Лента постов канала ሰሌዳ | Seleda (@seledadotio) https://t.me/seledadotio የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! @seleda_support ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ru https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 21:16:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 19:08:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 18:09:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 17:32:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 17:19:58 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 16:45:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 15:12:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 15:01:32 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 14:55:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 12:43:14 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 11:49:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 11:39:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 10:54:31 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 09:44:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 09:21:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Fri, 22 Aug 2025 09:21:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 21:47:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 19:25:13 +0300
ከ15 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሕልፈታቸው በኋላ የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል መግባታቸው ተገለጸ

17 ሺህ ኢትዮጵያውያን ከሕልፈታቸው በኋላ የዓይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል መግባታቸውን የኢትዮጵያ የዓይን ባንክ አስታውቋል።

በዚህ ዓመት ሐምሌ ወር ብቻ በዓይን ብሌን ጠባሳ ይሰቃዩ የነበሩ 51 ሕመምተኞች የዓይን ብርሃናቸው መመለሱንም ገልጿል::

ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች የዓይን ብሌን ልገሳ እንዲደረግላቸው ተመዝግበው ተራቸውን እየጠበቁ እንደሚገኙም ነው የሀገር ውስጥ ሚዲያ የዘገበው፡፡
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 18:53:58 +0300
እስራኤል ቦይንግ የሰራቸውን ሁለት KC-46 የአየር ላይ ነዳጅ ማደያ ታንከሮች ልትገዛ ነው

ወደ 500 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የዚህ ስምምነት ወጪ በሙሉ በአሜሪካ የሚሸፈን ነው።
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር ረቡዕ ዕለት በሰጠው መግለጫ፣ የጦር መሳሪያ እና ወታደራዊ ቁሳቁስ ወደ ውጭ አገር ሽያጭ እና ዝውውርን የሚቆጣጠረው የመንግሥት የመከላከያ ግዥ ኮሚቴ ካጸደቀው በኋላ ከአሜሪካ መንግሥት ጋር ያለው የውል ስምምነት በይፋ ይፈረማል ብሏል።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 17:35:51 +0300
የኢቢሲ ዋና ስራ አስፈፃሚ ከኃላፊነታቸው ተነሱ

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንን ለዓመታት በዋና ስራ አስፈጻሚነት ሲመሩ የቆዩት አቶ ጌትነት ታደሠ ከኢቢሲ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኃላፊነታቸው ተነስተው የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 17:18:49 +0300
⚠️ ''ደሞዝተኛ እናድርግዎ''

🚨 በሳምንት ከ1,000 - 4,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ

🌐 ከተከፈቱ ከአንድ ዓመት በላይ የሆኑ የLinkedin አካውንቶችን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ክፍያ ያግኙ !

⚠️መስፈርቶች

💠ከተከፈተ ከ1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነ
💠ምንም Friend (Connection) ባይኖረውም እንከራያለን

📮 የክፍያው መጠን በተከፈተበት ዓመት ቆይታ ይወሰናል።

☎️+251934848429 ይደውሉልን

⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን

🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 16:47:10 +0300
ነገ "ጥቁር ጨረቃ" ሰማይ ላይ ትታያለች ተብሏል

ይህቺ  ብርቅዬ አዲስ ጨረቃ ስትሆን፤ ሳተላይቱ በምድርና በፀሐይ መካከል ባለው ጥላ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ትደበቃለች።

እንደ ሳይንቲስቶች ከሆነ ይህ ክስተት በየ 33 ወሩ አንድ ጊዜ የሚከሰት ሲሆን፤ ከጨለማ ትንቢቶችና ከመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ጋር እንደሚያያዝ ይገለፃል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 16:21:16 +0300
"የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ከተጀመረ ኤርትራ አሰብን ማጣቷ የማይቀር ነው''

አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ በረከት ስምኦን መቀመጫውን አሜሪካ አገር ላደረገ ኢትዮ ሪቪው ለተባለ ድህረገጽ አነጋጋሪ አስተያየት ሰጥተዋል ። ከለውጡ በፊት ትልቅ ሚና የነበራቸው አቶ በረከት ስለ ኢትዮ ኤርትራ እና ስለ ህወሓት ቤት ስለ ተፈጠረው ሹኹቻ ዙሪያ የሰጡት ትንታኔ ትኩረትን ስቧል ።

አቶ በረከት በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት መሰረት አድርገው እንደተናገሩት ፤ የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ከተጀመረ እንደ ሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ወደ ግዛት ልውውጥ መሄዱ የማይቀር ነው ።

በተለይ የሁለቱ ሀገራት ጦርነት ከተጀመረ ኤርትራ አሰብን ማጣቷ የማይቀር መሆኑን ገልጸዋል ። ይህ የተፈራው ጦርነት ከተቀሰቀሰ አስመራ ጫፍ ደርሶ አይቆምም፤ የኤርትራ ሉዐላዊነት ያበቃለታል ብለዋል ።

አቶ በረከት እንዳሉት ፤ጦርነት ከመጀመሩ በፊት የሻዕቢያ ስርዓት ከተገረሰሰ በኋላ በኤርትራ ሊፈጠር የሚችለውን ነገር መጀመሪያ ማሰላሰል መቅደም አለበት። በህወሓት እና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው ግንኙነት ከሁሉም አቅጣጫ መዘጋት የለብንም የሚል የተስፋ እርምጃ ነው ።

ግን የህወሓት አመራሮች ኢሳይያስ አፈወርቂ በዓለም ደረጃ የተጠሉ መሪ መሆናቸውን የዘነጉ ይመስለኛል ። ህወሓት ከዚህ በኋላ ልታደስም ቢል የመታደስ ግዜው ያለፈ መስሎ ነው የሚታየኝ ነው ያሉት ።

አቶ በረከት የቀድሞው ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝንም ወቅሷል ጥሩ ጅማሮና ማበብ ላይ የነበረውን የደቡቡን ፖለቲካ እንዲፈርስ አድርጓል ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። የአንጋፋውን ፖለቲከኛ አቶ በረከትን ስምኦን አስተያየት እንዴት እያችሁት?! ሃሳባችሁን አካፍሉን!!

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 16:12:30 +0300
🌅ሁሉጌምስ – የተለየ የማለዳ ሲሳይ!

☀️ ከጠዋት 12 ሰዐት እስከ 6 ሰዐት ድረስ ⌛️

💰 300 ብር እና ከዛ በላ ዲፖዚት ስታደርጉ


🎁 ሁሉጌምስ በ100 ብር ቦንስ 💸 በሽ በሽ ያረጋችኋል!

🚀 ሁሉጌምስ ይለያል ስንል በምክንያት ነው!

😎 በጠዋቱ ከሁሉጌምስ ጋር ቀናችሁን ጀምሩ!💎 ሃብታም ይሁኑ! 💰

አሁን ይሞክሩት

👇👇👇👇
https://t.me/HulugameBot/startapp
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 14:30:06 +0300
ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት

"በሚቀጥሉት 11 ቀናት ቅጽበታዊ ጎርፍ የሚያስከትል ከባድ ዝናብ ይጠበቃል"ሜትሮሎጅ

በሚቀጥሉት 11 ቀናት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ለቅጽበታዊ ጎርፍ መከሰት አስተዋጽኦ የሚያርግ ከባድ ዝናብ እንደሚኖር የትንበያ መረጃዎች እንደሚያመለክቱ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ኢኒስቲትዩቱ በመግለጫውም በመደበኛ ሁኔታ በኦገስት የመጨረሻው 11 ቀናት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በበለጠ ሁኔታ እየተጠናከሩ የሚሄዱበት ጊዜ መሆኑን አመላክቷል፡፡

በተጨማሪም አልፎ አልፎ ባሉት ቀናት በፀሐይ ኃይል ታግዘወ ከሚጠናከሩ የደመና ክምችቶች በአንዳንድ ቦታዎች ላይ ለወንዞች ሙላትና ለቅጽበታዊ ጎርፍ መከሰት አስተዋጽኦ የሚያደርግ በረዶ የቀላቀለ ከባድ መጠን ያለዉ ዝናብ ይኖራል፡፡

በመጪዎቹ ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የተሻለ የዝናብ መጠንና ሥርጭት እንደሚኖራቸው የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ከዚሁ ጋር በተያዘም በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን እና መካከለኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የአሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡

እንዲሁም በሰሜን ምስራቅ እና ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ ተመላክቷል፡፡

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 13:29:52 +0300
የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር
መስከረም 12/2018 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል።

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ምክንያቶች ሲባክነ የነበሩትን የመማር ማስተማር ጊዜያት ለማስተካከል እየሰራ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት የ2018 የትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ማዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበት የመማር ማስተማር ካላንደር ከላይ ተያይዟል።
ት/ት ሚኒስቴር
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 12:36:38 +0300
ተስማሙ
እግድ ላይ የነበሩ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ አዛዦች ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር ለመስራት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ

#በትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እግድ ተጥሎባቸው የነበሩ ሶስት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን ከክልሉ ግዜያዊ አስተዳደር ጋር "በማቀራረብ እንዲስማሙና በጋራ እንዲሰሩ የሚያደርግ ምቹ ሁኔታ ፈጥሪያለሁ" ሲል የትግራይ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ፎረም አስታወቀ።

የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች እግድ ከተጣለባቸው መካከል ነበሩ የተባሉት ጄኔራል ጉኡሽ ገብሬ፣ ጀነራል ከበደ ፍቃዱ እና ኮሎኔል ገ/ዮሐንስ ዮሃንስ (የአባተ ልጅ) የተባሉ ወታደራዊ ሃላፊዎች ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ጋር እንዲስማሙና እንዲግባቡ በማድረግ አለመግባባቱ እንዲፈታ አድርጊያለሁ ሲል ፎረሙ በመግለጫው አስታውቋል፤ “በመካከላቸው ያለውን ልዩነት በመለየት እንዲወያዩ እና በጋራ መስራት የሚያስችላቸው መድረክ እንዲፈጠር አስችያለሁ” ብሏል።

ፎረሙ ነሃሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ “በትግራይ ክልል ያጋጠመውን ሁሉን አቀፍ ችግር በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እየሰራሁ ነው” ሲል አስታውቋል። በተለይም ደግሞ “የክልሉን ህዝብ ስጋት ውስጥ ያስገባውን የጸጥታ እና ውስጣዊ የፖለቲካ ችግር በሰላማዊና በውይይት እንዲፈታ ለማድረግ በትጋት እየሰራሁ ነው” ብሏል።
AS

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 11:49:20 +0300
የሰራተኛ ደመወዝ ግብር የማይከፍሉ በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤንባሲዎች ወደ ክፍያ ስርዓቱ እንዲገቡ እየተደረገ ነው ተባለ

በከተማዋ የሰራተኛ ደመወዝ ግብር የማይከፍሉ የተለያዩ ሀገራት ኤንባሲዎች ወደ ክፍያ ስርዓት እንዲገቡ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በ2017 ዓ.ም በ14 ዘርፎች ላይ ጥናት በማድረግ ወደ ግብር ስርአቱ የማምጣት ስራ መጀመሩን የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ ተናግረዋል፡፡

በከተማዋ ሁሉም ሳይሆኑ አንዳንድ በህንፃዎች ውስጥ የሚሰሩ ነጋዴዎች፤ ሪልስቴቶች ፤ኤንባሲዎች፤እና ሌሎችም የስራ ዘርፎች ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ ግን ወደ ታክስ ስርአቱ ያልገቡ መኖራቸውን በማስታወስ በዚህ አመት በተደረገው ማሻሻያ በተሰበሰበው የገቢ ግብር ላይ ከፍተኛ ለውጥ ማሳየቱን አመላክተዋል፡፡

ቢሮው ፍትሃዊ የገበያ አሰባሰብ እንዲኖር የተመዘገቡት እንዲሁም ግብር ለመክፍል ያልተመዘገቡት አካላት እንዲካተቱ ማድረግ እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡

በከተማዋ በኮሪደር ልማት ከመኖሪያቸው ተነስተው ወደ ሚገኙበት ስፍራ በርካታ ግብር ለመክፍል ያልተመዘገቡ ነጋዴዎች መኖራቸውን በመግለፅ በቀጣይ ሁሉንም ለማካተት በትኩረት እንደሚሰራም ጨምረው ተናግረዋል፡፡
                   
በአዲስ አበባ ከተማ 350 ቢሊዬን ብር ግብር ለመሰብሰብ እቅድ ተይዞ እየተሰራ ስለመሆኑ ተመላክቷል፡፡
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 11:37:08 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 10:32:12 +0300
በኢትዮጵያ እየኖሩ በእንግሊዝ የተሰጣቸውን የቀበሌ ቤት ያከራዩ ግለሰቦች ቤታቸው መነጠቁ ተሰማ

እንደ ዘ ሰታንዳርድ ዘገባ ከሆነ የለንደን ወረዳዎች ባደረጉት የማጭበርበር ወንጀል ምርመራ፣ አንዳንድ ተከራዮች በኢትዮጵያና በፈረንሳይ ባሉ አገሮች ውስጥ እየኖሩ ቤታቸውን በሕገወጥ መንገድ በንዑስ ኪራይ ይሰጡ እንደነበር አረጋግጧል።

ከተገኙት ምርመራዎች አንዱ የዛሬ ስድስት አመት ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ነገር ግን የተከራየውን የቀበሌ ቤት ለሌላ ግለሰብ አከራይቶ ኪራይ ሲቀበል የነበረ ግለሰብ ቤቱ  እንዲነጠቅ ተደርጓል ተብሏል።

ከተማው በዚህ አይነት መንገድ የተከራዩ ወይም የተሸጡ  26 ቤቶችን ባለፈው የፈረንጆች አመት አስመልሻለው ብሏል።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 09:42:20 +0300
እስራኤል ለ60,000 ተጠባባቂ ወታደሮቿ ጥሪ አቀረበች።

ጥሪው የቀረበው የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የኔታንያሁን "ጋዛን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር" እቅድ ካረጋገጡ በኋላ ነው ተብሏል።

ጥሪ የቀረበላቸው የተጠባባቂ ጦር አባላት በቀጣዩ መስከረም እንደሚቀላቀሉ ተገልጿል።

እስራኤል 130,000 ተጠባባቂ ጦር እንዳላት የመከላከያ መረጃዎች ያመላክታሉ። የጋዛ ዘመቻ እቅድ ሊራዘም እንደሚችልም ተጠቁሟል።BBC

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Thu, 21 Aug 2025 07:57:37 +0300
የውጭ ዜጋ በመንግሥት ተቋም ለሚያገኘው የሕክምና አገልግሎት እጥፍ እንዲከፍል የሚያስገድድ መመርያ ተዘጋጀ‼️

ማንኛውም የውጭ ዜጋ በመንግሥት የጤና ተቋም ሲገለገል፣ ለእያንዳንዱ አገልግሎት የወጣውን ተመን እጥፍ እንዲከፍል የሚያስገድድ መመርያ ተዘጋጀ፡፡

የጤና ሚኒስቴር የፋይናንስ ሥርዓት ዝርዝር አፈጻጸምን ለመደንገግ ባወጣው መመርያ፣ የውጭ ዜጋ በመንግሥት የጤና ተቋማት ለእያንዳንዱ አገልግሎት የወጣውን ተመን እጥፍ እንዲከፍል ይገደዳል ብሏል፡፡

ነገር ግን የስደተኞች የጤና አገልግሎት የሚሸፈነው ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ድርጅቶች ጋር በሚደረግ ስምምነት መሠረት እንደሚሆን ተገልጿል፡፡

ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎችና ሌሎች የጤና ተቋማት አግባብነት ባለው ሕግ መሠረት የአገልግሎት ክፍያ እንደሚያስከፍሉ የሚደነግገው መመርያው፣ የፌዴራልና የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታሎች የአገልግሎት ተመን በየሦስት ዓመቱ ይከለሳል ይላል፡፡

በክልሎች የሚገኙ የጤና ተቋማትን በሚመለከት በክልሎች ሕግ መሠረት በተቀመጠው የጊዜ ገደብ እንደሚከለስ ተመላክቷል፡፡

የጤና አገልግሎት ተመን ክለሳ ሲደረግም የማኅበረሰቡን የመክፈል አቅም ታሳቢ እንደሚደረግ፣ ተመኑ ሲሰላም የጤና ተቋማትን ደረጃና የሚገኙበትን ቦታ ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሚሆን መመርያው ያስረዳል፡፡

የመድኃኒትና ሌሎች አላቂ የሕክምና ቁሳቁሶች ዋጋ ሲተመን መጓጓዣን ጨምሮ አጠቃላይ ወጪው ላይ፣ ከ25 እስከ 30 በመቶ ተጨማሪ ተደርጎ እንደሚሆን ተገልጿል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 21:24:32 +0300
ታጣቂዎች በተሳፋሪዎች ላይ ጥቃት

አሽከርካሪው በጥይት ተመቶ ህይወቱ ሲልፍ መኪናው ተገልብጧል

በኦሮሚያ ክልል በ 14/12/2017 ዓም ከገብረ ጉራቻ እና ፍቸ መሀከል አሊደሮ ተብሎ በሚጠራው የመንገድ ክፍል ከአማራ ክልል  ከምስራቅ ጎጃም ጉምዶትን ተነስቶ ህዝብ ጭኖ ይጓዝ የነበረ የህዝብ ትራንስፖርት ግልጋሎት ሰጭ ታታ አውቶብስ በታጠቁ ዘራፊዎች ተኩስ ተከፍቶበት ሹፌሩ ተመቶ ህይወቱ ሲያልፍ መኪናው በመገልበጡ በተሳፋሪዎች ላይ ቀላል እና ከባድ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።

የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እጀባ አድርገውላቸው ከገብረ ጉራቻ ቢወጡም መንገድ ላይ ያደፈጡ የታጠቁ ዘራፊወች የተሳፈሩበትን ባስ ለማስቆም ሲሞክሩ በማምለጡ 2 ቦታ ላይ ተኩስ ከፍተው ባሱ ቢያልፍም ከኋላ የነበረውን አውቶብስ ሹፌር  በጥይት መተውት መኪናው ሲወድቅ እሱም ህይወቱ ማለፉን በስፍራው የነበሩ ሰዎች ተናግረዋል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 20:18:04 +0300
ከስራ መባረርን በመስጋት ከራሳቸው ኪስ እያወጡ አዲስ ቡክ የሚያስከፍቱ የባንክ ሰራተኞች ምሬታቸውን ገለፁ

"አሁን ላይ ባለው የአካውንት ክፈቱ ጥያቄ የተማረረው ማህበረሰብ አካውንት ቢከፍት እንኳን መነሻውን ብር ለመስጠት ፈቃደኛ አይደለም፣ ስለዚህ እኛ ሰራተኞች ስራችንን ከምናጣ ብለን ይህንን ብር ከኪሳችን ለመሙላት እንገደዳለን።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 19:05:07 +0300
የሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበት ካለፈው የሰኔ ወር መጠነኛ ቅናሽ ማሳየቱ ተነገረ

የሐምሌ ወር ሀገር አቀፍ የዋጋ ግሽበት 13.7 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት አስታዉቋል፡፡

በወሩ ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት ምግብ ነክ ዕቃዎች 12ነጥብ1 በመቶ ድርሻ እንደሚይዙም የአገልግሎቱ መግለጫ ያሳያል።  

ምግብ ነክ ያልሆኑ ዕቃዎች 16ነጥብ1 በመቶ በመሆን ተመዝግቧል ሲልም አገልግሎቱ አስታውቋል።

በአጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ሰኔ ወር ከተመዘገበው 13.9 በመቶ በመሆን መጠነኛ ቅናሽ በማሳየት በሐምሌ ወር 13.7 በመቶ መሆኑን መረጃው ያሳያል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 17:59:12 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 17:48:51 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 16:22:46 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 15:32:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 15:19:56 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 13:52:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 12:36:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 12:22:17 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 09:52:53 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 08:36:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 07:47:33 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Wed, 20 Aug 2025 07:04:34 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 21:09:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 18:34:40 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 17:51:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 17:41:30 +0300
Подробнее
10.78 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 16:51:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 15:48:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 15:38:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 13:38:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 12:22:50 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 11:21:56 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 11:11:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 10:28:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 09:34:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 08:01:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Tue, 19 Aug 2025 07:50:08 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 21:17:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 20:58:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 18:42:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 17:16:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 17:05:52 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 16:31:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 15:34:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 13:23:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 12:10:13 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 11:42:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 11:35:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 11:31:37 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 11:21:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 10:25:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 09:24:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 08:29:12 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Mon, 18 Aug 2025 08:01:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 20:32:50 +0300
በአርሰናል አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ሲጠበቅ የነበረው የማንችስተር ዩናይትድ እና የአርሰናል ጨዋታ በአርሰናል 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቀቀ።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 18:21:09 +0300
አሳዛኝ አደጋ‼️

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ ልዩ ስሙ ሳሬታ በተባለ ቦታ ከለሊቱ 5:00 አካባቢ ከተራራ ተደርምሶ በወረደ የድንጋይ ቋጥኝ በአንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ 4 ቤተሰቦች ህይወት ጠፍቷል።

የቋጥኝ ድንጋዩ ተደርምሶ 1 ባለ 40 ቆርቆሮ ቤት ከነ ሳር ባቱ ሙሉ በውስጥ ከነበሩ የቤት እንስሳት ጋር ሙሉ በሙሉ ውድመት አድርሷል።

ቋጥኙ ትልቅ በመሆኑ እስካሁን የ1 ሰው አስክሬን ብቻ የወጣ ሲሆን ቀሪዎቹን ለማውጣት እርብርብ እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 17:04:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 15:14:50 +0300
አርቲስት ደበበ እሸቱ በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አንጋፋው የመድረክ ፈርጥ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚ፣ ተዋናይ፣ አዘጋጅ፤ መድረክ መሪ፣ ፖለቲከኛና የሆኑት አርቲስት ደበበ እሸቱ በዛሬው እለት 83 ዓመታቸው በሞት ተለይተዋል።

ለቤተሰቦቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው እና አድናቂዎቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 15:04:41 +0300
ይገምቱ፣ 100,000 ብር ያሸንፉ! 🎉💰

🥊 Man United Vs Arsenal 🥊

ማንችስተር ዩናይትድ ወይስ አርሰናል? 🏆

በትክክል ያገኙት ሁሉ ሽልማት ይኖራቸዋል! 🎁

📢 በነጻ ሁሉጌምስ ባትል ይቀላቀሉ!
⚽ ጨዋታውን ይገምቱ!
🏆 ያሸንፉ!

ሁሉጌምስ ባትል፣ በሁሉጌምስ ብቻ!! 🎮

🚀 ውድድሩን አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ እና ግምትዎን ያስቀምጡ!

👇👇👇
Join Hulugames Battle
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 14:11:34 +0300
ሽሬ ከተማ የቀጠናው የህገጥ ወርቅ ገበያ ማእከል መሆኗ ተገለፀ።

በከተማዋ ለሚገኝ የብሄራዊ ባንክ ቅርንጫፍ የሚቀርበው ወርቅ ከኮንጎ ጭምር የሚመጣ መሆኑ ነው የተገለፀው።

ብሄራዊ ባንክ ለወርቅ አቅራቢዎች ከአለም ገበያ በላት እጅግ ሳቢ ክፍያ የሚፈፅም መሆኑ የቀጠናው ወርቅ ምርት ወደ ሽሬ እየገባ ለመንግስት እንዲሸጥ ማድረጉ ነው የተጠቀሰው።

በዚህም ከኤርትራ፣ ሱዳን እንዲሁም ኮንጎ ጭምር ወርቅ ወደ ትግራይ ክልል ሽሬ ከተማ እየመጣ በአቅራቢዎች ለብሄራዊ ባንክ እንደሚሸጥ ተጠቅሷክ።

ይሁንና ከነዚህ አገራት እና በኢትዮጵያ የሚገኙ ወርቅ አምራች ክልሎች ወደ ሽሬ የሚመጣው ጥራቱ የቀነሰ ወርቅ በትግራይ ከሚመረተው ጥራቱ ከፍ ያለ ወርቅ ጋር በመደባለቅ እንደሚሸጥ ነው የሚነገረው።

ይህን ችግር ለመቅረፍ ማእከላዊ ባንኩ ጥረት መጀመሩ ነው በሪፖርተር ዘገባ የተገለፀው።

በተጠናቀቀው በጀት አመት ከወርቅ ወጪ ንግድ ከ3.4 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል።
ከዚህም ውስጥ ምንጩ ከትግራይ የሆነው እጅግ ከፍተኛ ድርሻ የያዘ ነው።

ነገር ግን የክልሉ ሀላፊዎች ከትግራይ ቀረበ በተባለው ወርቅ ላይ ሁሉም በክልሉ የተመረተ ነው ወይ የሚለው ላይ ጥያቄ አላቸው።

ሃለሰፊዎቹ ከትግራይ ቀረበ የተባለው ወርቅ ከተለያዩ ክልሎች እና ጎረቤት አገራት ጭምር ወደ ክልሉ መጥቶ የተሻለ ጥራት ካለው ምርት ጋር ተቀላቅሎ የቀረበ መሆኑን ይገምታሉ።

ትግራይ ክልል አና የኤርትራ የጦር መሪዎች በዚህ ንግድ በጥምረት እንደሚሰሩ ነው ዘገባው ያከለው።

በ2017 ለብሄራዊ ባንክ የቀረበ ወርቅ

ትግራይ -39 ቶን
ጋምቤላ-5.4 ቶን
ኦሮሚያ-5.2 ቶን
ቤንሻንጉል ጉምዝ-4.7 ቶን
ሲዳማ-165 ኪግ
ምንጭ፡ ማእድን ሚኒስቴር

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 12:08:35 +0300
በመጀመሪያው ሳምንት እንደ ፍፃሜ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዘመን ገና በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱን የምንጊዜም ተቀናቃኞች ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አገናኝቷል፡፡

ሁለቱ ቡድኖች ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር ከተራራቁ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡

ቡድኖቹ ምንም እንኳን ከሊጉ ዋንጫ ይራቁ እንጂ እርስ በርስ ሲገናኙ የሚያደርጉት የሜዳ ላይ ትንቅንቅ በስፖርቱ ቤተሰብ ዘንድ ይጠበቃል።

አርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታን ካገኘ በኋላ ባለፉት ዓመታት የሊጉ ተፎካካሪ መሆን ቢችልም ለዓመታት የራቀውን ዋንጫ ማንሳት አልቻለም፡፡

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በንቃት የተሳተፈው የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቪክተር ዮኬሬሽ፣ ማርቲን ዙቢሜንዲ፣ ክርስቲያን ኖርጋርድ፣ ክርስቲያን ሞስኬራ፣ ኖኒ ማዱኬ እና ኬፓ አሪዛባላጋን ወደ ስብስቡ በመቀላቀል ይበልጥ ተጠናክሯል፡፡

ማንቼስተር ዩናይትድ በበኩሉ ቤንጃሚን ሼሽኮ፣ ማቲያስ ኩና፣ ብሪያን ምቤሞን እና ዲዮጎ ሊዮንን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡

ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ታሪክ 22 የመክፈቻ ጨዋታዎችን በማሸነፍ ከሁሉም ቡድኖች የተሻለ ሲሆን ዛሬ ይህንን ሪከርዱን ያስቀጥል ይሆን የሚለው ይጠበቃል፡፡

አርሰናል በበኩሉ ለተከታታይ ሁለተኛ የወጣበትን በመቀልበስ የዋንጫ ክብር ለመጎናፀፍ፥ በመጀመሪያው ሳምንት እንደ ፍፃሜ ቆጥሮ ጨዋታውን ያደርጋል።

ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ከ30 የሚደረገውን የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ሲሞን ሁፐር በመሐል ዳኝነት እንዲሁም ፖል ቴርኒ በቫር ዳኝነት ይመሩታል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 11:12:21 +0300
ጃፓን ሰው ማጠቢያ ማሽን ሠራች

ጃፓን ውስጥ የሚገኘው የሳይንስ ኩባንያ፣ ሰውን በ15 ደቂቃ ውስጥ የሚያጥብ፣ የሚያደርቅ እና የሚያዝናና የሰው ማጠቢያ ማሽን ፈጥሮ ለዓለም አሳውቋል።

ይህ ማሽን አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተባለውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የሚሰራ ሲሆን፣ በቀጣዩ ዓመት በሚካሄደው ኤክስፖ 2025 ላይ ለአንድ ሺህ ጎብኚዎች እንዲሞከሩት ይቀርባል ተብሏል።

ማሽኑ ከሰውነት ባዮሜትሪክ መረጃ የሚሰበስቡ ዳሳሾች (sensors) የተገጠሙለት ሲሆን፣ የእያንዳንዱን ተጠቃሚ የልብ ምት እና የሰውነት ሁኔታ በመለየት ለግለሰቡ የሚመጥን የውሀ ሙቀት እና ፍሰት ያስተካክላል ተብሏል።

በ15 ደቂቃ ውስጥ ሙቅ ውሃ፣ የአየር አረፋዎች እና የውሃ ግፊት በመጠቀም ሰውነትን ያጥባል፤ ሙሉ በሙሉ ያደርቃል ተብሏል።

በተጨማሪም የሰውየውን ስሜት ተንትኖ የሚያዝናኑ ምስሎችንና ድምጾችን ወደ ውስጥ በማስተላለፍ የአእምሮ እረፍት እንዲያገኝ ያግዘዋል ነው የተባለው።

ይህ ፈጠራ፣ በተለይ በጃፓን በዕድሜ የገፉ ሰዎች እየበዙ በመምጣታቸው ከሰው እርዳታ ውጪ እራሳቸውን እንዲያጸዱ ለማስቻል እና የጤና ባለሙያዎችን ጫና ለመቀነስ ታስቦ የተፈጠረ ነው ተብሏል።

ይህ ዘመናዊ ማሽን ቤት ግንባታ ዘርፍ ዲዛይንን ሙሉ በሙሉ እንደሚቀይረው ታምኗል።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 11:01:56 +0300
#ADVERTISEMENT

ዘመን ባንክ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 08:52:45 +0300
የቅድሚያ ግብር መክፈያ ጊዜ
የገንዘብ ሚኒስቴር የቅድሚያ ግብር መክፈያ ጊዜ የሂሳብ ሪፖርት አቀራረብ ላይ የተመሰረተ መሆኑን አስታወቀ

የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች የቅድሚያ ግብር ክፍያ ጊዜን አስመልክቶ አዲስ ማብራሪያ ሰጥቷል። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፣ የቅድሚያ ግብር የሚከፈለው በየሦስት ወሩ ሲሆን፣ የጊዜው ስሌት የሚጀምረው የሂሳብ ሪፖርት ከቀረበበት ወር ማብቂያ ጀምሮ ነው።

​ሚኒስትሩ ለገቢዎች ቢሮ የፃፈዉ ደብዳቤ ላይ ግብር ከፋዮች የየሦስት ወሩን የቅድሚያ ግብር ክፍያ፣ የሂሳብ ሪፖርት ካቀረቡበት ወር በኋላ ባሉት በየሦስት ወሩ መጨረሻ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል።

​በዚህ ማብራሪያዉ ላይ እንደጠቆመዉ የሂሳብ ሪፖርታቸውን በጥቅምት ወር የሚያቀርቡ ግብር ከፋዮች፣ የመጀመሪያውን ቅድሚያ ግብር በየካቲት ወር፣ ሁለተኛውን በግንቦት ወር፣ ሦስተኛውን ደግሞ በነሐሴ ወር ይከፍላሉ። በተጨማሪም፣ ዓመታዊ ግብራቸውን አጠቃለው እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ድረስ መክፈል እንደሚኖርባቸው በዝርዝር አስቀምጧል።

ይህን ተከትሎ ​ የሂሳብ ሪፖርት የሚቀርብበት ወር የግብር ክፍያ ማጠናቀቂያ ወር እንደሚሆን የገለፀ ሲሆን በዚህም መሰረት፣ አንድ ግብር ከፋይ በየሦስት ወሩ የከፈለው ቅድሚያ ግብር ከጠቅላላ ዓመታዊ ግብሩ ያነሰ ከሆነ፣ የቀረውን ልዩነት መክፈል ግዴታ እንዳለበት አፅንኦት ሰጥቷል።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 08:21:36 +0300
በጀቶች ታጅበው የተሸኙት ፑቲን‼️
ከቀናት በፊት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአስር አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አሜሪካ ግዛት አቅንተው  ከዶናልድ ትራምፕ ጋር በአላስካ ግዛት ውይይታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ፑቲን ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የተሳፈሩበት አውሮፕላን በአሜሪካ  F-35 እና F-22 ሁለት ስውርና በአየር ላይ የተለያዩ mission መፈፀም የሚችሉ ዘመናዊ ተዋጊ ጀቶች ታጅበው ወደ ሀገራቸው ራሺያ ሲመለሱ የሚያሳይ ምስል ክሬምሊን ይፋ አድርጋለች(See the first video)።

በተመሳሳይ የራሺያው ፕሬዚደንት አላስካ ሲደርሱ በኢራን የኑክሌየር ጣቢያ ላይ ጥቃት የሰነዘሩት B-2 ቦንብ ጣይ አውሮፕላን እና F-22 ዘመናዊ ተዋጊ ጀቶች flyover አካሂደዋል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት አውሮፕላንም በ B-2 ቦንብ አውሮፕላን ታጅቦ ነበር አላስካ የገባው(see image 2)።
ይህ ዶናልድ ትራምፕ ለፑቲን የተለየ ክብር እንዳላቸው የሚያሳይ ነው ተብሏል።

@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 08:04:28 +0300
የአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የአልሙኒየም ፋብሪካ ሊዘጋ እንደሚችል ተጠቆመ

በአፍሪካ ሁለተኛው ትልቁ የአልሙኒየም ማምረቻ ፋብሪካ የሆነው ሞዛል (Mozal)፣ ለአሁኑ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስምምነት መደምደሚያ በመድረሱ እና አዲስ ስምምነት ላይ አለመደረሱ ምክንያት በመጪው መጋቢት ወር ሊዘጋ እንደሚችል ተገለጸ።

የፋብሪካው ኦፕሬተር የሆነው South32 Ltd. የተባለው ኩባንያ፣ በአዲስ የታሪፍ ረቂቅ ላይ ከሞዛምቢክ መንግስት ጋር ያለው ድርድር በመክሸፉ፣ የኩባንያው አክሲዮኖች ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ ወድቋል።

በሞዛምቢክ ዋና ከተማ ማፑቶ አቅራቢያ የሚገኘው የሞዛል ፋብሪካ፣ በቀጣዩ ዓመት መጀመሪያ ላይ ተግባራዊ ሊሆን በታቀደው አዲስ የታሪፍ ዋጋ ስር ስራውን መቀጠል እንደማይችል ኩባንያው ለተጎጂ አካላት በጻፈው ደብዳቤ ላይ ገልጿል ሲል ብሉምበርግ ዘግቧል።

የSouth32 የኃላፊነት ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ሮብ ጃክሰን በደብዳቤው ላይ፣ "ድርድሩ የቆመ በመሆኑ፣ ሊከሰት የሚችለው ሁኔታ ሞዛል አሁን ያለው የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስምምነት እስኪያልቅ ድረስ መስራቱን ቀጥሎ፣ በመጋቢት 2026 ጥገና እና እንክብካቤ በሚደረግበት ሁኔታ ላይ ሊቀመጥ ይችላል" ብለዋል።

ይህ መዘጋት በሞዛምቢክ ከ2,500 በላይ ሰራተኞች እና ተቀጣሪዎች ስራቸውን እንዲያጡ ያደርጋል። ባለፈው ዓመት ሞዛል ያመረተው አልሙኒየም 1.1 ቢሊዮን ዶላር በማስገባት ለሞዛምቢክ ሦስተኛው ትልቁ የኤክስፖርት ምርት ነበር።

በዚህም ምክንያት South32 በፋብሪካው መዘጋት ምክንያት 372 ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት ገልጿል። ይህም የኩባንያውን የአክሲዮን ዋጋ በጆሃንስበርግ የአክሲዮን ገበያ ላይ በ6.3% እንዲቀንስ አድርጎታል።
@Seledadotio
@Seledadotio
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sun, 17 Aug 2025 07:50:01 +0300
# የስራ እድል ለስራ ፈላጊዎች

#አድራሻ ......መገናኛ ቦሌ ክፍለ ከተማ ጀርባ ሉናር ሕንፃ 4ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር ☎️☎️     0902714007
                                  0990296550
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 22:28:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 22:16:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 19:42:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 19:09:27 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 17:51:51 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 16:51:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 16:41:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001146441085 Sat, 16 Aug 2025 16:07:09 +0300
Подробнее
]]>