Лента постов канала ፍቅር እና ግጥም (@fkr_ena_getm) https://t.me/fkr_ena_getm 🌹🌹🌹💝💝 ❤️​​ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነዉ:: ማፍቀር ምላሽ አይጠይቅም ፣የግድ መፈቀርም አይሻም ማፍቀር በራሡ ደስ ይላል ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል:: ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄ #ɪɴᴠɪᴛᴇ ʏᴏᴜʀ ғʀɪᴇɴᴅs For any comments & Cross @pamfa_lon ru