Лента постов канала Hawassa University (@HUCommunicationsoffice) https://t.me/HUCommunicationsoffice One of the top ranking first generation Universities in Ethiopia. ru https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Fri, 15 Aug 2025 20:01:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 14 Aug 2025 18:56:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 14 Aug 2025 18:30:50 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 14 Aug 2025 18:30:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 14 Aug 2025 16:32:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 13 Aug 2025 09:11:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 12 Aug 2025 16:20:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 12 Aug 2025 09:37:43 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Mon, 11 Aug 2025 15:04:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Sat, 09 Aug 2025 15:46:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 07 Aug 2025 12:30:31 +0300
Подробнее
10.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 06 Aug 2025 12:35:50 +0300
Подробнее
10.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 06 Aug 2025 11:32:03 +0300
Подробнее
11.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 06 Aug 2025 11:31:33 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 06 Aug 2025 09:55:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 05 Aug 2025 19:43:56 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 05 Aug 2025 18:42:08 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 31 Jul 2025 21:16:23 +0300
በመድረኩ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኢ/ር ፍስሃ ጌታቸው፣ የምርምርና ትብብር ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቴዎስ፣ የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ እና የገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ወንድሙ አክሊሉ የየዘርፋቸውን ዓመታዊ ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው ከተሳታፊዎች የተነሱ በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተስተናግደዋል::

በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ ፕሬዝዳንቱ በሰጡት የሥራ መመሪያ እንደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከመማር ማስተማር፣ ከምርምር እና ከማህበረሰብ አገልግሎት አኳያ ሁሉም የማስተማሪያ ግቢዎች በምን ዓይነት ደረጃ ላይ እንዳሉ በደንብ ማየት ያስፈልጋል ብለዋል:: እንደምሳሌ ያነሱት ዩኒቨርሲቲው ራስገዝ ለመሆን ከሚሰራቸው በርካታ ሥራዎች ጎን ለጎን ሰፊ ኢንቨስትመንት የሚጠይቁ የግንባታ እና የእድሳት ሥራዎችን ከአንጋፋው የግብርና ኮሌጅ አንስቶ እስከ አዲሶቹ የበንሳ ዳዬ እና አዋዳ ግቢዎች እየተሰራ መሆኑን አውስተው አንዳንድ ሰዎች በተሳሳተ ምልከታና ያለበቂ እውቀት በተለይም ሁለቱን ግቢዎች ከሌሎቹ በተለየ ሁኔታ የማሳነስ ብሎም የመዝጋት ዕቅድ በዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ዘንድ እንዳለ የሚያናፍሱት ወሬ መሰረተቢስ መሆኑን ተናግረዋል:: "ይልቁንም ዩኒቨርሲቲ መሆን የሚችሉ ትላልቅ ተቋማትን እየገነባን ነው እና በማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚነዙ ሐሰተኛ መረጃዎች ሊያዘናጉን አይገባም" ሲሉ ሁሉም የሥራ ኃላፊዎች ስራቸውን ህግና ደንብን ተከትለው እንዲፈፅሙና ተጠያቂነት እንዲሰፍን አሳስበዋል::

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 31 Jul 2025 21:15:51 +0300
"የለውጥ ሥራ አመራር ብቻውን የሚፈፅመው ሌላው ጥግ ይዞ የሚቃወመው ሳይሆን የሁሉም ባለድርሻ የጋራ ጥረት ይፈልጋል::" ችሮታው አየለ (ዶ/ር) (የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት) 24/11/2017 ዓም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መማክርት በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና ውይይት በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ አካሂዷል::

ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለፁት በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛ ስራዎቹ ጎን ለጎን ወደ ራስገዝነት የምያሸጋግሩትን በርካታ የሰነድ ዝግጅት ሥራዎች ሰርቷል:: "ዓመቱ ከመደበኛው ስራችን በተጨማሪ ከ35 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ፈተና ጨምሮ እንደ መውጫ ፈተና፣ የጤና ሚኒስቴር የሙያ ፍቃድ እና ስፔሻሊቲ መለያ ፈተና (licensure exam and residency matching)፣ እንዲሁም የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያሉ በርካታ ሀገርአቀፍ ፈተናዎችን በስኬት አስፈትነናል" ካሉ በኃላ ለዚህ ሁሉ የተሳካ ሥራ ሁሉም የድርሻውን ስለተወጣ ከልብ አመስግነዋል::

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ወደ ራስገዝነት ለመሸጋገር ሥራ ከጀመረ ከሁለት ዓመታት በላይ እንደሆነው የጠቀሱት ዶ/ር ችሮታው "በ2018 የሽግግር ዝግጅቱ ተጠናቆ በ2019 ዓ.ም ራስገዝነትን ለመተግበር ስላቀድን ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ እስከታችኛው እርከን ያላችሁ የሥራ ኃላፊዎች በመጪው ዓመት እንደተለመደው በየሩብ ዓመቱ ሳይሆን በአጫጭር ግዜያት እየተገናኘን፣ መላውን ሰራተኛ እያወያየን፣ ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሽግግሩን የራሱ አድርጎ እንዲቀበለው ብሎም የየራሱን በቂ አስተዋፅኦ እንዲያበረክት እንድናዘጋጅ አደራ ማለት እፈልጋለሁ" ብለዉ "የለውጥ ሥራ አመራር ብቻውን የሚፈፅመው ሳይሆን የሁሉም የጋራ ጥረት ይፈልጋል" ሲሉ ተደምጠዋል::
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 31 Jul 2025 13:16:15 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 30 Jul 2025 13:43:30 +0300
https://www.facebook.com/share/p/1AKQZkWMCk/
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Mon, 28 Jul 2025 14:54:51 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Mon, 28 Jul 2025 12:44:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Mon, 28 Jul 2025 12:43:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Sun, 27 Jul 2025 18:23:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Sun, 27 Jul 2025 18:22:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Sun, 27 Jul 2025 09:52:15 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Sun, 27 Jul 2025 09:51:49 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Fri, 25 Jul 2025 16:33:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 24 Jul 2025 16:35:58 +0300
including cultural exchange, technological innovation, standardization in grain production, and a commitment to responsible research practices.

Dr. Abadi Gebre, Associate Professor of Food Science and Technology at Hawassa University delivered a presentation focusing on grain transformation, cereal-based foods, and the development of health-promoting products from local crops.

The session was concluded with an open discussion on ongoing and future collaborative projects, reinforcing the shared commitment to building a sustainable and impactful academic partnership.

Hawassa University
Ever to Excel!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 24 Jul 2025 16:35:35 +0300
Chinese Research Delegation Visits Hawassa University to Strengthen Academic Partnership
*//*
July 24, 2025 
A delegation of researchers, scientists and students from Shanghai Jiao Tong University, China, visited the College of Agriculture at Hawassa University as part of efforts to deepen academic collaboration between the two institutions.

The visit was officially welcomed by Dr. Zerihun Demrew, Dean of the College of Agriculture, who provided a brief overview of the college’s history and officially opened the session. In his remarks, Dr. Zerihun emphasized the importance of international partnerships in advancing research, education, and innovation.

Professor Zhongquan Sui of Shanghai Jiao Tong University also highlighted the longstanding relationship between China and Ethiopia, underscoring the shared values of cooperation and mutual development.

In her presentation titled “The Transformation and Utilization of Grain Resources in Ethiopia,” Prof. Sui outlined key goals of the collaboration,
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 24 Jul 2025 13:08:19 +0300
የክረምትና ተከታታይ መርሃግብር አካዳሚክ ካላንደር
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 24 Jul 2025 09:41:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Thu, 24 Jul 2025 09:41:14 +0300
🌟 Join Daye Bensa Business: Internship Opportunities for Fresh Graduates! 🌟

Daye Bensa Business, one of the top five coffee exporters in Ethiopia with over 20 years of excellence, is excited to announce internship opportunities for passionate and enthusiastic fresh graduates! As we diversify into manufacturing, importation, and service sectors, we invite you to be part of our journey.

🔹 Paid Internship for Emerging Leaders 
We are looking for 10 enthusiastic youths from all departments to join us as Emerging Leaders. This internship will be affirmed based on performance. 
📅 Deadline: August 1, 2025 
📄 Apply here: [Emerging Leaders Internship](https://forms.gle/nCFGRF8YUXFVXFZK6)

🔹 Paid Internship in Accounting and Finance 
We are seeking 20 fresh graduates specifically from Accounting and Finance backgrounds.
📅 Deadline: August 1, 2025 
📄 Apply here: [Accounting and Finance Internship](https://forms.gle/nMpXGb3gukH9HBYK9)

🔹 Paid Internship in Plant Science and Agronomy 

We are looking for 20 fresh graduates to contribute to our agricultural initiatives. 
📅 Deadline: August 1, 2025 
📄 Apply here: [Plant Science and Agronomy Internship](https://forms.gle/nMpXGb3gukH9HBYK9)

💡 Note: All positions are open to fresh graduates. Seize this opportunity to kickstart your career with Daye Bensa Business, where passion meets purpose!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 23 Jul 2025 20:58:27 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Wed, 23 Jul 2025 16:55:42 +0300
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በወንዶ ገነት ተካሄደ::
*//*
ሐምሌ 16 ቀን 2017 ዓም

"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ንቅናቄ አካል የሆነው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መርሃገብር ዛሬ በወንዶ ገነት ደንና የተፈጥሮ ሀብት ኮሌጅ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት 8,300 ችግኞችን በመትከል ተከናውኗል::

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ችሮታው አየለ መርሃግብሩን ሲያስጀምሩ ባስተላለፉት መልዕክት ችግኝ መትከል ለሀገር ብቻ ሳይሆን ለዓለም ጭምር ትልቅ ገፀበረከት መሆኑን ገልፀዋል:: "ዛሬ እዚህ ስፍራ ላይ ተገኝተን አሻራችንን የምናኖረው ስለ ደን ተፈጥሮና ጠቀሜታው ብዙ የሚመራመሩና ጥልቅ እውቀት ባላቸው ምሁራን እገዛ በመሆኑ እኛ እድለኞች ነን" ሲሉ የተናገሩት ፕሬዝዳንት ችሮታው (ዶ/ር) የደን ልማት ሥራ ከአረንጓዴ አሻራ ባሻገር ለዘለቄታው የሀገራችንን ደን ሽፋን ለማሳደግና ተፈጥሮን በመንከባከብ የአየር ንብረት ለውጥ ችግሮችን ለመቆጣጠር እንድንችል ትልቅ ዕድል ይፈጥራል ብለዋል:: ኮሌጁ በበኩሉ ለሀገርም ለዓለምም በደን ልማት ዘርፍ ብቁ ምሁራንን አሰልጥኖ ማውጣት እና ችግር ፈቺ ምርምር ማበርከት ላይ ቀጣይነት ያለው ሥራ እንዲሰራም አደራ ብለዋል::

ተከላው ከመጀመሩ በፊት የኮሌጁ መምህር ዘላለም ትክክለኛው የችግኝ አተካከል ምን መምሰል እንዳለበት በተግባር ገለፃ የሰጡ ሲሆን ከሁሉም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጆች የተውጣጡ የሥራ ኃላፊዎች: መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ችግኞቹን አስቀድሞ በተዘጋጀላቸው ስፍራ ላይ ተክለዋል::

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 22 Jul 2025 19:45:36 +0300
Hawassa University, through the e-SHE program, a collaborative initiative with the Ministry of Education, the Mastercard Foundation, Arizona State University, and Shayashone (SYS) PLC, has successfully enrolled 11,900 students in the Student Success Suite course, with over 10,500 students completing it.

Meet Ayenadis Tarekegn

A 4th-year Journalism and Communication student at Hawassa University, Ayenadis is among the many students impacted by e-SHE.

In this video, she shares how the Student Success Suite courses helped her improve time management, sharpen her study skills, and navigate online learning with confidence.

Click the link to hear the video https://www.youtube.com/watch?v=b1l6F1TEHuI&t=154s
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 22 Jul 2025 15:43:00 +0300
https://youtu.be/bt2j4v8sme8?si=x_dZ4VfKiOmuUNoP
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 22 Jul 2025 14:39:22 +0300
ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን በማቅረብ ማህበራትን በማደራጀት እየተሰራ ያለው ስራ የስራ አድል ከመፍጠሩ ባሻገር ወጣቶቹ ብሎም ማህበረሰቡ እራሱን በኢኮኖሚ ብቁ እንዲያደርግ ያግዛል ብለዋል። ዝናብ አጠር በመሆኑ የሚታወቀውና በርካታ ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮት የነበረበት አካባቢ አሁን ዕድሜ ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ በቦርቻ ወረዳ ካሉት 13 ቀበሌያት 7ቱ ወደ ቡና ማምረት መጥተዋል ብለዋል::

ይሄንን ሥራ በሙያቸው እየደገፉ የሚያስተባብሩት የግብርና ኮሌጅ መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር ደረጄ ኃይሌ እንደገለፁት ችግኝን ዩኒቨርሲቲ ላይ አፍልቶ ከማጓጓዝ ይልቅ እዚሁ ቢመረት የተሻለ እንደሚሆን ስለታመነበት ከኖርዌይ ኤምባሲ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ3 የሥራ ዘርፎች የተደራጁ ወጣቶችን ሥራ ፈጣሪ አድርጎ 850,000 ብር ወጪ ተደርጎ አዲስ የችግኝ ጣብያ ተዘጋጅቷል:: ወጣቶቹ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት፣ ወደ 20,000 የሚጠጉ ዝርያቸው የተሻሻለ የቡና እና 13,000 የአቮካዶ ምርጥ ዘር ችግኝ በማፍላት ለአካባቢው ማህበረሰብ ሸጠው ገቢ እንዲያገኙና አርሶ አደሮችንም በልምዳቸው እንዲያገለግሉ ስልጠና እንደተሰጣቸው ገልፀዋል::

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001345368701 Tue, 22 Jul 2025 14:38:34 +0300
የማህበረሰብ አገልግሎት የመስክ ምልከታና የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ።
**//*
ሐምሌ 15/2017 ዓም
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮግራም በቦሪቻ ወረዳ በቆንሶሬ ጨፋ ቀበሌ በተደራጁ ስራ-አጥ ተመራቂ ወጣቶች የለማ የተሻሻለ የቡናና የአቮካዶ ችግኝ የመስክ ጉብኝት እና የችግኝ ተከላ መርሐግብር ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም ተካሂዷል።

የሀ/ዩ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ታፈሰ ማቴዎስ በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በስድስት ዘርፎች ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል በሰብል ምርት ዘርፍ በሽታን ተቋቁሞ በአጭር ጊዜ የሚደርስ የተሻሻለ የቡናና የአቮካዶ ዝርያዎችን በማበልጸግ ለተደራጁ ሥራ ፈላጊ ወጣቶች በማቅረብና ተከታታይነት ያለው ስልጠናና ድጋፍ በማድረግ እየተሰራ ያለው ስራ አንዱ ማሳያ ነው። ዶ/ር ታፈሰ አክለውም ቀደም ሲል ሌላ አካባቢ ላይ የተዘጋጀ ችግኝ ይከፋፈል እንደነበረ አውስተው አሁን ግን የአካባቢውን ተፈጥሮ የተላመደ ችግኝ ለማምረት መለስተኛ የችግኝ ማፍያ ማዕከል በማቋቋም እየተሰራ ያለውን ስራ በማስፋፋት ለሌሎች አከባቢዎችም ሞዴል መሆን የሚችልበትን አሰራር መታቀዱን ገልጸዋል።

የሲዳማ ክልል ቡናና ቅመማቅመም ባለስልጣን አቶ መስፍን ቃሬ በበኩላቸው ቡና እንደ ክልልም እንደ ሀገርም በተያዘው በጀት አመት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የተገኘበት ሰብል መሆኑን በመጠቆም ይህንን ውጤት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲና ሌሎች አጋሮች ጋር በመሆን ለማስቀጠል ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ንቅናቄ በክልል ደረጃ ተጀምሯል ብለዋል።

የቦሪቻ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ወሰን ብርሃኑ የተመረጡት የቡናና የአቮካዶ ችግኞች ለአካባቢው ማህበረሰብ ከማላመድ አንስቶ እያንዳንዱን ሂደት ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ረገድ የሀ/ዩ ማህበረሰብ አገልግሎት
Подробнее
]]>