Лента постов канала FBC (Fana Broadcasting Corporate) (@fanatelevision) https://t.me/fanatelevision This is FBC's official Telegram channel. For more updates please visit www.fanabc.com ru https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 22:53:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 21:59:31 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 21:58:32 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 20:06:00 +0300
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር ሐሳብ ላይ የጻፉት አራተኛውንና "የመደመር መንግሥት" የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ በተመለከተ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።

#PMOEthiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 16:17:49 +0300
የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል። አርቲስት ደበበ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ዘርፍ የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን÷ በቴአትር፣ በፊልም እና በጋዜጠኝነት ሙያ በርካታ ሥራዎችን…

https://www.fanamc.com/archives/299222
Подробнее
13.55 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 15:50:01 +0300
የደብረ ታቦር በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር ዓመታዊ በዓል በዛሬው ዕለት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ በዓሉ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበር ሲሆን÷ በደብረታቦር ከተማ ርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሐይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ መልካሙ…

https://www.fanamc.com/archives/299219
Подробнее
13.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 14:52:43 +0300
የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል አሉ፡፡ አጉባኤው እንዳሉት፤ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ከፍታ ለማሳካት እንደ ሀገር በታቀዱት ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ግቦች ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ይገባል፡፡ መልካም አጋጣሚዎች ላይ በመመስረት እና ተግዳሮቶችን ወደ በጎ ተፅዕኖ…

https://www.fanamc.com/archives/299214
Подробнее
13.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 14:29:30 +0300
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ-ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከፍተኛ የንግድ መስመር የሆነውን የሚኤሶ – ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት አስጀምረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የሚኤሶ – ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ መንግሥት የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን ያለውን ቁርጠኝነት የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ የፍጥነት መንገዱ ለሀገር ውስጥ ታላላቅ የገበያ ዕድሎችን በመፍጠር ንግድና ኢኮኖሚን…

https://www.fanamc.com/archives/299196
Подробнее
12.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 13:36:34 +0300
ማስታወቂያ

ተቀማጭ ገንዘብዎ የኢንሹራንስ ሽፋን እንዳለው ያውቁ ኖሯል!

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 482/2013 የተቋቋመ ሲሆን፣ ዓላማውም በባንክና በማይክሮፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ተቀማጭ ገንዘብ ለሚያስቀምጡ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች የመድን ወይም የኢንሹራንስ ሽፋን በመስጠት ወይም ጥበቃ በማድረግ ለፋይናንስ ሥርዓት መረጋጋት አስተዋጽኦ ማደረግ ነው፡፡

በዚህም መሠረት አይበለውና አንድ ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ ተቋም ከስሮ ቢወድቅ፣ ፈንዱ ለእያንዳንዱ ገንዘብ አስቀማጭ እስከ አንድ መቶ ሺ ብር ተመላሽ የሚያደርግ በመሆኑ 97 በመቶ የሚሆኑ አስቀማጮች ለገንዘባቸው ሙሉ በሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን ያገኛሉ ማለት ነው፡፡

ፈንዱ ተልዕኮውን ለማሳካት የገንዘብ አቅሙን ማሳደግ ያለበት በመሆኑ፣ በአሁኑ ጊዜ አረቦን/ገቢ ከአባል ፋይናንስ ተቋማት እያሰባሰበ የሚገኝ ሲሆን ገቢውን ይበልጥ ለማሳደግ የተሰበሰበውን ዓረቦን መልሶ ኢንቨስት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት ፈንዱ እስካሁን ብር 13.85 ቢሊዮን ከአባል የፋይናንስ ተቋማት አረቦን የሰበሰበ ሲሆን በግምጃ ቤት ሰነድ ላይ ያለው የኢንቨስትመንት ክምችቱም ብር 15.14 ቢሊዮን ደርሷል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251115571597 እና 251115578534 መደወል ይቻላል፡፡
Подробнее
11.96 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 13:02:03 +0300
#ሐሳብ_ላይ - ዛሬ ምሽት ይጠብቁን
Подробнее
11.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 12:58:17 +0300
ከ6.3 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
➡️በየወሩ መክፈል የሚችሉበት የክፍያ ስርዐት ➡️ከባለ1 - 3 መኝታ ቤት አማራጭ
ለበለጠ መረጃ 6100 ላይ ወይም 0948111111 ይደውሉልን !
ወይም በዉጭ የስልክ መስመራችን : +1 571-547-2858
ያልተገነባ አንሸጥም !
App Store :-https://apps.apple.com/.../noah-real-estate-plc/id1258116187
Play store :- https://play.google.com/store/apps/details...
🌐https://noahrealestateplc.com

#Noahrealeastae #Appartment #house #noahoasis #location #home #gurdshola #guesthouse #Investment #investmentstrategies

Noahrealestateplc
Home - Noah
Welcome to Noah: Redefining Excellence in Real Estate
At Noah, we don't just build structures; we craft legacies. With a heritage of excellence and a commitment
Подробнее
12.71 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 11:54:28 +0300
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት አመት ስራ ላይ መዋሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የታክስ ገቢ ከጠቅላላ የሀገር…

https://www.fanamc.com/archives/299209
Подробнее
11.99 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 11:51:42 +0300
ለአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በብሔራዊ ቴአትር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሽኝት መርሐ ግብሩ ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል። የአርቲስቱን ስራዎች የሚያወሱ እና አርቲስቱን የሚዘክሩ ስነ ስርአቶች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት…

https://www.fanamc.com/archives/299205
Подробнее
11.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 10:43:19 +0300
የውጭ ምንዛሪ ወጪ የሚያስቀሩ 96 ዓይነት ምርቶች …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የውጭ ምንዛሪ ወጪን የሚያስቀሩ 96 ዓይነት ምርቶች በሀገር ውስጥ እየተመረቱ ነው አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ጽ/ቤት ሃላፊ አያና ገብሬ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ መንግስት ገቢ ለማሳደግና የውጭ ምንዛሪ ወጪን ለመቀነስ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች ትኩረት ሰጥቷል። በዚህም በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው ወደ ሀገር ይገቡ የነበሩ ምርቶችን በሀገር…

https://www.fanamc.com/archives/299198
Подробнее
12.74 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 10:12:09 +0300
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተመደቡባቸው የአጠቃላይ የተግባር እና የምርምር መስኮች ገብተዋል፡፡ በተለያየ ደረጃ ቢሆንም ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት…

https://www.fanamc.com/archives/299193
Подробнее
13.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 08:32:11 +0300
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Подробнее
13.67 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 08:12:10 +0300
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር ሐሳብ ላይ የጻፉት አራተኛውንና "የመደመር መንግሥት" የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ በተመለከተ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።

#PMOEthiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Tue, 19 Aug 2025 07:27:44 +0300
የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ”ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት” ፤ “ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” ፤ መባሉም ለዚሁ ነው፡፡ የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሐይማኖታዊ አስተምህሮው ኢየሱስ…

https://www.fanamc.com/archives/299190
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 22:10:39 +0300
ኢትዮጵያን የሚመጥን ከተሜነት https://www.youtube.com/watch?v=NhVP3Zn9vu8
Подробнее
15.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 21:39:34 +0300
የትራምፕና ዘለንስኪ ውይይት በነጩ ቤተ መንግስት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በኋይት ሃውስ በድጋሚ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ማስቆም በሚቻልበት ሁኔታ፣ ሊኖሩ ስለሚችሉ የሰላም ጥረቶች፣ በአሜሪካ ድጋፍና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በዚህ ወቅት ÷በጦርነቱ የሰዎችን ሞት ለማስቀረት የተኩስ አቁም ሃሳብን እንደሚደግፉ ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ ለአንድ…

https://www.fanamc.com/archives/299187
Подробнее
16.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 21:25:46 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=lbOpgc1I4Ho
Подробнее
15.86 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 20:32:34 +0300
https://youtu.be/iTvRUnxeWt0
Подробнее
16.91 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 17:30:16 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=aZDS3r3N0H8
Подробнее
18.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 15:55:14 +0300
የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት ሰራተኛውን የኑሮ ጫና ለማቃለል አይነተኛ ሚና ይኖረዋል አለ፡፡ የኮንፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ እንዳሉት፤ መንግስት የኑሮ ውድነቱ ቀጥተኛ ተጎጂ የሆኑ የመንግስት ሰራተኞችን የኢኮኖሚ ሁኔታ በማጤን የሠጠው ምላሽ ይደነቃል። መንግስት ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ለማድረግ ያቀደው የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ…

https://www.fanamc.com/archives/299179
Подробнее
20.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 14:28:17 +0300
ማስታወቂያ

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !
በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል !

በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green Mobility) አካል የሆነው እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የመኪና ፍይናንሲንግ ሲስተም “ዮቶፕያ ግሪን ፈንድ” (www.ugmfund.com) በመጠቀም በመኪና ሊዝ ፍይናንሲንግ በዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (900,000 ብር ጀምሮ ) በርካታ ደንበኞችን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ማድረጉን ቀጥሏል፡፡

እንዲሁም የዮቶፕያ ግሪን ፈንድ ሲስተምን በመጠቀም ላለፉት 4 ወራት ለመኪና እቁብ ስትቆጥቡ የከረማችሁ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! የመኪና እቁብ እጣ እወጣጥ ስነስርአቱ በይፋ የፊታችን ነሀሴ17 ቀን 2017 አ.ም በደማቅ ስነ ስርዓት ይከናወናል፡፡

በእለቱም የመመዝገቢያ እና የ4 ወር መዋጮን ጨምሮ 120,000 ብር ብቻ ከፍሎ የመኪና ባለቤት የሚሆኑ ደንበኖች ይለያሉ ፤ ለአዲስ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ነሀሴ 15, 2017 ድረስ መራዘሙን ስንገልጽ በደስታ ነው ፡፡

አድራሻችን ፡- 1. አምባሳደር ሲኒማ ፍትለፊት ከመከላከያ መ/ቤት አጠገብ
2. ቦሌ መድሀኒያለም 7ኛ ፎቅ
3. አዳማ - ጀርመን ሲቲ ማል 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ :- በጥሪ ማእከል 8022
ወይም በ 0975808080 / 0976808080 ይደውሉ !
www.ugmfund.com

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ | ህልሞን እውን ማድረግ !
#Utopia_Technology #Utopia_Green_Mobility
#Utopia_Green_Fund  #Vehicle_Financing
Making Dreams Come True !
Подробнее
19.67 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 13:55:12 +0300
ከ6.3 ሚሊየን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
➡️በየወሩ መክፈል የሚችሉበት የክፍያ ስርዐት ➡️ከባለ1 - 3 መኝታ ቤት አማራጭ
➡️የንግድ ሞሎች
➡️ሆስፒታሎች
➡️ትምህርት ቤት እና ባንኮች
➡️ለአየር መንገድ 30 ደቂቃ
➡️ለአዲስ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ኮንቬሽን ሴንተር በቅርብ እርቀት ላይ ➡️የመኪና ፓርኪንግ ያለው ኖህ ኦአሲስ የግሎ ያድርጉ ያድርጉ!

ለበለጠ መረጃ 6100 ላይ ወይም 0948111111 ይደውሉልን !
ወይም በዉጭ የስልክ መስመራችን : +1 571-547-2858
ያልተገነባ አንሸጥም !
App Store :-https://apps.apple.com/.../noah-real-estate-plc/id1258116187
Play store :- https://play.google.com/store/apps/details...
🌐https://noahrealestateplc.com

#Noahrealeastae #Appartment #house #noahoasis #location #home #gurdshola #guesthouse #Investment #investmentstrategies

Noahrealestateplc
Подробнее
18.15 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 13:46:10 +0300
የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በተሻለ ትጋትና ቁርጠኝነት መስራት ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ሁሉም አመራርና አባላት በተሻለ ትጋት ሊሰሩ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ አቶ አደም ፋራህ…

https://www.fanamc.com/archives/299164
Подробнее
17.32 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 13:12:26 +0300
ከመስከረም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የደመወዝ ማሻሻያ
https://www.youtube.com/watch?v=hAsAe60lV-M
Подробнее
17.84 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 09:40:29 +0300
ሳምንቱ በምስል:- ከነሐሴ 5 እስከ 11 ቀን 2017 ዓ.ም
#PMOEthiopia
Подробнее
20.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 08:37:19 +0300
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Подробнее
21.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 08:33:48 +0300
ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡ የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው ብሏል፡፡ በዚህም ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት መወሰኑን አስታውቋል፡፡ በማሻሻያው ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር…

https://www.fanamc.com/archives/299148
Подробнее
24.51 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Mon, 18 Aug 2025 08:32:43 +0300
የኢፌዴሪ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው – የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

የኢፌዴሪ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የገጠሟትን የኢኮኖሚ ስብራቶች ለመጠገንና ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ግስጋሤ ለማፋጠን አዲስ የኢኮኖሚ ልማት ዕይታ እና መንገድ እየተከተለች ትገኛለች። በተያዘው ብዝኃ ዘርፍ፣ ብዝኃ ተዋናይ እና ብዝኃ ተጠቃሚ የኢኮኖሚ ዕድገት አቅጣጫ፣ ለኢኮኖሚ ጥራትና አሳታፊነት ትልቅ ትኩረት ተሰጥቷል፡፡ እንደሚታወቀው፣ ሀገራችን የማክሮ ኢኮኖሚ…

https://www.fanamc.com/archives/299145
Подробнее
19.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 20:24:40 +0300
Подробнее
18.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 18:49:19 +0300
Подробнее
18.48 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 18:32:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 18:27:37 +0300
Подробнее
15.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 17:17:37 +0300
Подробнее
15.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 16:54:19 +0300
Подробнее
15.86 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 16:38:31 +0300
Подробнее
14.18 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 15:34:50 +0300
Подробнее
14.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 14:40:56 +0300
Подробнее
15.17 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 14:23:00 +0300
Подробнее
14.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 13:32:27 +0300
Подробнее
15.27 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 13:05:26 +0300
Подробнее
13.61 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 12:02:08 +0300
Подробнее
15.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sun, 17 Aug 2025 10:55:35 +0300
Подробнее
16.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 22:11:44 +0300
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ ከሐምሌ 1 ቀን 2025 ጀምሮ ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ባንኩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ባንኩ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ በማቅረብ የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ፍላጎት ለማስተናገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው። በዚህም መሰረት በዛሬው ዕለት…

https://www.fanamc.com/archives/299095
Подробнее
17.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 21:50:08 +0300
የወላይታ ሶዶ ከተማ የኮሪደር ልማት ስራ በጅምር ላይ ቢሆንም እንኳ ከምንተክለው ጋር ተሳስሮ የአኗኗር ዘዬያችንን ከፍ እያደረገ የከተማው ውበት እየጨምረ እንደሆነ ያመላክታል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Подробнее
18.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 21:37:56 +0300
ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በተደረገው ጨዋታ ሃላንድ ሁለት ግቦችን ሲስቆጥር ሬይንደርስ እና ቼርኪ ቀሪ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡

https://www.fanamc.com/archives/299090
Подробнее
18.49 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 19:01:26 +0300
ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችንን ውጤት ተመልክተናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችንን ውጤት ተመልክተናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ወላይታ ሶዶ አረንጓዴ ኢትዮጵያን የመገንባት ጽኑ አቋማችን ምስክር ናት ብለዋል።

ከአርባምንጭ እስከ ወላይታ ስንጓዝ የአረንጓዴ ልማት ሥራችን ውጤት እንዲሁም አስደናቂ የፍራፍሬ እርሻ ልማት መስክ ተመልክተናል በማለት ገልጸዋል።

እነዚህ ጥረቶች የመልከዓ ምድሩን ልምላሜ ከመመለስ ባሻገር የአኗኗር ዘይቤንም የማሸጋገር ሥራዎች እንደሆኑ አመልክተዋል።

በጠንካራ የሥራ ባሕሉ እና ኅብረቱ የሚታወቀው የወላይታ ሕዝብ በዚህ የለውጥ ሂደት ውስጥ ጠንካራ ሚና መወጣቱን ቀጥሏል ነው ያሉት በመልዕክታቸው።
Подробнее
14.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 18:21:30 +0300
በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አምስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዘገብ አሸንፋለች። አትሌቷ ተቃናቃኟን ኬኒያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በፍጹም የበላይነት በመቅድም ነው በቀዳሚነት ውድድሩን ያጠናቀቀችው። ጉዳፍ ውድድሩን በሶስት ደቂቃ ከ50 ሴኮንድ ከ62 ማይኮሮ ሴኮንድ በመግባት ያጠናቀቀች ሲሆን ያስመዘገበችው ሰዓት በርቀቱ 5ኛው…

https://www.fanamc.com/archives/299077
Подробнее
14.32 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 17:09:53 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=GticQ7sjwos
Подробнее
14.28 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 16:26:01 +0300
አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡ አስቶን ቪላ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ በሜዳው ቪላፓርክ ኒውካስልን አስተናግዷል። በጨዋታው ኤዝሪ ኮንሳ በሰራው ጥፋት በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናብቷል። የተጫዋች ብልጫ የነበረው ኒውካስል ያገኘውን አጋጣሚ መጠቀም ሳይችል ቀርቷል። የሊጉ የመጀመሪያ…

https://www.fanamc.com/archives/299071
Подробнее
15.08 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 15:18:30 +0300
የዩክሬን ፕሬዚዳንት በነጩ ቤተ መንግስት ከትራምፕ ጋር ዳግም ሊገናኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት ዓለም በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውይይት ያለ በቂ ስምምነት ተቋጭቷል። የሁለቱ መሪዎች የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት እልባት ያገኝ ዘንድ የጎላ አስተዋጽኦ ይኖረዋል በሚል ሲጠበቅ ነበር። ሶስት ሰዓት የፈጀው የአላስካ ውይይት ይህ ነው የሚባል የመፍትሄ ተስፋ ሳይፈነጥቅ መቋጨቱን…

https://www.fanamc.com/archives/299068
Подробнее
13.84 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:59:54 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=l-XS8n2y3Zg
Подробнее
13.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:40:19 +0300
የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ምርት ለውጭ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት የባሕር ዳር ልዩ ኢኮኖሚ ዞን 3 ሚሊየን 400 ሺህ 647 ዶላር ዋጋ ያለው ምርት ለውጭ ገበያ አቅርቧል። የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ ቁሜ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የታቀደው 500 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ነበር።…

https://www.fanamc.com/archives/299064
Подробнее
13.27 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:37:37 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=wAu-DiZkLkI
Подробнее
11.55 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:29:02 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=-z-IbOEBWc0
Подробнее
11.55 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:20:39 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=AFn3tYbQwG4
Подробнее
11.66 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:15:30 +0300
https://www.youtube.com/watch?v=tvBUsg-s2Jk
Подробнее
11.85 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 14:14:52 +0300
ማዕረግ ሀይሉ በመሐሙድ አህመድ "ዝምታ ነው መልሴ"
https://www.youtube.com/watch?v=VMI3xFV3xL4
Подробнее
12.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 13:42:03 +0300
የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህል እና እሴት መሰረት ሊከበር ይገባል – አባ ገዳ ጎበና ሆላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህልና እሴት መሰረት መካሄድ አለበት አሉ የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ። አባ ገዳዎችና እና ሀደ ሲንቄዎች የጎቤና እና ሺኖዬ ጨዋታን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ÷ ጨዋታው ጥንታዊ የኦሮሞ ባህል እና እሴቶችን የተከተሉ መሆን እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። ጎቤ እና ሺኖዬን ከባህሉና ከገዳ እሴት ውጭ መጫወት…

https://www.fanamc.com/archives/299060
Подробнее
12.95 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 12:38:29 +0300
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡ ትናንት የተጀመረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ ከኒውካስል ጋር ይገናኛል። እንዲሁም ባለፈው የውድድር ዓመት በሊጉ ደካማ እንቅስቃሴ የነበረው ቶተንሃም 11 ሰዓት ላይ…

https://www.fanamc.com/archives/299055
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 12:35:11 +0300
ለመኖሪያም ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነው በጉርድ ሾላ አደባባይ ኖህ ኦአሲስ እና በዘመናዊ መንደር ቦሌ ኖህ ኮርትያድ ለገበያ ይዘን ቀርበናል ! ለበለጠ መረጃ 6100 ላይ ወይም 0948111111 ይደውሉልን !
ወይም በዉጭ የስልክ መስመራችን : +1 571-547-2858
ያልተገነባ አንሸጥም !
App Store :-https://apps.apple.com/.../noah-real-estate-plc/id1258116187
Play store :- https://play.google.com/store/apps/details...
🌐https://noahrealestateplc.com

#Noahrealeastae #Appartment #house #noahoasis #location #home #gurdshola #guesthouse #Investment #investmentstrategies

Noahrealestateplc
Home - Noah
Welcome to Noah: Redefining Excellence in Real Estate
At Noah, we don't just build structures; we craft legacies. With a heritage of excellence and a commitment
Подробнее
12.12 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 11:50:26 +0300
ከዩ ኤን ቱሪዝም ጋር ሊሰራባቸው በሚችሉ የትብብር መስኮች ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ተቋም ዋና ፀሐፊ ሼይካ አል ኑዌስ ጋር በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ውይይቱ የኢትዮጵያን ቀዳሚ የቱሪዝም የትኩረት አቅጣጫዎችን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከተቋሙ ጋር ሊሰራባቸው በሚችሉ የትብብር መስኮች ላይ ያተኮረ መሆኑን ሚኒስትሯ ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል። በዚህም የአቅም ማጎልበቻ…

https://www.fanamc.com/archives/299005
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 11:06:54 +0300
ማስታወቂያ

በካርድዎ ብቻ
በቀን እስከ 1 ሚሊዮን ብር
ግብይት መፈፀም ይችላሉ!
****
በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን

👉  በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
👉  በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
👉  በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!

✅ ልብ ይበሉ፡

በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
Подробнее
12.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 11:05:07 +0300
በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ወደ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ሊገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ሊገቡ ነው። በቢሮው የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ዳኛቸው ሽፈራው አዲስ አበባ ከወረቀት የተላቀቀ አገልግሎትን ለመገንባት የስማርት ሲቲ ጉዞ ላይ እንደመሆኗ ተቋሙ ዘርፉን ለማዘመን የሚያስችሉ የተለያዩ ዲጂታል አሰራሮችን ጀምሯል ነው ያሉት።…

https://www.fanamc.com/archives/299048
Подробнее
12.23 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 10:55:59 +0300
ማስታወቂያ

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !
በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል !

በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green Mobility) አካል የሆነው እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የመኪና ፍይናንሲንግ ሲስተም “ዮቶፕያ ግሪን ፈንድ” (www.ugmfund.com) በመጠቀም በመኪና ሊዝ ፍይናንሲንግ በዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (900,000 ብር ጀምሮ ) በርካታ ደንበኞችን ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ማድረጉን ቀጥሏል፡፡

እንዲሁም የዮቶፕያ ግሪን ፈንድ ሲስተምን በመጠቀም ላለፉት 4 ወራት ለመኪና እቁብ ስትቆጥቡ የከረማችሁ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! የመኪና እቁብ እጣ እወጣጥ ስነስርአቱ በይፋ የፊታችን ነሀሴ17 ቀን 2017 አ.ም በደማቅ ስነ ስርዓት ይከናወናል፡፡

በእለቱም የመመዝገቢያ እና የ4 ወር መዋጮን ጨምሮ 120,000 ብር ብቻ ከፍሎ የመኪና ባለቤት የሚሆኑ ደንበኖች ይለያሉ ፤ ለአዲስ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ነሀሴ 15, 2017 ድረስ መራዘሙን ስንገልጽ በደስታ ነው ፡፡

አድራሻችን ፡- 1. አምባሳደር ሲኒማ ፍትለፊት ከመከላከያ መ/ቤት አጠገብ
2. ቦሌ መድሀኒያለም 7ኛ ፎቅ
3. አዳማ - ጀርመን ሲቲ ማል 1ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ :- በጥሪ ማእከል 8022
ወይም በ 0975808080 / 0976808080 ይደውሉ !
www.ugmfund.com

ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ | ህልሞን እውን ማድረግ !
#Utopia_Technology #Utopia_Green_Mobility
#Utopia_Green_Fund  #Vehicle_Financing
Making Dreams Come True !
Подробнее
14.23 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 09:02:42 +0300
አርባ ምንጭ በእጅጉ ማራኪ ስፍራ ነው፤ ትንሽ የእጅ ስራ ከታከለበት በከፍተኛ ደረጃ ለኢትዮጵያ ሃብት፣ ለኢትዮጵያ መስህብ የመሆን አቅም አለው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Подробнее
12.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 08:58:02 +0300
የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል 13 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ይሰራጫል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘንድሮው ዓመት የወባ በሽታ ስርጭትን ለመከላከል 13 ሚሊየን የአልጋ አጎበር ይሰራጫል አለ የጤና ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ህይወት ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ 75 በመቶ የሚሆነው የሀገሪቱ ክፍል ለወባ በሽታ ስርጭት ምቹ ነው። በዚህም ከክረምት ወቅት መጠናቀቅ በኋላ ከመስከረም እስከ…

https://www.fanamc.com/archives/299034
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 08:00:36 +0300
የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Подробнее
13.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Sat, 16 Aug 2025 07:58:55 +0300
ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ናቸው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ያልተጠቀምንባቸውን አቅሞቻችንንም የሚገልጡ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ አርባምንጭ በተፈጥሮ ስሪቷ ውብ ናት፤ በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ሥራዎች በቅርቡ በጎበኘንበት ወቅት የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክትን ተመልክተናል ብለዋል።

ይኽ ሥራ በመጠነ ርዕዩ ግዙፍ በመሆኑ አርባምንጭ ታላላቅ ጉባኤዎችን እንድታስተናገድ ያስችላታልም ነው ያሉት።

ከዚህ ቀደም ከነበረን ምልከታ ሰፋ ብሎ የተከናወነው የኩልፎ ወንዝ ዳርቻ ልማት ለከተማዋ ልዩ መልኮች ተጨማሪ ገጽታ ፈጥሯል ሲሉም ገልጸዋል።

ወደ አርባምንጭ ጫካ አዳዲስ የመግቢያ መንገዶች የተሠሩ መሆናቸውን ገልጸው፥ ለተራሮቹ፣ ለውሃው እና ለከባቢው ደኖች መዳረሻ በር እንደሆኑም አመልክተዋል።

እነዚህና ሌሎች ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ብዙ ከተሞች ያየናቸው መሻሻሎች የተለያዩ አማራጮች እንዳሉን የሚያሳዩ ያልተጠቀምንባቸውን አቅሞቻችንንም የሚገልጡ ናቸው ሲሉም ጠቁመዋል።

ይኽ እድገት በጋራ ጥረቶቻችን ታላላቅ ነገሮችን እንደምናሳካ የሚያመለክት ግልጽ ምልክት ነው ሲሉም ነው የገለጹት።
Подробнее
12.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 21:35:09 +0300
Подробнее
15.06 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 20:50:11 +0300
Подробнее
14.63 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 20:12:03 +0300
Подробнее
15.24 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 18:05:10 +0300
Подробнее
15.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 17:58:42 +0300
Подробнее
14.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 17:08:07 +0300
Подробнее
14.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 16:15:08 +0300
Подробнее
14.58 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 15:13:05 +0300
Подробнее
13.44 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 14:58:55 +0300
Подробнее
12.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 14:57:42 +0300
Подробнее
11.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 14:17:12 +0300
Подробнее
12.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 13:19:39 +0300
Подробнее
13.42 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 13:15:41 +0300
Подробнее
12.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 12:34:14 +0300
Подробнее
11.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 12:16:00 +0300
Подробнее
11.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 11:58:07 +0300
Подробнее
11.84 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 11:26:17 +0300
Подробнее
11.29 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 11:10:36 +0300
Подробнее
11.87 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 10:56:46 +0300
Подробнее
11.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 10:51:05 +0300
Подробнее
12.28 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 10:00:44 +0300
Подробнее
12.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 08:16:19 +0300
Подробнее
14.25 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Fri, 15 Aug 2025 07:47:30 +0300
Подробнее
14.82 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Thu, 14 Aug 2025 21:39:51 +0300
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በ 8 ሀገራት የችግኝ ተከላ ያከናውናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በሁለተኛው የወጣቶች ዓለም አቀፍ ችግኝ ተከላ (plant fraternity) መርሐ ግብር ፓኪስታንን ጨምሮ በስምንት ሀገራት ችግኝ ይተክላሉ። የፓርቲው ወጣቶች ክንፍ ፕሬዚዳንት አክሊሉ ታደሰ 2ኛው የአረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ያላትን ጸኑ አቋም የምታጋራበት ነው ብለዋል። መርሐ ግብሩ በሀገራቱ ችግኝ መትከል ብቻ…

https://www.fanamc.com/archives/298962
Подробнее
17.73 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Thu, 14 Aug 2025 19:45:57 +0300
በ24 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የተገነባው የቦንጋ ከተማ አረንጓዴ ፓርክ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦንጋ ከተማ የኮሪደር ልማት አካል የሆነው የአረንጓዴ ፓርክ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የቦንጋ ከተማ እያከናወነ ያለው የከተማ ኮሪደር ልማት ሥራ በክልሉ ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን ነው። የአረንጓዴ ፓርኩ ለአገልግሎት መብቃት የከተማ አስተዳደሩ በተሻለ…

https://www.fanamc.com/archives/298956
Подробнее
16.64 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Thu, 14 Aug 2025 18:22:25 +0300
ምን እያሉን ነው?

ከሁለት ሳምንት በፊት፤ ናይሮቢ የካምፓላ እንግዳዋን ከፍ ባለ ፕሮቶኮል ተቀበለች፡፡ ፍፁም አረንጓዴ አፀዱን በቀዩ ምንጣፍ ያደመቀው የናይሮቢ ስቴት ሃውስ መስተንግዶም በካምፓላ እንግዶች ዘንድ የተወደደ ሆነ፡፡ ከጥቅል ግቦች ውስጥ ንግድና ኢንቨስትመንትን ወደላቀ ምዕራፍ ለማሻገር ያለመው ይፋዊ ጉብኝት፤ ውይይቶችን አካሂዶና ስምምነቶችን ፈርሞ መቋጫውን የርዕሳነ ብሔሮቹ የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ አድርጓል፡፡ በሳቅ እና ጨዋታ ጭምር የታጀበው የዊሊያም…

https://www.fanamc.com/archives/298953
Подробнее
16.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Thu, 14 Aug 2025 17:50:06 +0300
የሉዓላዊነት ምልክት የሆነውን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለልዩነት መደገፍ አለብን – አብን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሉዓላዊነትና የእድገት ምልክት በመሆኑ መላው ኢትዮጵያውያን ያለልዩነት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ጥሪ አቀረበ፡፡ ንቅናቄው ግድቡን በተመለከተ ባወጣው መግለጫ፥ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቷ የመጠቀም መብቷ ለድርድር እንደማይቀርብ በመግለጽ፤ የአባይ ወንዝን በፍትሃዊነት የመጠቀም ሉዓላዊ መብት እንዳላት አጽንኦት ሰጥቷል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ህዳሴ…

https://www.fanamc.com/archives/298950
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001228636687 Thu, 14 Aug 2025 17:34:38 +0300
ነፃ ሐሳብ- በቅርብ ቀን ይጠብቁን! #ነፃሐሳብ
Подробнее
14.14 k
]]>