Лента постов канала Tikvah-University (@TikvahUniversity) https://t.me/TikvahUniversity ru https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 19:00:27 +0300
Подробнее
18.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 18:52:35 +0300
Подробнее
18.19 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 15:14:20 +0300
Подробнее
27.76 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 15:12:38 +0300
Подробнее
20.63 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 15:12:20 +0300
Подробнее
21.51 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 11:02:50 +0300
Подробнее
28.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 10:44:05 +0300
Подробнее
29.29 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 10:43:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 10:42:53 +0300
Подробнее
20.86 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 21 Aug 2025 10:42:37 +0300
Подробнее
25.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 20 Aug 2025 16:41:00 +0300
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርታቸውን በመደበኛ መርሐግብር በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል እንዲሁም በማታ መርሐግብር በተቋሙ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡

በዚህም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጾች www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et ላይ የተገለፁ ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶችን የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የመመዝገቢያ ቀናት 👇
ከሐሙስ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ

የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

@tikvahuniversity
Подробнее
42.79 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 20 Aug 2025 12:17:33 +0300
#ጥቆማ
#MattuUniversity

መቱ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ መደቦች ፍላጎት ያላቸውንና ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 78
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ (መቱ እና በደሌ)

የምዝገባ ቀን፡-
የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውና ኮፒውን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የማመልከቻ ቦታ፡-
መቱ ዩኒቨርሲቲ፣ መቱ እና በደሌ ካምፓሶች

ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በቀጣይ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል፡፡

(መስፈርቶችን ጨምሮ ዝርዝር የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity
Подробнее
42.31 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 20 Aug 2025 12:17:18 +0300
🔔 ተማሪ ልጆችዎን ያስመዝግቡ!

በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ የተደረገው የ2018 የትምህርት ካላንደር የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም መካሔድ እንዳለበት ያሳያል።

ይህ የመማር-ማስተማር ሒደት መቀመርያ (አካዳሚክ ካላንደር) ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ ሁለተኛ ደረጃ የትምህርት ዕርከኖች ገቢራዊ የሚሆን ነው።

ይሁን እንጂ በተወሰኑ የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ አለመጀመሩን ሰምተናል።

ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ሊሔዱ ይገባል። አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታው ሊቀር አይገባም።

እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም
የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይካሔዳል።

ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም
መምህራን በትምህርት ቤት ተገኝተው ሪፖርት ያደርጋሉ።

ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜን 5/2017 ዓ.ም
የትምህርት ዕቅድ ዝግጅት ጊዜ ይሆናል።

መስከረም 05/2018 ዓ.ም
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ቀን መደበኛ ትምህርት ይጀምራል።

@tikvahuniversity
Подробнее
33.89 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 20 Aug 2025 12:16:46 +0300
🔔 የህክምና ትምህርትዎን በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ተቋማት ዕውቅና ባለው ሚዮንግሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ ይማሩ!

► በዘመናዊ መልክ የተደራጀ
► የራሱ የሆነ ምቹ የተማሪዎች መኖሪያ ያለው
► የኮሪያ ሆስፒታል እህት ኩባንያ

14ኛ ዙር የህክምና ትምህርት ምዝገባ ላይ ነን!

🎓 ኮሌጃችን ያስተማራቸውን ተማሪዎች የብቃት ምዘና ፈተና ማሳለፍ ችሏል!

ለማመልከት 👇
https://maps.app.goo.gl/oxRezU99L2DqnngD6

አድራሻ፦
አዲስ አባባ፣ ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ሬጅስትራር ቢሮ

🗓 ምዝገባ የሚካሔደው እስከ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ፦ 0116395020
ድረ-ገጽ፦ www.mmc-edu.net

#MyungsungMedicalCollege
Подробнее
30.48 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 20 Aug 2025 12:16:38 +0300
4ኛ ዙር የፋይናንስ እና ካፒታል ማርኬት ስልጠና በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ይጀመራል!

የካፒታል ማርኬት ገበያ በኢትዮጵያ ተጀምሯል፡፡ እርስዎም በኢንስቲትዩታችን የሚሰጠውን የፋይናንስና ካፒታል ማርኬት ስልጠና በመውሰድ በገበያው ለመሳተፍ ራስዎን ያዘጋጁ፡፡

👉 ፈጥነው ይመዝገቡ!

ብቁ በሆኑ መምህራን የሚሰጠው ስልጠናው፤ ከመሰረታዊ የካፒታል ገበያ ምንነት አንስቶ እንዴት አንድ ግለሰብ ወይም ተቋም ከስጋት ነፃ በሆነ መንገድ በገበያው ላይ መሳተፍ እንደሚችል ግልፅ ያደርጋል፡፡

☎️ 0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦

ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
34.74 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 15:03:39 +0300
#ጥቆማ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል) በሰባት የሥራ መደቦች ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ የሚያሟሉ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ በጤና የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 9
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ስፔሻሊቲ እና ሰብ-ስፔሻሊቲ
➤ የሥራ ቦታ፦ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

የምዝገባ ቀን፡-
የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከነሐሴ 09/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በኮሌጁ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ተመዝጋቢዎች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ የተሰረዙ/የተደለዙ ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም ተብሏል፡፡ የፈተና ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል ተብሏል፡፡

(የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity
Подробнее
45.55 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 15:03:12 +0300
በ2018 መባቻ በሽ ነገር ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያ! ዝግጁ ሆነን እንጠብቅ! ግን በሽ ምን ሊሆን ይችላል እስኪ ግምታችሁን ኮሜንት ላይ አሳውቁን።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ
በአብሮነት ወደፊት!

#SafaricomEthiopia
#furtheraheadtogether
#1Wedefit
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 11:27:01 +0300
#HawassaUniversity

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን እየሠራ መሆኑን ገለፀ፡፡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን የሚያስፈልጉ ህጎች እና ሰነዶች ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

አሁን ላይ የትምህርት ፕሮግራሞች እና የሰው ኃይል ክለሳ እየተካሔደ መሆኑን የገለፁት ፕሬዝዳንቱ፤ የሚታጠፉ እንዲሁም አዲስ የሚጀመሩ የትምህርት ፕሮግራሞች ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል፡፡

በምርምር ዘርፍ የተለየው ዩኒቨርሲቲው፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በመምህራን ትምህርት፣ በጤና እና ግብርና ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ ገልፀዋል፡፡ #FBC

@tikvahuniversity
Подробнее
43.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 11:26:54 +0300
#ArsiUniversity

አርሲ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞች ክለሳ እያካሔደ መሆኑን ገለፀ፡፡

በአፕላይድ ሳይንስ ዘርፍ የተለየው ተቋሙ፤ በግብርና፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ጤና መስኮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ሙሰጦፋ ባቲ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

ከንድፈ ሀሳብ በዘለለ ተግባር ተኮር ትምህርቶች ላይ ሰፊ ትኩረት መሰጠቱን ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል፡፡

ተማሪዎች በኢንተርንሽፕ እና በኤክስተርንሽፕ በኢንዱስትሪዎች እንዲለማመዱ ከ44 ኢንዱስትሪዎች ጋር ስምምነት መደረጉን ገልፀዋል። #FBC

@tikvahuniversity
Подробнее
40.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 11:26:43 +0300
"በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ፡፡" - ትምህርት ሚኒስቴር

ሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተለያየ ደረጃ ቢሆንም በተመደቡባቸው የተግባር እና የምርምር ተልዕኮ መስኮች መግባታቸውን የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

በቀጣይ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ ለሙሉ ወደ ተልዕኮ መስካቸው እንዲገቡ እየተሠራ ነው ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ይህም ክህሎት ያለው የሰው ሀይል ለማፍራትና ተማሪዎች የአካባቢያቸውን ጸጋ በመለየት ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀርቡ የሚያስችል ነው ብለዋል፡፡

ኢንዱስትሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምጣት ለተማሪዎች ስልጠና እንዲሰጡ እና ስታርትአፖች እንዲፈጠሩ የሚደረግ መሆኑን ገልፀዋል። #FBC

@tikvahuniversity
Подробнее
33.91 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 11:26:25 +0300
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ

የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️

BSc Fields of Study:
→ Doctor of Medicine
→ Doctor of Dental Medicine
→ Bachelor of Dental Science
→ Nursing

TVET Programs:
→ Dental Therapy
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Radiography

⭐️ CPD ማዕከል አገልግሎት!

☎️ 0913398780 / 0911596059

አድራሻ፦
CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ

📍 Addis Ababa, CMC square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital

Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege
Подробнее
33.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 19 Aug 2025 11:25:09 +0300
32ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy) ስልጠና የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ይጀመራል!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 መሠረታዊ የአካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦

ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
38.51 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 18 Aug 2025 21:35:39 +0300
#WachemoUniversity

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም የተቋሙ የህክምና ተማሪዎች እንዲሁም ለ2018 ዓ.ም የኅብረተሰብ ጤና ተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል።

የተገለፁት ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ነሐሴ 19 እና 20/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@tikvahuniversity
Подробнее
52.06 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 18 Aug 2025 16:19:57 +0300
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡


በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘ
መን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡

መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 12/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡

(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity
Подробнее
74.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 18 Aug 2025 11:00:40 +0300
የ2018 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ

የሲዳማ ክልል እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮዎች የ2018 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም ጀምረዋል።

በአዲስ ከበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 ትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን፤ እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

በተመሳሳይ በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ሲሆን፤ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል።

የ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን መደበኛ ትምህርት መስከረም 05/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

ተማሪ የሆኑ ልጆችዎን በጊዜ ያስመዝግቡ!

@tikvahuniversity
Подробнее
54.19 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 18 Aug 2025 11:00:30 +0300
#ይመዝገቡ

የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ምዝገባ!

ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ለማስተማር ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ምዝገባ የሚያበቃው 👇
ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም

ለመመዝገብ 👇
https://sbs.moe.gov.et/apply

(ተጨማሪ መረጃና ዝርዝር መስፈርቶች ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity
Подробнее
47.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 18 Aug 2025 11:00:21 +0300
Подробнее
35.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 18 Aug 2025 11:00:14 +0300
Подробнее
37.77 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 17 Aug 2025 19:18:18 +0300
Подробнее
50.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 17 Aug 2025 17:07:51 +0300
Подробнее
51.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 17 Aug 2025 17:07:00 +0300
Подробнее
37.65 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 17 Aug 2025 17:00:20 +0300
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ

የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️

BSc Fields of Study:
→ Doctor of Medicine
→ Doctor of Dental Medicine
→ Bachelor of Dental Science
→ Nursing

TVET Programs:
→ Dental Therapy
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Radiography

⭐️ CPD ማዕከል አገልግሎት!

☎️ 0913398780 / 0911596059

አድራሻ፦
CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ

📍 Addis Ababa, CMC square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital

Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege
Подробнее
44.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 16 Aug 2025 11:51:19 +0300
የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ልዩ ስልጠና

ልዩ የክረምት የአቅም ግንባታ ስልጠና ለወሰዱ የትምህርት ቤት አመራሮች የስልጠና ማጠናቀቂያ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል፡፡

የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ከሐምሌ 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ስልጠናው እስከ ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን፤ ከሐምሌ 28/2017 እስከ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም ስልጠናቸውን ለተከታተሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አመራሮች የስልጠና ማጠናቀቂያ ምዘና መሰጠት ተጀምሯል፡፡

በሚያስተምሩት የትምህርት ዓይነት እየተመዘኑ ያሉት መምህራኑ፤ 70% እና ከዚያ በላይ ውጤት ለሚያመጡት በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል መባሉ ይታወሳል፡፡

በሌላ በኩል በተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመውሰድ የገቡ መምህራን ከአበል ክፍያ፣ ከምግብና ውሃ አቅርቦት እና ከመኝታ አገልግሎት አለመሟላት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ለመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ቀናት ማቅረባቸው ተሰምቷል።

ምስል፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

@tikvahuniversity
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 16 Aug 2025 11:48:26 +0300
#AAU #GAT

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች (Masters and PhD) በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች ለአመልካቾች ክፍት ማድረጉ ይታወቃል፡፡

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞቹን ዝርዝር በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms መመልከት ይችላሉ፡፡

አመልካቾች በቅድሚያ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መውሰድና ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የGAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም

በተከታዩን ሊንክ ይመዝገቡ 👇
https://portal.aau.edu.et

GAT ፈተና መቼ ይሰጣል?
ከነሐሴ 12-19/2017 ዓ.ም

@tikvahuniversity
Подробнее
45.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 16 Aug 2025 11:48:18 +0300
🔔 የህክምና ትምህርትዎን በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ተቋማት ዕውቅና ባለው ሚዮንግሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ ይማሩ!

► በዘመናዊ መልክ የተደራጀ
► የራሱ የሆነ ምቹ የተማሪዎች መኖሪያ ያለው
► የኮሪያ ሆስፒታል እህት ኩባንያ

14ኛ ዙር የህክምና ትምህርት ምዝገባ ላይ ነን!

🎓 ኮሌጃችን ያስተማራቸውን ተማሪዎች የብቃት ምዘና ፈተና ማሳለፍ ችሏል!

ለማመልከት 👇
https://maps.app.goo.gl/oxRezU99L2DqnngD6

አድራሻ፦
አዲስ አባባ፣ ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ሬጅስትራር ቢሮ

🗓 ምዝገባ የሚካሔደው እስከ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ፦ 0116395020
ድረ-ገጽ፦ www.mmc-edu.net

#MyungsungMedicalCollege
Подробнее
26.71 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 16 Aug 2025 11:47:40 +0300
የሦስት ወር የበይነ መረብ (ONLINE) ስልጠናዎች ምዝገባ ላይ ነን!

የስልጠናዎቹ ዓይነት፦
👉 Advanced Graphic, Video Editing, Motion Graphic & Digital Marketing
👉 Computer  Programming & Database
👉MERN Stack Website & Mobile Application Development
👉 Import & Export
👉 Research Methods & Analysis
👉 Animation & Visual Effect
👉 Artificial Intellegence and Data Science
👉 Interior Design

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
27.91 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 19:29:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 19:27:50 +0300
Подробнее
43.44 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 18:46:19 +0300
Подробнее
34.98 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 18:45:58 +0300
Подробнее
40.64 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 10:36:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 10:36:40 +0300
Подробнее
41.58 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 10:36:31 +0300
Подробнее
26.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 15 Aug 2025 10:36:25 +0300
Подробнее
27.06 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 20:56:41 +0300
#ጥቆማ
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም አዲስ ለሚጀምራቸው ሁለት የሦስተኛ ዲግሪ (ደረጃ 8) ፕሮግራሞች መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች እንዲያመለክቱ ጋብዟል፡፡

TVTI’s PhD Programs:

➫ Manufacturing Technology
➫ TVT Leadership & Management

የቅበላ መስፈርቶች፦

➫ ማስተርስ ዲግሪ (Level 7) በተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዕውቅና ካለው ተቋም
➫ የማስተርስ ዲግሪ CGPA ቢያንስ 3.25
➫ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ
➫ ቢያንስ የሦስት ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
➫ የቅድመ ጥናት ፕሮፖዛል (ከ5-10 ገፅ) ማስገባት ይጠበቅባችኋል
➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ (የትምህርት/የሥራ)
➫ ከሁለት ገፅ ያልበለጠ የMotivation ደብዳቤ

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
አርብ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም

(ለዝርዝር መረጃ ከላይ የተያያዘውን የተቋሙን መልዕክት ይመልከቱ።)

@tikvahuniversity
Подробнее
48.54 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 20:56:30 +0300
🌐 ለክረምቱ ፍቱን ቅመም 🔥

💨⚡እስከ 7 ሰዓት የሚቆይ የባትሪ አቅም ያለውና አዳዲስ የቴክኖሎጂ ትሩፋቶችን ይዞ በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩ ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም!

🍰 ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር!

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡

#SafaricomEthiopia
Подробнее
41.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 17:21:42 +0300
#AAU

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የአጭር ጊዜ የፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት መርሐግብሮች ማዕቀፍን አጸደቀ፡፡

ዩኒቨርሲቲው የፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት መርሐግብሮችን ለመንደፍ፣ ለማዘጋጀት እና ለመተግበር የሚያስችል ማዕቀፍ አጽድቋል።

ማዕቀፉ ሁሉም የአጭር ጊዜ የሙያ ማሰልጠኛ መርሐግብሮች ተዛማጅነት ያላቸው፣ የጥራት ደረጃዎችን የሚያሟሉ እና ከሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ መመዘኛዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን እንደሚያረጋግጥ ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ማዕቀፉ በተደራጀ ቅርፅ ለባለሙያዎች፣ ለኢንዱስትሪዎች እና ለሙያ ማኅበራት ፍላጎቶች ምላሽ የሚሰጡ ችግር ፈቺ የስልጠና ፕሮግራሞች ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነ የዩኒቨርስቲው አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄይሉ ዑመር (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡

ማዕቀፉ ዩኒቨርሲቲው በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዱ ካስቀመጠው ለአገራዊ ፍላጎት ምላሽ መስጠት አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ መሆኑ ተገልጿል፡፡

@tikvahuniversity
Подробнее
51.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 09:12:58 +0300
#Update
#MoE

በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ትምህርታችሁን አጠናቃችሁ ወደ 9ኛ ክፍል የተዛወራችሁና ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ ለመማር ፍላጎት ያላችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ #ተማሪዎች https://sbs.moe.gov.et ላይ በመግባት ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

በተመሳሳይ በእነዚህ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቀጥራችሁ ለማስተማር ፍላጎቱ ያላችሁ #መምህራን https://sbs.moe.gov.et/carrier/teacher ላይ በመግባት ማመለከት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር በድጋሚ ገልጿል።

(መስፈርቶች እና ዝርዝር መረጃ ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity
Подробнее
46.12 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 09:12:51 +0300
#ጥቆማ

PhD በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ!

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ በመሆን በ2ዐ18 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስተር በመደበኛ መርሐግብር በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራም አመልካቾችን ተቀብለው ማስተማር ይፈልጋሉ፡፡

የፕሮግራሙ ዓላማ በዘርፉ ያለውን የተመራማሪዎች እና ባለሙያዎች እጥረት መቅረፍ ሲሆን፤ ለምርምር የሚያስፈልገውን በጀት ማፈላለግ ጨምሮ ለፕሮግራሙ ስኬት ሁለቱም ተቋማት በከፍተኛ ትኩረት እንደሚሠሩ ተገልጿል።

የማመልከቻ ጊዜ በኦንላይን 👇
ከነሐሴ 08/2017 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም

አመልካቾች በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ ላይ ለዚሁ መመዝገቢያ ተብሎ የተዘጋጀውን ሊንክ www.aastu.edu.et/Application በመከተል መመዝገብ ይችላሉ፡፡

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እና ቦታ በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል፡፡

ለበለጠ መረጃ፦
+251118898627 / +251114624178 / +251993807178

@tikvahuniversity
Подробнее
44.04 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 09:12:40 +0300
🔔 የህክምና ትምህርትዎን በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ተቋማት ዕውቅና ባለው ሚዮንግሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ ይማሩ!

► በዘመናዊ መልክ የተደራጀ
► የራሱ የሆነ ምቹ የተማሪዎች መኖሪያ ያለው
► የኮሪያ ሆስፒታል እህት ኩባንያ

14ኛ ዙር የህክምና ትምህርት ምዝገባ ላይ ነን!

🎓 ኮሌጃችን ያስተማራቸውን ተማሪዎች የብቃት ምዘና ፈተና ማሳለፍ ችሏል!

ለማመልከት 👇
https://maps.app.goo.gl/oxRezU99L2DqnngD6

አድራሻ፦
አዲስ አባባ፣ ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ሬጅስትራር ቢሮ

🗓 ምዝገባ የሚካሔደው እስከ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ፦ 0116395020
ድረ-ገጽ፦ www.mmc-edu.net

#MyungsungMedicalCollege
Подробнее
28.92 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 14 Aug 2025 09:12:32 +0300
የሦስት ወር የበይነ መረብ (ONLINE) ስልጠናዎች ምዝገባ ላይ ነን!

የስልጠናዎቹ ዓይነት፦
👉 Modern Accountancy (ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ)
👉 IFRS-Based Peachtree Accounting and IFRS Conversion
👉 IPSAS and Quick Book
👉 Import and Export
👉 Digital Marketing
👉 Capital Market
👉 Journalism
👉 Language

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦

ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
35.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 13 Aug 2025 17:40:34 +0300
Подробнее
54.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 13 Aug 2025 17:37:53 +0300
Подробнее
40.28 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 13 Aug 2025 09:16:10 +0300
Подробнее
55.98 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 13 Aug 2025 09:16:03 +0300
Подробнее
46.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 13 Aug 2025 09:15:53 +0300
Подробнее
29.99 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Wed, 13 Aug 2025 09:15:29 +0300
Подробнее
38.43 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 17:06:50 +0300
#MoE

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ፥ የዲግሪ ህትመት የሚዘጋጀው የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ የዲግሪ ህትመትን የተመለከተና በሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም የተፈረመ ደብዳቤ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል፡፡ 

በዚህም የዲግሪ ማስረጃ ወይም ሰርተፊኬት ህትመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በማዕከል የሚታተም መሆኑን መጋቢት 02/2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁን አስታውሷል፡፡  ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ እና ከዚህ በፊት ተመርቀው መረጃውን ያልወሰዱ ከተመረቁ ጊዜ ጀምሮ ህትመቱ በማዕከል ተከናውኖ በዩኒቨርሲቲው ወይም በተቋሙ በኩል የሚሠራ ወይም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል፡፡

በመሆኑም ከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ሊሠራለት የሚገባውን የሰርተፍኬት ይዘት (በውስጡ የሚገለፁ ይዘቶችን፣ ሎጎዎች እና ተጨማሪ መብት ያላቸው ጉዳዮች) በማካተት እጅግ ቢዘገይ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቁ አሳስቧል፡፡

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ያለው ህትመት የሚዘጋጀው፣ የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

(ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ያገኘነው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity
Подробнее
60.82 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 14:02:26 +0300
የጤና ሙያ ተመዛኞች!

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነገ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።

ፈተናውን የምትወስዱ ተመዛኞች፥ በጤና ሚኒስቴር ይፋ የተደረገውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መመሪያ ሰነድ (Protocol) በጥንቃቄ ማንበብ ይጠበቅባችኋል።

በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች፣ ባዶ ወረቀቶች፣ እንዲሁም ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡

በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይኖርባችኋል።

በፈተና ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 መደወል ትችላላችሁ።

(የፈተናው መመሪያ ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity
Подробнее
53.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 13:59:53 +0300
ጥሩ ጨዋታ ይዘን መሃል ላይ ካርዱ አለቀ? ችግር የለም! ወደ *711# ደውለን የድምጽ ጥቅል ክሬዲት እናግኝ!

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether
Подробнее
46.89 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 11:36:03 +0300
#AddisAbabaEducationBureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቀብሎ ለማስተማር በ2017 ዓ.ም በሸገር ከተማ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ተምራችሁ፣ በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ (Average) 80 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን መመዝገቡ ይታወቃል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው፦
➫ ለ9ኛ ክፍል ረቡዕ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ2፡00-5፡30
➫ ለ7ኛ ክፍል ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም ከሰዓት ከ7፡00-10፡30

አመልካቾች ይህን ሊንክ 👉 bs.ministry.et በመጫን የመፈተኛ ቦታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡

ተፈታኞች ፈተናው ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀድማችሁ በመፈተኛው ቦታ መገኘት አለባችሁ ተብሏል።

@tikvahuniversity
Подробнее
46.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 11:11:50 +0300
#OdaBultumUniversity

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በኤዱኬሽናል ሳይኮሎጂ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።

ዩኒቨርሲቲው በኤዱኬሽናል ሳይኮሎጂ እና በTEFL የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በሶሲዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት የውስጥ ግምገማ አካሒዷል።

የትምህርት ፕሮግራሞች በፈጠራ የታገዘና ዘመኑ የሚጠይቀውን የማስተማር ሁኔታ ለመፍጠር እንዲሁም የዘርፉን የኢንዱስትሪ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ ናቸው ተብሏል።

በቀጣይ በስርዓተ ትምህርቶቹ ላይ በውጭ ባለድርሻ አካላት ግምገማ ከተደረገ በኋላ ፕሮግራሞቹ እንደሚከፈቱ ይጠበቃል።

@tikvahuniversity
Подробнее
44.28 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 11:11:39 +0300
#InjibaraUniversity

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።

ዩኒቨርሲቲው ፕሮግራሙን ለመክፈት የውጭ ስርዓተ ትምህርት ግምገማ (External Validation Workshop) አካሒዷል።

ፕሮግራሙን ለመክፈት የሚያስችሉ ግብዓቶች ከሰው ኃይል ጀምሮ መሟላታቸውን የዩኒቨርሲቲው ቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲን ይልቃል አንዷለም (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ምሁራን በውጭ ስርዓተ ትምህርት ግምገማው ላይ በቨርችዋል መሳተፉቸው ተገልጿል።

@tikvahuniversity
Подробнее
34.61 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 11:11:30 +0300
#ጥቆማ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ከዛሬ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይካሔዳል፡፡

ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ፦
➫ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ከድረ-ገጽ ኮፒ፣
➫ የ8ኛ ክፍል የውጤት ካርድ የተማሪው ፀባይ “A” የሚያሳይ፣
➫ ለፈተና ዝግጅት ብር 300 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሒሳብ ቁጥር 1000013481788 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ መያዝ፡፡

የመግቢያ ፈተና (ከ8ኛ ክፍል ሒሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶች) ቅዳሜ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ የሚሰጥ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@tikvahuniversity
Подробнее
38.13 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 11:11:19 +0300
🔔 የህክምና ትምህርትዎን በሀገር ውስጥ እና በዓለም አቀፍ ተቋማት ዕውቅና ባለው ሚዮንግሰንግ ሜዲካል ኮሌጅ ይማሩ!

► በዘመናዊ መልክ የተደራጀ
► የራሱ የሆነ ምቹ የተማሪዎች መኖሪያ ያለው
► የኮሪያ ሆስፒታል እህት ኩባንያ

14ኛ ዙር የህክምና ትምህርት ምዝገባ ላይ ነን!

🎓 ኮሌጃችን ያስተማራቸውን ተማሪዎች የብቃት ምዘና ፈተና ማሳለፍ ችሏል!

ለማመልከት 👇
https://maps.app.goo.gl/oxRezU99L2DqnngD6

አድራሻ፦
አዲስ አባባ፣ ገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ሬጅስትራር ቢሮ

🗓 ምዝገባ የሚካሔደው እስከ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ድረስ ነው፡፡ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ስልክ፦ 0116395020
ድረ-ገጽ፦ www.mmc-edu.net

#MyungsungMedicalCollege
Подробнее
27.26 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Tue, 12 Aug 2025 11:11:06 +0300
የሦስት ወር የበይነ መረብ (ONLINE) ስልጠናዎች ምዝገባ ላይ ነን!

የስልጠናዎች ዓይነት፦
👉 Advanced Graphic, Video Editing, Motion Graphic and Digital Marketing
👉 Computer Programming and Database
👉 MERN Stack Website and Mobile Application Development
👉 Import and Export
👉 Research Methods and Analysis
👉 Animation and Visual Effect
👉 Interior Design
👉 Artificial Intellegence and Data Science

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
34.48 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 20:09:18 +0300
Подробнее
53.85 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 08:21:40 +0300
Подробнее
56.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 08:21:30 +0300
Подробнее
48.25 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 08:20:49 +0300
Подробнее
41.28 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 08:20:43 +0300
Подробнее
41.73 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 08:20:34 +0300
የሦስት ወር የበይነ መረብ (ONLINE) ስልጠናዎች ምዝገባ ላይ ነን!

የስልጠናዎቹ ዓይነት፦
👉 Modern Accountancy (ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ)
👉 IFRS-Based Peachtree Accounting and IFRS Conversion
👉 IPSAS and Quick Book
👉 Import and Export
👉 Digital Marketing
👉 Capital Market
👉 Journalism
👉 Language

☎️  
0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦

ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
27.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Mon, 11 Aug 2025 08:20:23 +0300
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ

የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️

BSc Fields of Study:
→ Doctor of Medicine
→ Doctor of Dental Medicine
→ Bachelor of Dental Science
→ Nursing

TVET Programs:
→ Dental Therapy
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Radiography

⭐️ CPD ማዕከል አገልግሎት!

☎️ 0913398780 / 0911596059

አድራሻ፦
CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ

📍 Addis Ababa, CMC square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital

Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege
Подробнее
28.35 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 20:06:43 +0300
#NGAT

የተወሰኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ጀምረዋል።

የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ በቀጣይ ሳምንት የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የአመልካቾች ምዝገባ እያደረጉ ነው።

በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የ NGAT አመልካቾች ምዝገባና ፈተና ከነሐሴ 2017 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ እንደሚከናወን ይጠበቃል።

@tikvahuniversity
Подробнее
57.78 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 20:06:35 +0300
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሦስት እና በስድስት ወራት ያሰለጠናቸውንና በሙያ ብቃት ምዘና (COC) ብቁ መሆናቸው የተረጋገጠላቸው 87 ሰልጣኞች አስመርቋል።

በዛሬው ዕለት ከተመረቁት መካከል ከ6 ዓመት ህጻን እስከ ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊነት ላይ የሚገኙ ሰልጣኞች ይገኙበታል።

ምሩቃኑ በግራፊክ ዲዛይን፣ በድረ-ገፅ ግንባታ፣ በአካውንቲንግ፣ በፎቶግራፊ፣ በጋዜጠኝነት፣ በኢንቴሪየር ዲዛይን፣ በዓለም አቀፍ ንግድ እና ሌሎችም የስልጠና ዘርፎች ስልጠናቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

በምረቃ መርሐግብሩ ላይ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እና ሌሎች ታዋቂ ባለሙያዎች ለተመራቂዎች የመልካም ምኞትና ለሀገር ማበርከት ስላለባቸው ኃላፊነት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በተለያዩ የስልጠና ዘርፎች በማሰልጠንና በሙያ ምዘና ብቃት አስመዝኖ በማብቃት፤ ለገበያው ተወዳዳሪ የሆኑ ባለሙያዎችን በማበርከት ላይ እንደሚገኝ ከተቋሙ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

@tikvahuniversity
Подробнее
40.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 17:29:29 +0300
#AmharaEducationBureau

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደርን ይፋ አድርጓል።

በጊዜ ሰሌዳው መሠረት፥ የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ተማሪ የሆኑ ልጆችዎን ያስመዝግቡ!

እስከ ነሐሴ19/2017 ዓ.ም መምህራን በትምህርት ቤት ተገኝተው ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

የ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ-ጊዜ (Day One Class One) የሚጀምረው መስከረም 05/2018 ዓ.ም ይሆናል።

(የክልሉ የ2018 ዓ.ም ሙሉ የትምህርት ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity
Подробнее
45.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 17:27:51 +0300
#JigjigaUniversity

ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉ ለሚሠሩ መምህራን ሐኪሞች የመኖሪያ ቤቶች ገንብቶ አስረክቧል።

ዩኒቨርሲቲው በሼክ ሀሰን የበሬ ኮምፕሪሄንሲቭ በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚሠሩ መምህራን ሐኪሞች የተጠናቀቁና መገልገያ የተሟላላቸው 100 መኖሪያ ቤቶች ገንብቶ አስረክቧል።

የቤቶቹ መገንባት ሐኪሞቹ ገጥሟቸው የነበረው የመኖሪያ ቤት ችግር የሚፈታ መሆኑ ተገልጿል።

@tikvahuniversity
Подробнее
34.92 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 17:27:29 +0300
Подробнее
29.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 15:26:25 +0300
| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዩኒቨርሲቲዎች መረጃ አሰጣጥን በተመለከተ የተናገሩት፦

"ዩኒቨርሲቲዎች ስለተማሪዎቻቸውና ስለሚሠሩት ሥራ ትክክለኛ መረጃ ስጡን ብለን ከጠየቅን ሦስት ዓመት አልፎናል፡፡ ሆኖም እስካሁን የተሟላ መረጃ ለማግኘት ችግር ሆኖብናል፡፡ በዩኒቨርሲቲዎች ዘንድ እውነተኛ መረጃ መስጠት አልተለመደም፡፡"

"ባለፈው ዓመት ከተማሪዎች ምገባ ጋር ተያይዞ የውሸት ሪፖርት ሲቀርብ ነበር፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቁጥር በውሸት በመጨመር በጀት እንዲጨመርላቸው ያደርጉ ነበር። ዩኒቨርሲቲዎች አሉን የሚሏቸውን የተማሪዎች መረጃ ከእነፎቷቸው አምጡ ስንል ግን፣ አሉን ብለው ካስመዘገቧቸው ተማሪዎች 251 ሺህ ያህሉ የት እንደገቡ አያውቁም፥ ለማምጣትም አልቻሉም፡፡ አንድ ዕውቀት ላይ እሠራለሁ የሚል ተቋም በዚህ ደረጃ ላይ የሚገኝ ከሆነና እውነተኛ መረጃ መስጠት የማይፈልግ ከሆነ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲመጣ የምንፈልገውን ለውጥ አዝጋሚ ያደርገዋል።"

@tikvahuniversity
Подробнее
47.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 14:24:16 +0300
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት አዘጋጅቷል።

ራስገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ በማውጣት በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና መቀበሉ ይታወቃል።

በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድኅረ-ምረቃ እና 66 የቅድ-ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጿል።

በዚህም ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም አዘጋጅቷል።

መረጃውን ለማግኘት በተገለፁት ቀናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ልደት አዳራሽ ይገኙ።

@tikvahuniversity
Подробнее
50.93 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sun, 10 Aug 2025 14:24:05 +0300
Подробнее
35.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 09 Aug 2025 14:27:20 +0300
Подробнее
47.51 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 09 Aug 2025 10:50:11 +0300
Подробнее
50.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 09 Aug 2025 10:49:59 +0300
Подробнее
47.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 09 Aug 2025 10:49:44 +0300
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ

የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️

BSc Fields of Study:
→ Doctor of Medicine
→ Doctor of Dental Medicine
→ Bachelor of Dental Science
→ Nursing

TVET Programs:
→ Dental Therapy
→ Nursing
→ Medical Laboratory
→ Pharmacy
→ Radiography

⭐️ CPD ማዕከል አገልግሎት!

☎️ 0913398780 / 0911596059

አድራሻ፦
CMC አደባባይ ከፀሐይ ሪል እስቴት ጀርባ ከ ICMC ጠቅላላ ሆስፒታል አጠገብ

📍 Addis Ababa, CMC square, Behind Tsehay Real Estate, next to ICMC General Hospital

Facebook: https://www.facebook.com/Lorcanmedicalcollege
Подробнее
34.81 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Sat, 09 Aug 2025 10:49:18 +0300
የሁለት ወር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Modern Accountancy) ስልጠና የፊታችን ሰኞ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም ይጀመራል!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና
👉 መሠረታዊ የአካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦
ቁ.1:
ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Подробнее
37.04 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 18:49:32 +0300
የልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ምዝገባ!

ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል።

በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05-15/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

ለመመዝገብ 👇
https://sbs.moe.gov.et/apply

(ተጨማሪ መረጃ እና ከዚህ ቀደም የወጣው ዝርዝር መስፈርት ከላይ ተያይዟል።)

@tikvahuniversity
Подробнее
55.67 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 18:48:49 +0300
Подробнее
34.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 17:35:36 +0300
#ጥቆማ
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም አዲስ ለሚጀምራቸው ሁለት የሦስተኛ ዲግሪ (ደረጃ 8) ፕሮግራሞች መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች እንዲያመለክቱ ጋብዟል፡፡

TVTI’s PhD Programs:

➫ Manufacturing Technology
➫ TVT Leadership & Management

የቅበላ መስፈርቶች፦

➫ ማስተርስ ዲግሪ (Level 7) በተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዕውቅና ካለው ተቋም
➫ የማስተርስ ዲግሪ CGPA ቢያንስ 3.25
➫ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ
➫ ቢያንስ የሦስት ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
➫ የቅድመ ጥናት ፕሮፖዛል (ከ5-10 ገፅ) ማስገባት ይጠበቅባችኋል
➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ (የትምህርት/የሥራ)
➫ ከሁለት ገፅ ያልበለጠ የMotivation ደብዳቤ

የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም

(ለዝርዝር መረጃ ከላይ የተያያዘውን የተቋሙን መልዕክት ይመልከቱ።)

@tikvahuniversity
Подробнее
46.87 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 17:35:00 +0300
🌐 ለክረምቱ ፍቱን ቅመም 🔥

💨⚡️እስከ 7 ሰዓት የሚቆይ ባትሪ ያለውና በአንዴ እስከ 8 ሰው ድረስ የሚያስጠቅመውን ልዩ ቅመም MIFIን ገዝተን ፈጣን 4G ኢንተርኔት እንጠቀም!

🍰 ለ30 ቀን ከሚቆይ ነጻ 30ጊባ ዳታ ጉርሻ ጋር!

ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት⚡️

#SafaricomEthiopia
Подробнее
41.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 14:41:48 +0300
#ጥቆማ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


➤ የሥራ መደብ፦ School of Marketing Trainee
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያ
ላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25

የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05
-09/2017 ዓ.ም

ምዝገባ ቦታዎች፦

➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላng>ይን (
https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index)
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡ ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

@tikvahuniversity
Подробнее
63.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 11:42:09 +0300
#ጥቆማ
#EthiopianAirlines

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የአውሮፕላን አብራሪ (Trainee Pilot) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡


➤ የሥራ መደብ፦ Trainee Pilot
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ BSC ዲግሪ በኢንጂነሪንግ፣ ቴክኖሎጂ፣ ሳይንስ ተዛማ
ጅ መስኮች ዕውቅና ካለው ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተመረቀ/የተመረቀች እና CGPA 2.75 ያለው/ያላት ወይም
BSC/BA ዲግሪ በየትኛውም የትምህርት መስክ ዕውቅና ካለው ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተመረቀ/የተመረቀች እና CGPA 3.00 ያለው/ያላት እንዲሁም በ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሒሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዝኛ ‘B’ ያመጣ/ያመጣች ወይም በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሒሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዝኛ 50% ነጥብ ያመጣ/ያመጣች
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25
➤ ቁመት፦ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ፤ 1.65ሜ እና በላይ ለሴት

የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታዎች፦

➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index)
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡

@tikvahuniversity
Подробнее
51.24 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 11:41:58 +0300
Подробнее
41.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 11:41:50 +0300
#ጥቆማ
#EthiopianAirlines

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የበረራ አስተናጋጅ (Trainee Cabin Crew) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ Trainee Cabin Crew
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30
➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ
➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ
➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III የሆነ/የሆነች

የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም


የምዝገባ ቦታዎች፦

➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን (https://corporate.ethiopianairlines.com/eaa/applocation-for-local/Index)
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ

🔔ምዝገባ ሲያደርጉ የአስፈላጊ ሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን (የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የልደት ሰርተፊኬት የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የቀበሌ መታወቂያ) ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡

@tikvahuniversity
Подробнее
48.55 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 11:41:43 +0300
Подробнее
37.63 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 11:41:30 +0300
Подробнее
30.08 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Fri, 08 Aug 2025 11:41:22 +0300
Подробнее
29.79 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 07 Aug 2025 19:26:44 +0300
Подробнее
51.43 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 07 Aug 2025 19:26:37 +0300
Подробнее
49.46 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001166082018 Thu, 07 Aug 2025 11:40:08 +0300
Подробнее
51.89 k
]]>