Лента постов канала Injibara University (@injiuniversity) https://t.me/injiuniversity ru https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Mon, 18 Aug 2025 08:48:41 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sat, 16 Aug 2025 06:43:49 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Fri, 15 Aug 2025 15:36:31 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Mon, 11 Aug 2025 16:14:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sun, 10 Aug 2025 18:20:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Thu, 07 Aug 2025 22:03:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Tue, 05 Aug 2025 20:26:45 +0300
Подробнее
10.74 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Tue, 05 Aug 2025 16:57:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Mon, 04 Aug 2025 16:10:35 +0300
Подробнее
10.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Mon, 04 Aug 2025 16:10:34 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Mon, 04 Aug 2025 16:09:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sun, 03 Aug 2025 19:24:40 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sun, 03 Aug 2025 19:24:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sat, 02 Aug 2025 10:47:17 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sat, 02 Aug 2025 09:37:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sat, 02 Aug 2025 09:17:52 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Fri, 01 Aug 2025 15:16:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Thu, 31 Jul 2025 17:59:25 +0300
የ2017 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ተካሔደ።

ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ጊዜያት ሲካሔድ የነበረው የ2017 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ግብርና መምሪያ ጋር በቅንጅት ተካሒዶ በዛሬው እለት ተጠናቋል።

እንደ ሀገር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሃ ግብርን መሰረት በማድረግ በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ የተሳተፉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ዲን ሀብታሙ አድማስ(ዶ/ር) ከእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የትኩረት መስኮች አንዱ ግብርናና አረንጓዴ ልማት የመጀመሪያው መሆኑን አውስተው በዩኒቨርሲቲው ችግኝ ጣቢያዎች የተፈሉ ችግኞች በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥና በሊዊ ተራራ ላይ እየተተከሉ እንደሆነ ገልጸዋል። አክለውም ከዚህ ቀደም የተተከሉ ችግኞች የመፅደቅ ደረጃቸው 99.4በመቶ ሲሆን ችግኞችም ከእንስሳትም ሆነ ከሰው ንክኪ ነፃ መሆናቸውንም ገልፀዋል።

https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid0t7nc4L1MAqRcD1bFevS7dYjtE9st7EZKdoj77bohT7SEeiM4pdQ5MD4KKDPEsxk1l/?app=fbl
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Wed, 30 Jul 2025 11:59:56 +0300
ማስታወቂያ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Wed, 30 Jul 2025 11:30:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Sat, 26 Jul 2025 14:24:15 +0300
ለ “STEM” ተማሪዎች የህይወትና ትምህርታዊ ክህሎት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ፡፡

ሐምሌ 19/2017ዓ.ም፤እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ እና ከፍተኛ ውጤት
ላስመዘገቡ ከ10ኛ-12ኛ ክፍል በክረምት መርሐ ግብር "STEM” (ሳይንስ፣ቴክኖሎጅ፣ኢንጅነሪንግ
እና ሂሳብ) ለሚማሩ ተማሪዎች ለሁለት ቀናት የሚሰጥ የህይወትና ትምህርታዊ ክህሎት ስልጠና መሰጠት
ተጀምሯል፡፡

የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ኃላፊ እና የምርምር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ክንዴ ብርሃን(ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲው በመማር ማስተማር፣ ምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት በርካታ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸው የ "STEM” ፕሮግራምም የማህበረሰብ አገልግሎት አንዱ
አካል መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በፊት በዚህ ፕሮግራም ያስተማራቸው ተማሪዎች ውጤታማ መሆናቸውን ጠቅሰው ተማሪዎቹ በግቢ ቆይታቸው የዩኒቨርሲቲው ህግ እና ደንብ በማክበር፣ ሰዓት አጠቃቀማቸውን በማሻሻል በተግባር የተደገፈ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳስበዋል። አክለውም ተማሪዎቹ በንድፈ ሃሳብ የተማሩትን ትምህርት በተግባር እየሰሩ እንዲማሩ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮምፒውተር እና ቨርቹዋል ቤተ ሙከራዎች መዘጋጀታቸውንና በተጨማሪም ለተማሪዎች አስፈላጊ የምግብ እና መኝታ ቁሳቁሶች መሟላታቸውን ገልጸዋል፡፡
https://www.facebook.com/100069178971700/posts/pfbid0LwNe9hsbRU3qRTEwy9e4h64XoLgUL6H1pmfTYqtKQtv9drMhfGdF6V769pvqoY6Rl/?app=fbl
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Thu, 24 Jul 2025 17:08:32 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001352852452 Wed, 23 Jul 2025 19:40:40 +0300
በፌዴራል መንግስት መስሪያ ቤቶች ውጤት ተኮር ዕቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና አፈጻጸም ምዘና መመሪያ ዙሪያ ገላጻ ተደረገ፡፡

ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም ፤እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ መስሪያ ቤቶች ለሚሰሩ የመንግስት ሠራተኞች ዕቅድ ዝግጅት ፣ትግበራ እና አፈጻጸም መመሪያ ዙሪያ ለአዲስ እና ነባር ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች፣ ስራ አስፈጻሚዎች እና ቡድን መሪዎች በመመሪያው ዙሪያ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር እና ልማት ም/ፕሬዝዳንት ወሀቤ ብርሃን(ዶ/ር) መመሪያው ለሰራተኞች ዕቅድ በመስጠት አፈጻጸማቸውን መለካት አስፈላጊ በመሆኑ ይህን ግልጽ ለማድረግ ለኮሌጅ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች፣ስራ አስፈጻሚዎች እና ቡድን መሪዎች ገለጻ መዘጋጀቱን ተናግረው ሁሉም የስራ ክፍል ስራውን በአግባቡ በመስራት እና በገምገም የሰራተኞችን ውጤት መሙላት እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

ገላጻውን የሰጡት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አቶ ሀብታሙ ጥላሁን ሲሆኑ የፐፕሊክ ሰርቪስ እና ሰው ሀብት ሚኒስቴር በመንግስት ሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 1064/2010 የፌዴራል የፐፕሊክ ሰርቪስ መስሪያ ቤቶች የውጤት ተኮር ዕቅድ ዝግጅት፣ትግበራና አፈጻጸም ምዘና መመሪያን በዝርዝር ገለጻ አድርገዋል፡፡ አክለውም የዩኒቨርሲቲው አመራሮች እና ቡድን መሪዎች ለሰራተኞች ዕቅድ እና ውጤት በመመሪያው መሰረት እንዲሰሩም ተናግረዋል፡፡
Подробнее
]]>