Лента постов канала Dashen Bank (@DashenBankEthiopia) https://t.me/DashenBankEthiopia Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com ru https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 20 Aug 2025 16:25:37 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 20 Aug 2025 10:14:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 20 Aug 2025 08:27:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 19 Aug 2025 16:19:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 19 Aug 2025 13:47:29 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 19 Aug 2025 10:30:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 19 Aug 2025 08:56:14 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 19 Aug 2025 08:06:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 18 Aug 2025 15:55:49 +0300
Подробнее
11.78 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 18 Aug 2025 11:00:09 +0300
Подробнее
10.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 18 Aug 2025 09:09:48 +0300
Подробнее
10.46 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 18 Aug 2025 08:03:01 +0300
Подробнее
10.57 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 16 Aug 2025 12:32:16 +0300
Подробнее
13.07 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 16 Aug 2025 09:59:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 16 Aug 2025 09:01:58 +0300
Подробнее
11.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 16 Aug 2025 08:04:20 +0300
Подробнее
11.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 15 Aug 2025 16:20:47 +0300
ቅዳሜ ጠዋት 3 ሰዓት ይጠብቁን!

ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት በቴሌግራም ገጻችን ለየት ያለ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅተናል፡፡

ለአሸናፊ ተሳታፊዎቻችን ከዳሸን ሱፐር አፕ ውስጥ ከሚገኙ ሱቆች አጓጊ ሽልማቶች ይበረከትላቸዋል፤ አሁኑኑ የዳሸን ባንክ ቴሌግራም ገጻችንን በመቀላቀል ይጠብቁን፡፡

ይህንን መልዕክት ለወዳጅ ጓደኛዎ ያጋሩ።


#Ethiopia #DashenBank #quiz
Подробнее
12.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 15 Aug 2025 09:30:35 +0300
የት/ቤት የክፍያ ስርዓት ከዳሸን ጋር ዘምኗል!

ሁሉን በአንድ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ
https://www.dashensuperapp.com/download

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenapp #dashensuperapp #Superapp #schoolpayment #dashenschoolpaymet
Подробнее
12.64 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 15 Aug 2025 08:21:17 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
11.87 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 14 Aug 2025 18:00:11 +0300
Подробнее
13.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 14 Aug 2025 14:47:20 +0300
Подробнее
11.95 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 14 Aug 2025 09:24:44 +0300
Подробнее
12.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 14 Aug 2025 08:05:18 +0300
Подробнее
11.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 13 Aug 2025 09:01:49 +0300
⚽️ለስፖርት አፍቃሪያን!

የሃገር ውስጥ ምርት የሆኑ፣ ጥራታቸውን የጠበቁ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጡ የስፖርት አልባሳትን የሚያመርተው ጎፈሬ ስፖርት ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ይገኛል።

ኳሶች፣ የጂም ቦርሳዎች፣ የበረኛ ጓንቶች፣ ኮፍያዎች፣ የውሃ ዳምፔል እና ሌሎች ለስፖርት የሚያስፈልጉ እቅዎችን በዳሸን ሱፐር አፕ ከጎፈሬ ስፖርት ማዘዝ ይችላሉ።

ቢፈልጉ በአካል  አልያም ካሉበት ሆነው እንዲመጣልዎ በዳሸን ሱፐር አፕ ይዘዙ።
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Подробнее
14.32 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 13 Aug 2025 08:25:17 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
12.95 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 12 Aug 2025 14:34:35 +0300
Подробнее
15.48 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 12 Aug 2025 08:49:35 +0300
Подробнее
14.64 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 12 Aug 2025 08:09:58 +0300
Подробнее
14.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 11 Aug 2025 17:00:01 +0300
እንኳን ደስ አልዎ፤ ግብይትዎ ቀሏል!

ዳሸን ባንክ ከኢታ ሶልዩሽንስ እና ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ኢአርፒ፣ የክፍያ ማሽን (POS) እና የካሽ ሬጂስተርን አንድ ላይ የያዘውን የዙሪያ ቢዝነስ አውቶሜሽን ስርዓት ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡

ለበለጠ መረጃ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ አልያም www.zoorya.etን ይጎብኙ፡፡

#Zoorya #easy #payment #pos #card #ERP #bank #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank
Подробнее
15.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 11 Aug 2025 11:08:22 +0300
ቅዳሜ በቴሌግራም ገጻችን ለጠየቅነው ጥያቄ የአሸናፊዎች ዝርዝር፡
Подробнее
15.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 11 Aug 2025 08:31:50 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
15.48 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 09 Aug 2025 11:38:00 +0300
ለወዳጅ የሚሰጥ ቆንጆ ስጦታ!

መልካም መአዛ ያላቸው ሽቶዎችን ለመግዛት ከፈለጉ Shito Corner እና Classic Perfume  ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ ያገኛሉ።
 
ቢፈልጉ በአካል  አልያም ካሉበት ሆነው እንዲመጣልዎ በዳሸን ሱፐር አፕ ይዘዙ።
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 09 Aug 2025 09:02:36 +0300
ልዩነቱን ይፈልጉ፣ ይሸለሙ!

የውድድሩ መመሪያዎች፦

* አንድ ተወዳዳሪ መመለስ የሚችለው አንድ ልዩነት ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ተወዳዳሪ ተቀባይነት የለውም ፡፡

* መልሱን መመለስ የሚቻለው በማክበብ እና ስክሪን ሾት "screenshot" አድርጎ በማጋራት ነው ፡፡

* አንድ ተወዳዳሪ ያገኘውን ልዩነት ሌላ ተወዳዳሪ ያንኑ ልዩነት ደግሞ መመለስ አይችልም ፡፡

* መጀመሪያ የመለሱ 10 አሸናፊዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ ፡፡

* የተስተካከለ (Edited) መልስ ተቀባይነት የለውም፡፡
Подробнее
17.21 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 09 Aug 2025 08:10:57 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
14.79 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 08 Aug 2025 16:45:14 +0300
Подробнее
17.74 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 08 Aug 2025 10:59:24 +0300
Подробнее
18.07 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 08 Aug 2025 09:10:11 +0300
Подробнее
16.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 08 Aug 2025 08:34:17 +0300
Подробнее
16.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 07 Aug 2025 14:29:30 +0300
ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞቹ 914 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር አቀረበ

ዳሸን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ደንበኞች 914 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ያቀረበ ሲሆን ከዚህም ውስጥ 257.5 ሚሊየን ዶላር ለነዳጅ ግዥ የቀረበ ነበር፡፡

ባንኩ እ.ኤ.አ በሃምሌ ወር 2025 ብቻ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞቹ 112.6 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ማቅረብ ችሏል፡፡ ከዚህም ውስጥ 33.9 ሚሊየን ዶላር ለነዳጅ ግዥ የቀረበ ነው፡፡

ዳሸን ባንክ በዚሁ ወር 73.1 ሚሊየን ዶላር የተለያዩ ምርቶችን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት እንዲውል አቅርቧል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ወደተለያዩ የውጭ አገራት ለሚጓዙ ደንበኞቹ 5.6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ማቅረብ ችሏል፡፡

ዳሸን ባንክ በነሃሴ ወር የመጀመሪያ ስድስት ቀናት እንዲሁ የውጭ ምንዛሬ ጥያቄ ላቀረቡ ደንበኞች 11 ሚሊየን ዶላር አቅርቧል፡፡

ዳሸን ባንክ ደንበኞቹ የሚያቀርቧቸውን የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎች ለማርካት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
Подробнее
16.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 07 Aug 2025 11:50:26 +0300
ዓለምአቀፍ ግብይትዎን ይፈጽሙ፤ በሄዱበት ይሸለሙ!

ዳሸን ባንክ ከማስተርካርድ ጋር በመተባበር ለ3 ወር የሚቆይ ዘመቻ ይዞላችሁ መጥቷል።

እስካሁን በሁለት ተከታታይ ዙሮች አሸናፊዎችን በስጦታ አንበሽብሸናል። እርስዎም የዳሸን ፕሪ ፔይድ ማስተርካርድን በመጠቀም ከ100 የአሜሪካን ዶላር በላይ በውጭ ሀገር ክፍያ ሲፈጽሙ ከተሸላሚዎች አንዱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

ከፍተኛ ግብይት ያከናወኑ 3 አሸናፊዎች በየሁለት ሳምንቱ ይሸለማሉ፡፡

በጉዞዎ በዳሸን ማስተርካርድ ግብይትዎን ይፈጽሙ!

#international #mastercard #reward #dollar #travel  #bank #ኢትዮጵያ #ethiopia #dashenbank
Подробнее
14.85 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 07 Aug 2025 08:21:10 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
14.91 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 06 Aug 2025 13:43:13 +0300
Подробнее
14.96 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 06 Aug 2025 08:16:54 +0300
Подробнее
14.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 06 Aug 2025 07:20:02 +0300
Подробнее
13.58 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 05 Aug 2025 12:14:35 +0300
ዝግጁ ነን!
 
የሚፈልጓቸውን መረጃዎች ለመጠየቅ፣ አስተያየቶችን ለማጋራት እንዲሁም ያጋጠመዎትን ችግሮች ለመግለጽ በነጻ የመስመር ስልክ ቁጥራችን 6333 ይደውሉልን፡፡ እኛም እርስዎን ለመርዳት ዝግጁ ነን።

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank #CallCenter #Dashencallcenter #CallForFree #FreeCustomerSupport
Подробнее
15.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 05 Aug 2025 09:01:15 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
15.03 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 04 Aug 2025 15:19:47 +0300
Подробнее
16.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 04 Aug 2025 09:31:55 +0300
Подробнее
14.89 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 04 Aug 2025 08:41:40 +0300
Подробнее
13.83 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 04 Aug 2025 08:03:55 +0300
Подробнее
14.65 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 02 Aug 2025 14:40:03 +0300
Подробнее
12.67 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 02 Aug 2025 11:43:31 +0300
Подробнее
13.25 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 02 Aug 2025 10:24:12 +0300
Подробнее
12.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 02 Aug 2025 08:59:13 +0300
Подробнее
11.32 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 02 Aug 2025 07:59:50 +0300
Подробнее
11.91 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 02 Aug 2025 07:36:46 +0300
Подробнее
12.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 01 Aug 2025 18:03:52 +0300
የዳሸን ባንክ ጅማ ቀጠና ጽ/ቤት የስራ አመራሮች፣ ጅማ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች እና ባልደረቦች በትላንትናው እለት በጅማ ከተማ አባጂፋር ቤተ-መንግስት አካባቢ ልዩ ስሙ ጅሬን ተብሎ በሚጠራው ቦታ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አከናውነዋል።

ከሁለት ሳምንት በፊት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት እንዲሁም በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ የዳሸን ባንክ ቀጠና ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፎች መሰል የችግኝ ተከላ ሥራዎች መከናወናቸው የሚታወስ ነው።
Подробнее
11.26 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 01 Aug 2025 14:12:54 +0300
ለዘመናት ለዘለቀው አብሮነት የዘመኑ መፍትሄ!

ማህበረሰባችን ለዘመናት አቆራኝተው የጠበቁትን እቁብ፣እድርና የተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ማህበራትን የገንዘብ እንቅስቃሴ የሚያዘመን እና የሚያቀላጥፍ አገልግሎት በእጅዎ ልናስገባ ነው፡፡

አባላቶችን መመዘገቢያ ቋሚ እና ጊዜያዊ የቀን፣ የሳምንት፣ የአስራአምስት ቀን፣ ወርሃዊ እና አመታዊ መዋጮ ክፍያዎችን ማስባሰቢያ እና ሂደቱን መከታተያ ፡ ግልፅ የእጣ አወጣጥ ስርዓት ያለው፣ በተጨማሪም ባንኩ ከሚያቀርባቸው የቁጠባ ሂሳቦች ማለትም ኢንቨስትመንት አካውንት ፣ሀይብሪድ አካውንት፣ እቁብ አካውንት እና ሌሎችም ጋር በቀላሉ መተሳሰር የሚችል አገልግሎት ነው፡፡

አገልግሎቱን እቁቦች፣እድሮች፣የመረዳጃ ማህበራት፣የቤት እና የተለያዩ የንግድ ማህበራት ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፡፡

#DashenBank  #Bank  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ #Equb  #Idir
Подробнее
12.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 01 Aug 2025 09:54:39 +0300
በዚህ ቀሏል!

ዳሸን ባንክ ከ ኢታ ሶልዩሽንስ እና ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በመተባበር አዲስ ነገር ይዞላችሁ መጥቷል፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ኢአርፒ፣ፖስ እና ገንዘብ መመዝገቢያ አንድ ላይ የያዘው የዙሪያ ቢዝነስ አዉቶሜሽን ስርዓት በይፋ ተጀምሯል።

#DashenBank  #Bank  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ #allinone
Подробнее
12.77 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 01 Aug 2025 08:05:36 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
11.89 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 01 Aug 2025 07:14:12 +0300
የዳሸን ባንክ ነቀምቴ ቀጠና ሠራተኞች የችግኝ ተከላ አከናወኑ

የዳሸን ባንክ ነቀምቴ ቀጠና ሰራተኞች በዲጋ ወረዳ ደመቅሳ ቀበሌ  በትላንትናው ዕለት በቀን 24/11/2017 ዓ/ም አገር በቀል ችግኞችን ተከሉ፡፡

ቀጠናው ከነቀምቴ ከተማ አስተዳደር እና ከምስራቅ ወለጋ ዞን አስተዳደር  ጋር በመተባበር ነው የችግኝ ተከላ መርሀ- ግብር ያከናውኑት።
Подробнее
11.13 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 31 Jul 2025 16:07:40 +0300
Подробнее
13.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 31 Jul 2025 10:14:26 +0300
Подробнее
13.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 31 Jul 2025 08:12:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 30 Jul 2025 12:55:13 +0300
ለአንተም ለአንቺም!

🌧በዚህ በክረመት ዝናብ እና ጭቃውን ችሎ እንደ ልብዎ የሚያደርጉት ጫማ የግድ ነው።

ዋጋቸው ተመጣጣኝ ጥራታቸው አስተማማኝ የሆኑ በተለያየ የዲዛይን አማራጭ የቀረቡ የቆዳ ጫማዎችን በአሁን ሰአት ዳሸን ሱፐር አፕ ላይ ይገኛሉ።

እንዚህን ጫማዎች ከማርኮን ሹ ቢፈልጉ በአካል ቢያሻዎ ያሉበት ቦታ ድረስ ማስመጣት ይችላሉ።

ዘመናዊ ኑሮን አሁን ይጀምሩ ⬇️መተግበሪያዉን ያውርዱ https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ #dashenbankmobilebanking
Подробнее
14.85 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 30 Jul 2025 08:24:56 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
14.17 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 29 Jul 2025 16:30:22 +0300
Подробнее
15.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 29 Jul 2025 10:33:50 +0300
Подробнее
15.03 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 29 Jul 2025 09:07:59 +0300
Подробнее
14.46 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 29 Jul 2025 08:04:22 +0300
Подробнее
14.52 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 28 Jul 2025 09:13:43 +0300
ቅዳሜ በቴሌግራም ገጻችን ለጠየቅነው ጥያቄ የአሸናፊዎች ዝርዝር፡
Подробнее
16.03 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Mon, 28 Jul 2025 08:21:57 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
14.92 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 26 Jul 2025 11:43:39 +0300
ገንዘብ ለመላክም ሆነ ለመቀበል እስከ አሁን የአካውንት ቁጥር እየተጠየቀ ነው?

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ "QR Code "ን በመጠቀም አካውንት ቁጥር ተሳሳትኩ ወይም ዘለልኩ ብለው ሳይጨነቁ፤ ሁሌም አስተማማኝ የሆነ የገንዘብ ዝውውር ማድረግ ይችላሉ።

የገንዘብ መቀበያ ''QR Code'' ሲፈልጉ ደግሞ እዛው ላይ የእኔ QR የሚለውን በመምረጥ የራስዎትን ''QR'' ማግኘት  ይችላሉ!

⬇️የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያን ለማውረድ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Подробнее
19.52 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 26 Jul 2025 09:01:41 +0300
ይመልሱ ይሸለሙ!!!

የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም::

ትክክለኛውን የሽልማቱን መልስ ይግለፁ ተቀራራቢ መልስ ተቀባይነት የለውም፡፡

#Dashen #Bank #DashenBank #Quiz #quiztime #Questions
Подробнее
17.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Sat, 26 Jul 2025 08:07:37 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
16.52 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 25 Jul 2025 18:18:49 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 25 Jul 2025 16:05:34 +0300
Подробнее
17.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 25 Jul 2025 11:05:57 +0300
Подробнее
18.08 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 25 Jul 2025 07:57:02 +0300
Подробнее
17.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Fri, 25 Jul 2025 07:48:30 +0300
Подробнее
15.21 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 24 Jul 2025 10:44:27 +0300
የሚዲያ ኤሌክትሮኒስ 1️⃣1️⃣ ቅርንጫፎች በአንድ ቦታ !

ዓለማችን ላይ በቤት እቃ ምርቶች ቁጥር አንድ የሆነው ሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ላይ 11 ቨርቹዋል  ቅርንጫፎች ከፍቷል!

ከሸመታ እስከ ክፍያ ቀላል የሆነውን የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ አሁኑኑ ያውርዱ ⬇️
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Подробнее
16.21 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Thu, 24 Jul 2025 08:08:57 +0300
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 17/2017 ዓ.ም)

#𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲 #𝐞𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚  #ኢትዮጵያ #𝐃𝐚𝐬𝐡𝐞𝐧𝐁𝐚𝐧𝐤
Подробнее
16.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 23 Jul 2025 14:49:09 +0300
Подробнее
16.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 23 Jul 2025 07:56:29 +0300
Подробнее
17.35 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Wed, 23 Jul 2025 07:23:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 22 Jul 2025 17:48:38 +0300
በዳሸን ሱፕር አፕ ትኬቱን ይግዙ፤ እድለኛ ይሁኑ!

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 25ኛ ዓመቱን በማስመልከት በየ25ኛው ሽያጭ ነጻ የሩጫ ቲሸርት ለባለእድለኛ ያበረክታል፡፡

ዳሸን ሱፕር አፕ ሚኒ አፕስ ላይ በመግባት  ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ መተግበሪያውን ለማውረድ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ:-
https://www.dashensuperapp.com/download

#dashenbank #dashensuperapp #superapp #ሱፐርአፕ #ዳሸንባንክ #Ethiopia #bank #ኢትዮጵያ
Подробнее
15.31 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001232491943 Tue, 22 Jul 2025 15:31:34 +0300
የመጀመሪያ ዙር ተሸላሚያችን ታወቀች!

የዳሸን ባንክ ማስተርካርድን በመጠቀም ከፍተኛ ግብይት ከፈጸሙት ደንበኞች አንዷ ለሆነችው ፍቅር ሃብታሙ ሽልማቷን በዛሬው እለት አበርክተናል፡፡

የዚህ ዙር የቴሌቪዥንና ስማርት ሰዓት ተሸላሚዎችን እየጠበቅን ነው።

ሌሎችም በርካታ ሽልማቶች ለእርስዎ ስለተዘጋጁ የዳሸን ባንክ ማስተርካርድን በመጠቀም ከ100 ዶላር በላይ ግብይት ይፈጽሙ፣ ከተሸላሚዎቹ ውስጥ አንዱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

#DashenBank  #Mastercard #SpendCampaign  #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Prizes  #Rewards
Подробнее
16.39 k
]]>