሳቀሱም ይሁን የሚያነሳሱ ወንድሞችን
በ"ጀምዕያ" መፈረጅ
  ሰለፍዮችም ጀምዕዮችም ላይ ድንበር
ማለፍ ነው።



ሰለፍዮች.......
    አላህ በቁርኣኑ: ነብዩﷺ በሓዲሳቸው በተደ</strong>ጋጋሚ ያነሳሱበት የሆነ ትልቅ ስራ ላይ በመንቀሳቀሳቸው "ጀምዕይ" ሲባሉ እነሱ ላይ ድንበ
ር ማለፍ ነው።

ጀምዕዮች........
   በእነዚህ ሸውራሮች አረዳድ "ሌላ የመንሓጅ ችግር ሳይኖርባቸው ለመስጂድ ግንባታ በመንቀሳቀሳቸው ብቻ ጀምዕይ" እያሏቸው ነውና እነርሱም ላይ ድንበር ማለፍ ይሆናል።


   ወራጅ ወንዝ እንጂ የቆመ ኩሬ ከቋጥኝ ጋ እንደማይጋጭ ተገንዝበህ
  የፍራቻ ቀንበር ከላይህ ላይ አውርደህ ጣልና
  እያንዳንዱ የሚወረወረውንየትችት ጠጠር እየተቀበልክ መሠረት ጣልበትና ሰርተህ አሳያቸው ! !






https://t.me/hamdquante
ng>
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 05 Aug 2025 08:09:15 +0300

     እውነት ይመስላል.......

ሰዎች
"السلام عليكم ورحمة الله وبركاته"
ማለት ትተው
"السلام عليكم"
ብቻ ማለትን ልምድ አድርገው በያዙ ጊዜ ነው "ረሕማ እና በረካ ያጣነዉ" ይል።





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 04 Aug 2025 21:23:52 +0300

   ከሰው ተገልለህ   ስትሆን ብቸኛ፣
ከቤተሰብ አፍረህ  ሸሽተህ ከጓደኛ፣

ወንጀል አትዳፈር  በጨለማ ቦታ፤
ያይሃል አትርሳ   የጨለማው ጌታ።




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 04 Aug 2025 18:38:24 +0300
🤲
   ዱዐህን እንደ መድሃኒት ስትቸገር ብቻ የምትጠቀመው አታድርገው;
ባይሆንስ
👇
👉እንደ እስትንፋስህ ያለ እሱ መኖር የማትችልበት አለኝታህ አድርገው!!






https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 04 Aug 2025 10:50:29 +0300

📖{فَلَمَّا ٱعْتَزَلَهُمْ وَمَا يَعْبُدُونَ مِن دُونِ ٱللَّهِ وَهَبْنَا لَهُۥٓ إِسْحَٰقَ وَيَعْقُوبَ ۖ وَكُلًّۭا جَعَلْنَا نَبِيًّۭا}
{እነርሱንም ከአላህ ሌላ የሚግገዙትንም በራቀ ጊዜ ለእርሱ ኢስሐቅንና ያዕቆብን ሰጠነው፡፡ ሁሉንም ነብይ አደረግንም፡፡}

[መርየም:⁴⁹]

ከወንጀል,
ወንጀል ከሚሰሩ ሰዎች እና
ወንጀል ከሚሰራበት ቦታ መራቅ

ትላልቅ የሆኑ የአላህ ፀጋዎች ለመሰጠት ሰበብ ነው።





https://t.me/ha</strong>mdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 04 Aug 2025 06:21:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 03 Aug 2025 19:24:48 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 03 Aug 2025 17:43:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 03 Aug 2025 15:11:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 03 Aug 2025 11:33:51 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 02 Aug 2025 21:44:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 02 Aug 2025 20:04:34 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 02 Aug 2025 17:53:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 02 Aug 2025 15:27:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sat, 02 Aug 2025 12:16:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 01 Aug 2025 20:32:05 +0300
🎤
     ለፉርቃን እኔም አለሁላት!!

  ፋርቃን እስከዛሬ ወዴትም ሄዳ አታውቅም፤ አሁንም በአላህ ፍቃድ እኛው ልጆቿ ተረባርበን በጌታችን እገዛ የታሰበው ግንባታ እናጠናቅቃለን።


  ሁሌም ከሰላት እና ከዒባዳ የማይቋረጥ እንደ ፉርቃን ያለ መስጂድ ለመገንባት ሁሉም ተሽቀዳድሞ ሊረባረብበት የሚገባ ትልቅ ዕድል ነው።

  ሰለፍዮች ምን ማድረግ እንዳለባቸው የሚያውቁ ብልሆች ናቸው፤ ይህ ለማስታወስ ያህል ብቻ ነው።


🪑በኡስታዝ
አቡ ዐብዱልሐሊም ሸምስ
   /አላህ ይጠብቀው/



httng>ps://t.me/hamdqong>uante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 01 Aug 2025 18:56:47 +0300

   ይዞ መሄድ አይቻልም
አስቀድሞ ለሚልክ ቀኑ ደርሷል!!



ከፈን ኪስ የለውም..........
  የትኛውን
ም ሰው ሲሞት ከሀብቱ ከንብረቱ ምንም ነይዞ መሄድ አይችልም።

  ነገር ግን:....
የፈለገውን ሁሉ አስቀድሞ በመላክ ዱንያ ላይ ባፈራው ሀብቱ አኼራ ላይ መጠቃቀም ይችላል።

   አስቀድማችሁ መላክ ለምትፈልጉ ሁሉ:...... የትኬት መቁረጫው ቀን ደርሷል !!


  👉 የፊታችን እሁድ ሐምሌ 27 ለየት ያለ ጥሪ የተደረገላችሁ የፉርቃን የቁርጥ ቀን ልጆች
እናት ዓለም ፉርቃን እየጠበቀቻችሁ ነው !!


ከጠዋቱ
🕰3:00 ሰዓት ጀምሮ
   ጀብዳችሁን በታሪክ ቀለም አጉልቶ በመፃፍ ትውልድ ይመ
ርቃችሁ ዘንድ ተመርጣችኋል!!

ፉርቃን በእናንተ አፍራ አታውቅም

   በሙሉ ተስፋ ጠርታችኋለች
ተገኝታችሁ "አለን" በሏት።

ሰጭው አላህ ነው
   ስትሰጥ ይሰጥሃል፤ ስትሰጥ ይጨምርልሃል!!

  «من بنى مسجدًا لله كمَفْحَص rong>قطاة، أو أصغر، بنى اng>لله له بيتا في الجنة»

  «የእርግብ ጎጆ የምታህል ወይም የምታንስ መስጂድ የገነባ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤት
ይገነባለታል።» ረሱል

የረሱልﷺ ቃል፤ የአላህ ቀጠሮ ነው !!

=========
https://t.me/hamdquante
rong>
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 01 Aug 2025 15:55:43 +0300
🎤 የምስጋና ንግግር !!

    እህቶቻችን ለፉርቃን መስጂድ ግንባታ ላደረጉት የላቀ ተሳትፎ የተደረገላቸው
የምስጋና ንግግር

እና
   ሌሎቻችንም የሚደረግልንን ጥሪ ተጠባብቀን በተፈለግንበት ሰዓት ምንም ሳንሰስት መ
ተፍ እንዳለብን የተደረገ ጥሪ።

🎤በሸይኽ
  አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም (አብራር)

🤲 አላህ ሙሉ ዓፊያ
ረጅም ዕድሜ
ይስጠው 🤲
 
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18
971
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Fri, 01 Aug 2025 11:21:20 +0300

   ከሰጠህ ላይ ስትሰጥ ጨምሮ ይሰጥሃል!!


💫ከሌሎች ለይቶ አስፍቶ ይሰጥሃል፤

💫በሰጠህ ነገር ላይ በሐላሉ እንድትጠቃቀም ይፈቅድልሃል፤

💫እሱ ራሱ አስፍቶ ከሰጠህ ነገር ላይ መልሰህ ለእሱ ቀንሰህ እንድትሰጠው ይጠይቅህና ራሱ ከሰጠህ ነገር ላይ ቀንሰህ ስትሰጠው የሰጠኸውን ዕጥፍ ድርብ አድርጎ ከውዴታው ጋ ይመነዳሃል፤

💫አስፍቶ ከሰጠህ ነገር ላይ ቀንሰህ ስትሰጥ ሲያይህ ለአደራ ብቁ መሆንህ ይመሰክርልህና ከማያልቅ ከማይጎለው ሀብቱ እንደገና ጨምሮ ይሰጥሃል!!


እንደው እንዲህ ባለ ጌታ ይሰሰታል ወይ??


📖{مَا عِندَكُمْ يَنفَدُ ۖ وَمَا عِندَ ٱللَّهِ بَاقٍۢ}
{እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡}





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 31 Jul 2025 20:56:12 +0300
🕌
የሚገነባው አማራጭ ቢጠፋ መሰለኝ!!

በዚህ ክረምት፣ በዚህ ብርድ፣ ዝናቡ መጣሁ አልመጣሁ እያለ ሲያስፈራራ፣ የመብረቁ ማስጠንቀቂያ ከላይ እያጉረመረመ
ፉርቃን የዒሻ ጀምዐ መስጂዱ ወዴት እንደሆነ ግራ እሰከ ሚያጋባ ድረስ ዙሪያው ያሉ ቅያሶች ሙሉ ኮብሉ በሰጋጅ ተሸፍኗል።


ይህንን ያየ......
  ለፉርቃን ጀምዐ መፍትሔው በኮለን ለክቶ መገንባት ሳይሆን "ከዚህ እስከዝያ ድረስ" ተብሎ በቅያስ መከለል ብቻ እንደሆነ ያምናል።



ይህ እስከሚሆን ግን......
   አማራጭ ቢጠፋ ይገነባል!!




htt
ps://t.me/hamdquant</strong>e
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 31 Jul 2025 19:21:18 +0300
🕌
    የፉርቃን ግንባታ ላይ በመሳተፍ የጀነት ግንባታዎን ያስጀምሩ!!


 አንዱ አስተማሪ ለተማሪዎቹ;
     "ከሰዎች ሁሉ ሞኙ ማን ነው??" ብሎ ጠየቃቸው
  ሁሉም የየራሱ ምላሽ ከሰጠ በኋላ አንደኛው ሁሉንም ያስማማ ምላሽ ሰጠ;
  "ከሰዎች ሁሉ ሞኝ ሰው ማለት ለዱንያው ሲል አኼራውን የጣለ ነው" አለ።

ጠያቂው ግን አልተዋጠለትም;
   "ከዚህም የባሰ ሞኝ አለ" አላቸው። "ለዱንያው ሲል አኼራውን ከጣለ ሰው የባሰ ሞኝ??" ሁሉም ላይ አግራሞት ፈጠረ። አዎን! ለዱንያው ሲል አኼራውን ከጣለ ሰው የባሰ ሞኝ አለ;

ከሰዎች ሁሉ ሞኝ ማለት;
    ለሰዎች ዱንያ ሲል አኼራውን የጣለ ሰው ነው!!


እንዴት??
  ለምሳሌ አንድ ዕድሜው 30 ወይም አርባ የተሻገረ ሰው እንውሰድ። ይህ ሰው በተለመደው የእድሜ ገደብ ብንመለከተው እንኳ ቢያንስ ከግማሹ በላይ ኖሮታል። የሚቀረው ያነሰውን ነው። በተቀረው ዕድሜው ቁጭ ብሎ እንደ ፈለገ እየበላ እየጠጣ ቢኖር የሚበቃው ሀብት አለው። ከመሆኑም ጋ ተጨማሪ ሀብት ለመሰብሰብ ዲኑን ቸላ ብሎ ይደክማል። ይህ ሰው ዲኑን ትቶ የሚደክምበት ሀብት በአጠቃላይ ለወራሽ ትቶት የሚሄድ ነው።

በመሆኑም.....
   የዚህ ዓይነቱ ለሰዎች ዱንያ ብሎ አኼራውን ጥሏልና "የሞኝ ሞኝ" ይባላል።



የሆነው ሆኖ.........
  የደከምክበት፣ የለፋህበት፣ ላብህን ጠብ አርገህ ጉልበትህ እስኪርበከበክ የደከምክለት ሀብትህ ውለታህን አኼራ ላይ ባማረ ግንባታ ይከፍልህ ዘንድ ትኬቱ የምትቆርጥበት ጊዜው ደርሷል።


  ፉርቃን ላይ በምትወረውራት እያንዳንዷ ጠጠር አኼራ ላይ ጀነት ውስጥ ለሚገነባልህ ቤትህ ብሎኬት እያቀበልክ እንደሆነ በእርግጠኝነት ቁጠረው!!


የፊታችን እሁድ ሐምሌ27 ለየት ያለ ጥሪ በተደረገላችሁ ክቡር ተጋባዦች
     እና
  የመጪው እሁድ ሳምንት ነሐሴ4 በአጠቃላይ ጀምዐው


  የፉርቃን መስጂድ የግንባታ ፕሮጀክት በግልፅ ይጀመራል!!
   ሁሉም "ቀኑ አይደርስም እንዴ?" እያለ በጉጉት በሚጠብቀው በዚህ ትልቅ የንቅናቄ መድረክ ላይ የአንድም ወንድም ወደ ኋላ መቅረት እንደ ትልቅ ነውር ይቆጠራል!!


ፉርቃንን በመገንባት
  ለጀነት ማረፊያዎት የመሠረት ድንጋይ ይጣሉ!!





https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
👆
👇
https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Thu, 31 Jul 2025 10:47:56 +0300
🕌
መስጂድ የመገንባት አስፈላጊነት እና ቱሩፋቱ!!


  መስጂድ መገንባት: በረካው የሰፋ፣ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው፣ ሕያውም ይሁን ሙታን ሙስሊሞች የሚጠቀሙበት፣ አገልግሎቱ ለሁሉም የሚተርፍ እና ያካተተ የሆነ ትልቅ ሰደቀቱል ጃሪያ ነው!!

  መስጂድ የመገንባት ቱሩፋት ለየት ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ; ሰውየው ቢሞትም ግንባታው ላይ እሱ የተሳተፈበት መስጂድ እስካለ ድረስ በዚያ መስጂድ በሚደረግ የትኛውም ዓይነት ዒባዳ የድርሻው ይደርሰዋል።

  መሳጂዶች የአላህ ቤቶች በመሆናቸው ከየትኛውም ዓይነት ቦታ በበለጠ መልኩ የአላህ ስም ይወሳባቸዋል፤ የአላህ ንግግር ይነበብባቸዋል፤ ሰላት ይሰገድባቸዋል። በመሆኑም ለየትኛውም ነገር ከሚደረገው ወጪ በበለጠ ለመስጂድ የሚደረገው ወጪ ጥቅሙ የጎላ ይሆናል።

  መሳጂዶች የዒባዳ ቦታ ብቻ ሳይሆኑ የሙስሊሞች አንድነት እና ወንድማማችነት በማስቀጠል ረገድ ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ ናቸው። ሁሉም ሙስሊሞች በተደጋጋሚ ተሰባስበው የሚገናኙባቸው ትላልቅ ቦታዎች ናቸውና ትልቅ ትኩረት ይፈልጋሉ።

  መሳጂዶች ከጥንት ጀምሮ የሙስሊሞች የመማማሪያ ማዕከሎች ናቸው። በነብዩﷺ ዘመን እነዝያ ብርቅዬ ትውልዶች እስልምና ተምረው ለዓለም ሊያደርሱ የቻሉት በኮሌጅ ወይም በመርከዝ ሳይሆን በመስጂድ ውስጥ በተማሩት ነበር።

  ይህ ብቻም ሳይሆን: የተጣላ ለማስታረቅ፣  የተቸገረ ለመርዳት፣ የደከመው ለማረፍ፣ የተወዛገበው ለመረዳት፣፣፣ የትኛውም ዓይነት የሙስሊሞች ጉዳይ መፍትሔ የሚበጀው በመስጂድ ውስጥ ነው።


ሀቢቢ........
  ኸልቁ ለልማት, ለሽልማት, ለምናምናት ሚሊየን ለመምዘዝ ቆሞ ማሰብ እንኳ አይፈልግም፤
  እኔና አንተ እየተጠየቅን ያለነው ግን «ጀነት ውስጥ ለሚገነባልን ቤታችን» ነው
  አዎን!! «ጀነት ውስጥ ለሚገነባው ቤታችን!!»





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 30 Jul 2025 20:34:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 30 Jul 2025 14:00:17 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Wed, 30 Jul 2025 06:22:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Tue, 29 Jul 2025 15:32:49 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 28 Jul 2025 16:50:54 +0300

ከዲኑ በራቅከው ልክ;
ዲን ላይ የፀኑ ሰዎች አክራሪ መስለው ይታዩሃል!!




https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Mon, 28 Jul 2025 08:42:32 +0300

     እንደ እናቶችሽ ታሪክ ትጀምሪ ዘንድ.....

  ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ እስልምና የገባችው ሴት ናት:
      ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ!!

  ለመጀመሪያ ጊዜ ሸኺድ ሆና በአላህ መንገድ የተገደለችው ሴት ናት:
      ሱመያ ቢንት ኸያጥ!!



  የምትኮሪባቸው የምትጠሪባቸው የዕንቁ እናቶችሽ ታሪክ ng>ትደግሚ ዘንድ ትልቁ የፉ
ርቃን ፕሮጀክት የመጀመሪያ ገጹ የሚከፈተው በአንቺ እንዲሆን ዕድሉ ተመቻችቶልሻል።


  ዕሮብ ሐምሌ2
3 ከእህቶችሽ ጋ ፉርቃን ተገናኝተሽ አሻራሽን አኑሪ!!
   ከዝያም ወደቤት ተመልሰሽ ልቡን እንዴት እንደምትኮረኩሪው ከእህቶችሽ ጋ ተማከሪ።

ዐስር ሐዲስ ከሚቀራለት ይልቅ;
  "ወንድ አይደለህ እንዴ? ታሪክ ሰርተህ ዕለፍ እስኪ!!" የምትይው ውትወታሽ ይበልጥ ልቡን ያረጥበዋል
አሉ።





https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]> https://linkbaza.com/catalog/-1001128898527 Sun, 27 Jul 2025 21:36:29 +0300
🕌
      ታሪካዊው ቀን ደረሰ!! ሐምሌ23

  ለታሪካዊው ፕሮጀክት የመጀመሪያው በር በእህቶቻችን ሊከፈት ነው!!

የፊታችን ዕሮብ ሐምሌ23 ከጠዋቱ 🕰2:30 ጀምሮ
    በፉርቃን መስጂድ አጠቃላይ እህቶቻችን በአካል ተገኝተው የሚሳተፉበት በዓይነቱ ትልቅ እና ልዩ የሆነ ታሪካዊ ለውጥ የሚጀመርበት የንቅናቄ መድረክ ተዘጋጅቷል።

በዚህ ፕሮግራም
  አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ  የምትገኙ የተከበራችሁ እህቶቻችን እና እናቶቻችን ከየትኛውም ጉዳይ ለዚህ ፕሮግራም ቅድሚያ ሰጥታችሁ በአካል በመገኘት:
  ዱንያችሁ እና አኼራችሁ ከማሳመር በተጨማሪ ለኡመተል ኢስላም ቀሪ በሚሆን ትልቅ ፕሮጀክት ላይ ታሪክ አጉልቶ የሚፅፈው አሻራችሁ ታሳርፉ ዘንድ
  እናት ዓለም ፉርቃን የእናት ጥሪዋ ታስተላልፋለች!!

  ዕሮብ ሐምሌ23 ከጠዋቱ 🕰2:30
  ሙሉ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ የምትገኙ እህቶቻችን በተጠቀሰው ቀን ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ ፉርቃን መስጂድ እንድትገኙ በድጋሚ አበክረን እናስታውሳለን!!


  ጥሪው ያስተላለፈችው እናት ፉርቃን ናት, ለእናት ጥሪ መልስ መስጠት ኺላፍ የሌለበት ዋጂብ ነው!!




https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
👆
👇
https://t.me/hamdquante
Подробнее
]]>