Лента постов канала Wegagen Bank (@WegagenBanksc) https://t.me/WegagenBanksc Offcial Page ru https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 15 Aug 2025 11:11:46 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 15 Aug 2025 10:02:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 14 Aug 2025 17:08:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 14 Aug 2025 12:05:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 13 Aug 2025 17:13:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 13 Aug 2025 10:24:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 12 Aug 2025 17:04:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 12 Aug 2025 09:16:58 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 11 Aug 2025 17:12:51 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 11 Aug 2025 10:44:32 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sun, 10 Aug 2025 19:23:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 09 Aug 2025 14:49:02 +0300
ለሚፈልጉት መረጃ፣ አስተያየት እና ድጋፍ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከላችንን ያግኙ

ባንካችን ስለሚሰጠው ማንኛውም አገልግሎት ድጋፍ ሲያሻዎ እና በአገልግሎታችን ላይ አስተያየት ለመስጠት እንዲሁም ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋን ጨምሮ የተለያዩ የባንካችንን መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት ወደ 866 ነፃ ስልክ ጥሪ መስመር በመደወል የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ሰራተኞቻችንን ያግኙ፡፡

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/WegagenBank
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 09 Aug 2025 12:21:22 +0300
#Vacancy_Announcements

Wegagen Bank S.C.  Invites competent and qualified candidates for the following positions.

1. Manager, Treasury Sales Desk
2. Manager, Trading Desk


Please visit the below link to our website for the details:
https://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090
Deadline: Saturday August 16, 2025
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 09 Aug 2025 10:33:25 +0300
በ4% ጉርሻ ከወጋገን ባንክ ይመንዝሩ ይቀበሉ!

ከወጋገን ባንክ ጋር ከሚሰሩ የሃዋላ ድርጅቶች በኩል የባንኩን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA ጨምሮ ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!

https://www.wegagen.com/#exchange-rate

𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

💰 ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 08 Aug 2025 16:56:29 +0300
በወጋገን ባንክ ካርድ አልባ የኤቲኤም አገልግሎት ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ!

ካርድ አልባ የኤቲኤም አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የኤቲኤም  ማሽኖቻችን በመሄድ ካርድ አልባ ወጪ የሚለውን በመምረጥ  እና የባንክ ሂሳብ ቁጥርዎን በማስገባት  በስልክዎ የሚላክልዎትን ምስጢር ቁጥር ተጠቅመው ገንዘብ በቀላሉ ማውጣት ይችላሉ!

በተጨማሪም

የወጋገን ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ሌላ የሚለውን አማራጭ በመጫን ወይም ወደ *866# በመደወል ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ “ATM Cash Out” የሚለውን በመምረጥ ለእርስዎ አልያም ለሌላ ግለሰብ ገንዘብ ወጪ እንዲሆን በማዘዝ ፤ በኤቲኤም ማሽኖቻችን ላይ ካርድ አልባ የሚለውን በመጫን ገንዘብ የተላከበትን የስልክ ቁጥር፣ የምስጢር ቁጥር እንዲሁም የተላከውን የገንዘብ መጠን በማስገባት ያለካርድ ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ!

𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 08 Aug 2025 10:19:36 +0300
በ4% ጉርሻ ከወጋገን ባንክ ይመንዝሩ ይቀበሉ!

ከወጋገን ባንክ ጋር ከሚሰሩ የሃዋላ ድርጅቶች በኩል የባንኩን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA ጨምሮ ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

የዕለቱን የምንዛሬ ተመን ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ)  በመጫን ይከታተሉ!

https://www.wegagen.com/#exchange-rate

𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

💰 ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 
🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 08 Aug 2025 08:50:42 +0300
ጁምዓ ሙባረክ!

ወጋገን ባንክ
ሸሪዓውን ተከትሎ በሚሰጣቸው የተለያዩ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሂሳብ አገልግሎቶች፣ ቆጥበው ትርፍ በሚጋሩባቸው ሙዳረባህ የቁጠባ ሂሳብ፣ ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት እና ሙዳረባህ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ የሂሳብ ዓይነቶች እንዲሁም የሙራባሃ ፋይናንሲንግ እና ከፋላ የዋስትና አገልግሎቶች ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን፡፡

#WegagenBank #Amana
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 07 Aug 2025 18:26:03 +0300
በእናት ሀገርዎ  የቦታ ርቀት -  የጊዜ አለመመቻቸት ሳይገድብዎት  ጥሪት ያፍሩ!
                                    
በማንኛውም የዓለም ክፍል ካሉበት ሆነው Unite.et ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር  በማውረድ  በወጋገን ባንክ የዳያስፖራ ተቀማጭ ሂሳብ ከፍተው ሲቆጥቡ ከመደበኛው ከፍ ያለ ወለድ ከማግኘትዎም በላይ  ባንካችን ለዳያስፖራ ኢትዮጵያውያን ያቀረባቸውን፣ መደበኛ እና ከወለድ ነፃ የዳያስፖራ የመኖሪያ ቤት እና የአውቶሞቢል መግዣ ብድር እንዲሁም ለተለያዩ እንደ  ትምህርት፣ ሰርግ፣ ህክምና እና ሌሎች ወጪዎችዎን የሚሸፍን ብድር ተጠቃሚ ይሆናሉ!

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ወጋገን ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ ባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

ፍላጎትዎ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሆነም በወጋገን አማና ሙራባሃ የዳያስፖራ የባንክ አገልግሎት በመጠቀም የመኖሪያ ቤት እና የግል ተሽከርካሪ መግዛት የሚያስችልዎን የፋይናንስ አገልግሎት አቅርበንልዎታል፡፡

Download Now

Android:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet
IOS:
https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Unite_et
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 07 Aug 2025 10:21:52 +0300
በ4% ጉርሻ  ይመንዝሩ  ይቀበሉ!

ከወጋገን ባንክ ጋር ከሚሰሩ የሃዋላ ድርጅቶች በኩል የባንኩን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA ጨምሮ ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

💰 ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 
🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 06 Aug 2025 17:12:24 +0300
የወጋገን ባንክ ማህበራዊ ሚዲያዎችን ሲቀላቀሉ ...

✅ የባንካችንን ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋ መረጃዎች በፍጥነት ያገኛሉ!

✅ ባንካችን የሚያወጣቸው የስራ ቅጥር እና የጨረታ መረጃዎች አስቀድመው ይደርሱዎታል!

✅ ባንካችን ስለሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ የመደበኛ እና ከወለድ ነፃ አገልግሎቶች ሙሉ መረጃ ይኖርዎታል!

✅ ስለባንካችን የአገልግሎት መዳረሻ ቅርንጫፎች እና የዲጂታል አገልግሎቶች አመርቂ መረጃዎች ያገኛሉ!

✅ ወቅታዊና ተጨባጭ የሆኑ የፋይናንስ እና አስተዳደር ትምህርታዊ መሰናዶዎችን ይቀስማሉ...

በተጨማሪም

✅ ስለ ባንካችን ያለዎትን ማንኛውንም አስተያየት በቅርበት ለማካፈል ይችላሉ፤ እንዲሁም ባንካችን ለተከታዮቹ በየጊዜው የሚያዘጋጃቸውን ጠቀም ያሉ ሽልማቶች የእርስዎ ያደርጋሉ!

የወጋገን ባንክ ማህበራዊ ሚዲያዎችን ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን አሁኑኑ ሲቀላቀሉ ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በፍጥነት ያገኛሉ 👍

Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 06 Aug 2025 09:19:28 +0300
በ4% ጉርሻ ከወጋገን ባንክ ይመንዝሩ ይቀበሉ!

ከወጋገን ባንክ ጋር ከሚሰሩ የሃዋላ ድርጅቶች በኩል የባንኩን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA ጨምሮ ከውጭ ሀገር የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

💰 ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!

☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 

ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!
 
𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 05 Aug 2025 16:08:55 +0300
የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እና ስርጭትን አስመልክቶ ከወጋገን ባንክ የተሰጠ መግለጫ፤

ሐምሌ 29 ቀን 2017 ዓ.ም

ከተመሰረተ ከ28 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው አንጋፋው ወጋገን ባንክ የደንበኞቹን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት በማሟላት ለሀገሪቱ የምጣኔ ሀብት ዕድገት ወሳኝ ሚና በመጫወት ላይ ነው፡፡ ባንኩ የውጭ ምንዛሬ አደላደል ፍትሃዊነት እና ግልፅነት ላይ የተመረኮዘ እንዲሆን የሚያስችል አሰራር በመዘርጋት የደንበኞቹን ፍላጎት እያሟላ ይገኛል፡፡

ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ በ2024/25 በጀት ዓመት ከደንበኞች ለቀረቡለት የውጭ ምንዛሬ ጥያቄዎች 300 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሰጥቷል፡፡ በተመሳሳይም በአዲሱ የበጀት ዓመት እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1 እስከ ሐምሌ 31 ቀን 2025 ድረስ ከ70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ለደንበኞቹ ያቀረበ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 34 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለሃገራችን ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ወሳኝ ለሆነው የነዳጅ አቅርቦት የተፈቀደ ነው፡፡

ወጋገን ባንክ ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች አስፈላጊውን የውጭ ምንዛሬ በማቅረብ የበኩሉን አስተዋፅዖ እያደረገ ሲሆን በዛሬው ዕለት ብቻ በአስመጪነት ለተሰማሩ 234 ለሚሆኑ ደንበኞች ከ15 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ፈቅዷል፡፡

ባንካችን የደንበኞቹን የውጭ ምንዛሬ ፍላጎት የበለጠ ለማርካት የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ ሲሆን በቀጣይም ግልፅነት ያለው የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት እና ድልድል በማድረግ የደንበኞቹን ፍላጎት በማሟላት ለጤናማ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የበኩሉን አስተዋፅዖ ማድረግ እንደሚቀጥል ያስታውቃል፡፡
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 05 Aug 2025 11:55:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 05 Aug 2025 10:56:26 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 04 Aug 2025 17:44:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 04 Aug 2025 15:56:12 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 04 Aug 2025 15:55:56 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 04 Aug 2025 09:45:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 04 Aug 2025 08:50:53 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 02 Aug 2025 15:59:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 02 Aug 2025 11:59:58 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 02 Aug 2025 09:44:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 01 Aug 2025 17:13:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 01 Aug 2025 10:06:41 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 01 Aug 2025 09:54:32 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 31 Jul 2025 19:53:48 +0300
ወጋገን ባንክ አ.ማ ከጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር በቅንጅት ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም

ወጋገን ባንክ ከጃምቦ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር እያደገ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለማሟላት አስፈላጊ የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በተለይም የዳያስፖራ ማህበረሰብ በሃገር ውስጥ የቤት ባለቤት ማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራረመ፡፡ 

በወጋገን ባንክ በኩል ስምምነቱን የፈረሙት አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ የባንኩ የኦኘሬሽን ዘርፍ ም/ሥራ አስፈፃሚ  ሲሆኑ በጃምቦ ኮንስትራክሽን በኩል ደግሞ አቶ ደበበ ሰይፉ የቤት አልሚው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናቸው፡፡

በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ አቶ ኪዳነ ገ/ሥላሴ ወጋገን ባንክ ከቤት አልሚዎች ጋር የፋይናንስ አቅርቦት በማመቻቸት በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ ጠቅሰው የካበተ ልምድ ካለው የጃምቦ ኮንስትራክሽን ጋር ለመስራት ስምምነት መፈራረሙ ባንኩ በቤት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ተሳትፎ የበለጠ እንደሚያጠናክረው ገልፀዋል፡፡ የጃምቦ ኮንስትራክሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደበበ ሰይፉ በበኩላቸው ወጋገን ባንክ እያደረገ ያለው የፋይናንስ አቅርቦት በሴክተሩ የሚስተዋለውን የቤት እጥረት ለመፍታት ከፍተኛ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ተናግረዋል፡፡

ስምምነቱ የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ እንዲሁም በዋና ዋና የክልል ከተሞች የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶችን በመገንባት ለዳያስፖራ ማህበረሰብ እና ለትውልደ ኢትዮጵያውያን በረጅም ጊዜ ብድር እና በተመጣጣኝ ወለድ ማቅረብ የሚያስችል ነው፡፡ ባንኩ ለቤት መግዥያ የሚያቀርበው የብድር አገልግሎት የብድር አሰጣጥ መመሪያውን ለሚያሟሉ ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ዳያስፖራ እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስከ 80 በመቶ የሚሆነውን የቤቱን ዋጋ መሸፈን የሚያስችል ነው፡፡
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 31 Jul 2025 11:11:23 +0300
በ4% ጉርሻ ከወጋገን ባንክ ይመንዝሩ ይቀበሉ!

ከወጋገን ባንክ ጋር ከሚሰሩ የሃዋላ ድርጅቶች በኩል የባንኩን ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA ጨምሮ የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

💰 ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!

☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 

ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!
 
𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 30 Jul 2025 17:00:29 +0300
🎓  በወጋገን ኢ-ስኩል የመማር ማስተማር ስራን ወደላቀ ውጤታማነት ያሸጋግሩ!!

ወላጆች ካሉበት ቦታ ሆነው የልጆችዎን የትምህርት ክፍያ በወጋገን ባንክ የዲጂታል አማራጮች እና ወኪሎችን በመጠቀም በቀላሉ ይፈፅሙ!

🎒 በተጨማሪም ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ዩኒቨርሲቲ ላሉ የትምህርት ተቋማት!

•የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ዝርዝር መግለጫ በቀላሉ ማግኘት፣
•ደህንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ ስርዓት መተግበር፣
• የተማሪዎችን መታወቂያ ማዘጋጀት፣
•የተማሪዎችን ውጤት መሙላትና ሪፖርት ማዘጋጀት እንዲሁም ሰርተፊኬት ማተም፣
•በተደራጀ መልኩ የተማሪዎችን አቴንዳንስ መከታተል እና የተረጋገጠ የክፍያ ደረሰኝ ማግኘት፣
• ለተማሪዎች ልዩ ድጋፍ በማድረግ የመማር ማስተማር ስራን ማቀላጠፍ ይችላሉ!

📲    ሊንኩን በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ  
╰➤  https://linktr.ee/WegagenBank
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 30 Jul 2025 14:19:41 +0300
ወጋገን ባንክ ከጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም

ወጋገን ባንክ ከጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት ጋር አብሮ መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ  በጋምቤላ ከተማ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት ተፈራረመ ፡፡

በጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኩል ስምምነቱን የፈረሙት ክቡር ዶ/ር ጋትሉዎክ ሮን የክልሉ  ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ ሲሆኑ በወጋገን ባንክ በኩል ደግሞ አቶ ኪዳነ ገብረስላሴ የባንኩ የኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ ስራ አስፈፃሚ ናቸው፡፡

ባንኩ ከጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጋር የተፈራረመው ስምምነት በየደረጃው ለሚገኙ የክልሉ የመንግስት ተቋማት እንዲሁም ለክልሉ ህብረተሰብ የተሟላ እና ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት በመስጠት አካታች የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽነትን ማረጋገጥ ፣ የፋይናንስ ስርዓትን ለማጠናከር ብሎም የክልሉን የኢኮኖሚ ዕድገት ለማገዝ ያለመ በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ የረጅም ጊዜ ስትራቴጂክ የትብብር እና አብሮ የመስራት ስምምነት ነው፡፡

በተጨማሪም ይህ ስምምነት የፋይናንስ አቅርቦትን በማመቻቸት፣ አገልግሎቱን ለህዝብ በማድረስ የክልሉን ኢንቨስትመንት እና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ በመደገፍ እንዲሁም የባንክ አገልግሎትን ከተቋማት ፋይናንስ አስተዳደር ስርዓት ጋር በማስተሳሰር አገልግሎት አሰጣጣቸውን ማቀላጠፍ ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል።

በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ አቶ ኪዳነ ገብረስላሴ ወጋገን ባንክ ለክልሉ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ያካተተ መደበኛ  የተሟላ ቀልጣፋ የባንክ አገልግሎት፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ባንክ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተናግረዋል፡፡

በተጨማሪም ወጋገን ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር  የክልሉን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለመደገፍ የወጣቶች እና ሴቶችን አቅም ለማጎልበት በሚያስችሉ፣ የህብረተሰቡን የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚነት ግንዛቤ ለማሳደግ ለሚከናወኑ ስራዎች የፋይናንስ እገዛ በማድረግ እንዲሁም የትምህርት እና የጤና አገልግሎቶችን ለማዘመን የሚረዱ ቴክኖሎጂዎችን በማቅረብ ድጋፍ እንደሚያደርግ  አቶ ኪዳነ ገብረስላሴ ተናግረዋል፡፡
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 30 Jul 2025 08:44:30 +0300
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 29 Jul 2025 18:49:57 +0300
ወጋገን ባንክ ለብድርና ቁጠባ ማህበራት ዘመናዊ የባንኪንግ ቴክኖሎጂ በማቅረብ አገልግሎቶቻቸውን እንዲያዘምኑ እና ስራቸውን እንዲያስፋፉ ድጋፍ በመስጠት ላይ ይገኛል

ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል

➪ የቁጠባ ክፍያዎችን መከታተል
➪ የብድር አሰጣጥ እና አሰባሰብ ሂደትን ማቀላጠፍ
➪ የተለያዩ የክፍያ ሂደቶች እና ተቋማዊ የአስተዳደር ስራዎችን ማዘመን
➪ የአባላት እና የደንበኞችን መረጃ መያዝ እና ማስተዳደር
➪ የሂሳብ አያያዝ እና የሪፖርት አቀራረብዎን በማሻሻል ስራዎን ማቀላጠፍ ይችላሉ!

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣  ይስተናገዱ!

📲    ሊንኩን በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ  
╰➤  https://linktr.ee/WegagenBank
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Tue, 29 Jul 2025 10:14:36 +0300
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሃዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 28 Jul 2025 18:12:06 +0300
ወጋገን ኢ-ብር ለምቹ እና ቀልጣፋ ክፍያ!

ኢ-ብር መተግበሪያን በማውረድ  ወይም ወደ *602# በመደወል ወጋገን ባንክን በመምረጥ በማንኛውም ጊዜ በቀላሉ ገንዘብዎን ማንቀሳቀስ፣ ክፍያ መፈፀም፣ ሂሳብ ማስተዳደር፣ የሞባይል ስልክ አየር ሰዓት መሙላት፣ የበረራ ትኬት መቁረጥ፣ የውሃ አገልግሎት፣ የትምህርት ቤት እንዲሁም ትራንስፖርትን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ክፍያ በምቾት እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ በቀላሉ መፈፀም ይችላሉ!

🔶  የኢ-ብር መተግበሪያን ለማውረድ👇

ፕሌይ ስቶር   🔶   አፕ ስቶር

በተጨማሪም ከስር የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ

Telegram  🔶 Facebook
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 28 Jul 2025 11:58:44 +0300
#Vacancy_Announcements
Wegagen Bank S.C.  Invites competent and qualified candidates for the following positions.

1. Manager, Digital Banking-II
2. Branch Manager II
3. Branch Manager III
4. Branch Manager IV-IFB
5. Sr. Electrical Engineer
6. Construction Contract Administrator II

Please visit the below link to our website for the details:
https://vacancy.wegagenbanksc.com.et:9090/
Deadline: Saturday August 02, 2025
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Mon, 28 Jul 2025 09:15:04 +0300
በ4% ጉርሻ ይመንዝሩ፣ ይቀበሉ

ከውጭ ሀገር በሀዋላ ድርጅቶች በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከወጋገን ባንክ ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሪ ዋጋ ላይ የ4 በመቶ ጉርሻ በማከል ገንዘብዎን በፍጥነት እናስረክብዎታለን፡፡

ይፍጠኑ የጉርሻው ተቋዳሽ ይሁኑ!

☎️  ለበለጠ መረጃ ወደ ወጋገን ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ማዕከል በ866 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ! 

ከስር የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) በመጫን የማህበራዊ ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!
 
𝖩𝗈𝗂𝗇 ➥ Telegram  📲  Facebook

🌍 https://linktr.ee/WegagenBank
📩 info@wegagen.com
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 26 Jul 2025 12:36:52 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Sat, 26 Jul 2025 10:31:14 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 25 Jul 2025 16:53:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 25 Jul 2025 10:11:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Fri, 25 Jul 2025 09:31:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 24 Jul 2025 16:49:04 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 24 Jul 2025 10:38:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Thu, 24 Jul 2025 09:50:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001316159090 Wed, 23 Jul 2025 09:35:39 +0300
Подробнее
]]>