Лента постов канала ቀለሜ (@keleme_2013) https://t.me/keleme_2013 ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው። 🎊For ADs:- @Commentk_bot 📚ለ አስተያየት እና ጥያቄ @Commentk_bot 📚 ለ መወያየት @keleme_2013Discussion ru https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 21 Aug 2025 22:01:27 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 21 Aug 2025 19:15:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 21 Aug 2025 12:37:00 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 21 Aug 2025 11:33:29 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 21 Aug 2025 08:55:22 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 20 Aug 2025 22:03:46 +0300
Ever wondered what it’s really like to be an Engineer, a Medical Doctor, or a Software Engineer?

Stop imagining - start experiencing it with pre-training!

Here’s what you’ll get:

💎 Foundational training in your chosen path: Medicine or Engineering

💎 Live sessions with real professionals from Google, Yale, Tikur Anbesa, and more

💎 Insider guidance to help you choose the right major — straight from those in the field

📩 Spots are limited. Register now before time runs out!

For Engineering Pre-training Apply Here

For Medicine Pre-training Apply Here

For Software Engineering Apply Here

@ethioware
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 20 Aug 2025 19:03:04 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 20 Aug 2025 16:43:49 +0300
📢AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርታቸውን በመደበኛ መርሐግብር በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል እንዲሁም በማታ መርሐግብር በተቋሙ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡

በዚህም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጾች www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et ላይ የተገለፁ ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶችን የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የመመዝገቢያ ቀናት
ከሐሙስ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ

የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

📨 @keleme_2013
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 20 Aug 2025 16:21:54 +0300
📢 Department Tip

⚖️ Law  

⚖️ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው።

open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ።

🧑‍⚖️ ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል።

ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case  ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል።

👨‍⚖️ እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።ስለዚህ law መግባት ምትፍልጉ ልጆች የኢንግሊዘኛዋን ነገር አደራ

⚖️ Law department ለመግባት በመጀመሪያ ፍሬሽማን course 1st semester ትወስዱና then law and other social science ተብሎ 2nd semester ላይ ይከፈላል :: እዚህ ጋር ግን law መግባት ሚፈልጉ ተማሪዎች በCOC or በGPA ዉጤታችሁ ነዉ እንዲህ ሲባል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በGPA እና በentrance result ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በentrance result እና በCOC ይሆናል :: ለምሳሌ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ COC የለም, entrance result 30% እና GPA 70% ተይዞ ከ50 ማይበልጡ ተማሪዎችን law ያስተምራል::


🧑‍⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ  ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ።
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።

📨 @keleme_2013
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Tue, 19 Aug 2025 19:20:47 +0300
📢 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) እንዳሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተመደቡባቸው የአጠቃላይ የተግባር እና የምርምር መስኮች ገብተዋል፡፡

በተለያየ ደረጃ ቢሆንም ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወደ ተልዕኮ መስካቸው መግባታቸውን ገልጸው÷ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ ለሙሉ ወደ ተልዕኮ መስካቸው እንዲገቡ እየተሰራ ነው ብለዋል።

ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮ መስክ መለየት ክህሎት ያለው የሰው ሀይል ለማፍራት ይሰራል ነው ያሉት።

ኢንዱስትሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመምጣት ለተማሪዎች ስልጠና እንዲሰጡ እና ስታርትአፖች እንዲፈጠሩ የሚደረግ መሆኑንም አመልክተዋል።

የዩኒቨርሲቲዎች ወደ ተልዕኳቸው መግባት ተማሪዎች የአካባቢያቸውን ጸጋ በመለየት ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀርቡ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በምርምር ዘርፍ የተለየው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር)÷ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በመምህራን ትምህርት፣ በጤናና እና በግብርና ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት የትምህርት ፕሮግራሞችን እና የሰው ሀይል ክለሳ እየተካሄደ መሆኑንም ጠቅሰው፤ የሚታጠፉ ወይም አዲስ የሚጀመሩ የትምህርት ፕሮግራሞች ሊኖሩ እንደሚችሉ አመላክተዋል፡፡

በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ህጎች እና የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።

በአፕላይድ ሳይንስ ዘርፍ የተለየው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ሙሰጦፋ ባቲ (ዶ/ር) በበኩላቸው÷ ዩኒቨርሲቲው በግብርና፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጂነሪንግ እንዲሁም ጤና ላይ ይሰራል ነው ያሉት።

የትምህርት ፕሮግራሞች ክለሳ እየተካሄደ መሆኑን ገልጸው፤ ከንድፈ ሀሳብ በዘለለ ተግባር ተኮር ትምህርቶች ላይ ሰፊ ትኩረት መሰጠቱን ጠቅሰዋል፡፡

ተማሪዎች በኢንተርንሽፕ እና በኤክስተርንሽፕ በኢንዱስትሪዎች እንዲለማመዱ ከ44 ኢንዱስትሪዎች ጋር ስምምነት ተደርጓል ብለዋል።


📨 @keleme_2013
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Mon, 18 Aug 2025 16:35:44 +0300
🗓 A calendar issued by the Ethiopian Higher Education authority for the year 2018 EC

📨 @keleme_2013
Подробнее
10.17 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Mon, 18 Aug 2025 16:22:58 +0300
📢 ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡

በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡

መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 12/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡

(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

📨 @keleme_2013
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Mon, 18 Aug 2025 12:58:00 +0300
📚 Logic Chapter 1 በ አማርኛ

🏢አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካዘጋጀው የ ፍልስፍና መጽሐፍ የተወሰደ።
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 17 Aug 2025 19:30:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 17 Aug 2025 07:42:01 +0300
Подробнее
10.85 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 13 Aug 2025 11:36:03 +0300
Подробнее
48.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Mon, 11 Aug 2025 19:33:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 10 Aug 2025 17:32:41 +0300
Подробнее
16.23 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 10 Aug 2025 15:23:42 +0300
📢 AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተቋሙ ለመማር ፍላጎት ያላቸው አዲስ ተማሪዎች መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት አዘጋጅቷል።

ራስገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፤ የራሱን የቅበላ ፖሊሲ በማውጣት በ2017 ዓ.ም የመጀመሪያዎቹን ተማሪዎች ባዘጋጀው መስፈርትና ፈተና መቀበሉ ይታወቃል።

በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲው በ2018 የትምህርት ዘመን ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የህግ ትምህርት ቤት ስር በሚገኙ 353 የድኅረ-ምረቃ እና 66 የቅድ-ምረቃ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር መዘጋጀቱን ገልጿል።

በዚህም ዕጩ ተማሪዎች እና ወላጆቻቸው ዩኒቨርሲቲው ስለሚሰጣቸው የትምህርት ፕሮግራሞች እንዲሁም የተማሪዎች አገልግሎት መረጃ የሚያገኙበት ሳምንት ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም አዘጋጅቷል።

መረጃውን ለማግኘት በተገለፁት ቀናት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ልደት አዳራሽ ይገኙ።

👍 @keleme_2013
Подробнее
12.21 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 10 Aug 2025 14:01:27 +0300
📢 ውጤታማ የአጠናን ዘዴ

📚 በትምህርት ህይወታችን ስኬታማ መሆን ከፈለግን በመጀመሪያ ለምንማረው ትምህርት 
ፍቅርና ፍላጎት እንዲኖረን ማድረግ አለብን።

📚 ለመምህራን ያለን አመለካከትም አዎንታዊ መሆን ይገባል።

📚 እነዚህን ሁለት ቁልፍ ነገሮች በትክክል ከተገበር
ን በትምህርታችን ውጤታማ የመሆን ሚስጥርን የመጀመሪያ ምዕራፍ አወቅን ማለት ነው።❗️

📚 ምክንያቱም በትምህርት ላይ ፍላጎት ካሳደርንና መምህራንን የምንወድ ከሆነ ትምህርቱን ከልብ ለመከታተልና ያልገባንን ጠይቀን ለመረዳት ወኔ ይኖረናል። ✊🏾

📚 ሌላው መሰረታዊ ነገር ክፍል ውስጥ የሚሰጠውን ትምህርት በሚገባ በማስታወሻ ይዞ ከልብ መከታተል ነው።

📚 ከአቅም በላይ በሆነ ችግር ካልሆነ በስተቀር ከክፍል ፈጽሞ መቅረት 
የለብንም።

📚 በተደጋጋሚ ከክፍል የምንቀር ከሆነ የሚሰጠው ትምህርት ተከታታይነትና  ተያያዥነት ያለው ስለሚሆን ቀጣዩን ርዕስ ለመረዳትና አብሮ ለመሄድ ያስቸግረናል። 

📚 እንደዚሁም ይኸው በተደጋጋሚ ከትምህርት ገበታ የመቅረት ጉዳይ በመምህራን ዘንድ 
ከታወቀ መጥፎ አመለካከት በራሳችን ላይ እንዲፈጠር እናደርጋለን። ይህም ደግሞ 
ከመምህራን ጋር እንዲኖረን የምንፈልገውን መልካም ግንኙነት ያሻክርብናል። እንዲህ ከሆነ 
ደግሞ ትምህርቱን እየጠላነው እንመጣና መጨረሻ ላይ ግድ የለሽ መሆን እንጀምራለን
ይህም የውድቀታችን የመጀመሪያ ምዕራፍ ይሆናል። ❗️
 
📚 ቀጣዩ ስራችን የተለያዩ ማጣቀሻ መጽሐፍት መፈለግና ማንበብ ይኖርብናል። መምህራን 
ከሚሰጡን ትምህርት ጋር እያዋሃድን የምናዘጋጀው ሰፋ ያለ ግን ደግሞ ቅደም ተከተሉን 
የጠበቀ፣ ግልጽና ያልተንዛዛ፣ ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቡን ብቻ የያዘ፣ የራሳችን ማስታወሻ 
ሊኖረን ይገባል።


📃 ማስታወሻ ማዘጋጀት ባይሆንልን ደግሞ፣ ማስታወሻ በጥንቃቄ የመያዝና ያነበቡትን 
ነገር ነጥብ በነጥብ የማስቀመጥ ችሎታ ካላቸው ተማሪዎች ልምድ መቅሰም አለብን፤ 
እንዲረዱንም መጠየቅ ይኖርብናል። አንዳንድ ተማሪዎች በዚህ የተካኑ ናቸው። ማስታወሻ 
ሲይዙ አጥንቱን ከስጋው ለይተው፣ ግሳንግሱንና የማያስፈልገውን አበጥረው፣ እጥር-
ምጥን ያለ፣ መተው የሌለበትን ፍሬ ነገር ብቻ የያዘ፣ እጅግ ምርጥ ማስታወሻ ያዘጋጃሉ።👏🏾 
ከነዚህ ተማሪዎች ልምድ መቅሰም ብልህነት ነው። 👌🏽


🙅🏾‍♂ በመጨረሻም የመምህሩን የማስተማር ስልት፣ የትኩረት አቅጣጫውን፣ የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን የመገመት ብቃት ልናዳብር ይገባል🏋‍♂።

የፈተና አወጣጥ ዝንባሌውን በማጥናት፣
የት ላይ የበለጠ ትኩረት መስጠት እንደሚፈልግ መገንዘብ ያስፈልጋል። ራሳችንን 
ለዕውቀትና ለፈተና ስናዘጋጅ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ታሳቢ ማድረግ አለብን። ይህን ከግምት 
ውስጥ አስገብተን የምንጓዝ ከሆነ ስኬት በእጃችን ነች። ጊዜያችን በከንቱ አይባክንም። 
በአጭር ጊዜ ውስጥ በበቂ ሁኔታ አጥንተን ብዙ ሳንደክም ውጤታማ እንሆናለን።

✅ ሁል ጊዜ የህይወታችን መርህ “አስተውሎ የሚራመድ ረጅም መንገድ ይጓዛል፡” የሚል ይሁን።


"... እነዚህን ቁልፍ ሀሳቦች ተረዳችሁ ከተገበራችኋቸው ቀለሜ  የማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም!❌

Compiled by: ቀለሜ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013
                        @Keleme_2013
Подробнее
11.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 10 Aug 2025 13:11:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 10 Aug 2025 10:36:48 +0300
📢 በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ የምታመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን በእነዚህ በ5ቱ የዩኒቨርስቲ የትኩረት መስኮች እንድለዩ እናሳስባለን!

📌 1. የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች
አዲስ አበባ፣ አርባምንጭ፣ ባህር ዳር፣ ጎንደር፣ ሀረማያ፣ ሐዋሳ፣ ጅማ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች።

📌 2. አፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርስቲዎች
አክሱም፣ አምቦ፣ አርሲ፣ አሶሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ወልቂጤ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላ፣ ድሬ ዳዋ፣ ጅግጅጋ፣ ኮተቤ፣ ሰመራ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወለጋ እና ወሎ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡

📌 3. አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች
አዲግራት፣ ቦንጋ፣ ቦረና፣ ቡሌ ሆራ፣ ደባርቅ፣ ደብረ ታቦር፣ ድምቢዶሎ፣ ጋምቤላ፣ እንጅባራ፣ ቀብሪደሃር፣ ጂንካ፣ መደ ወላቡ፣ መቅደላ አምባ፣ መቱ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ኦዳቡልቱም፣ ራያ፣ ሰላሌ፣ ዋቸሞ፣ ወራቤ እና ወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች፡፡

📌 4. የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ።

📌 5. የቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ
የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ።

በ47ቱም ዩኒቨርሲቲዎቹ ከ200 በላይ የቅድመ ምረቃ፣ ከ450 በላይ የ2ኛ ድግሪ እና ከ200 በላይ የ3ኛ ድግሪ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ።

👍 @keleme_2013
Подробнее
13.85 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sat, 09 Aug 2025 17:34:36 +0300
Подробнее
15.79 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sat, 09 Aug 2025 15:51:13 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sat, 09 Aug 2025 13:14:05 +0300
Подробнее
12.27 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 08 Aug 2025 19:16:36 +0300
📢 Ethiopian Airlines

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ School of Marketing Trainee
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25

የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታዎች፦

➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡

ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

👍 @keleme_2013
Подробнее
13.15 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 08 Aug 2025 19:02:01 +0300
ርዕስ:- የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ
ደራሲ:- ዶ/ር እዮብ ማሞ
ዘውግ:- ሳይኮሎጆ
ዓ.ም:- 2012
የገፅ ብዛት:- 152
አዘጋጅ:- ስንሻው
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 08 Aug 2025 17:01:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 08 Aug 2025 08:49:01 +0300
📢 Department tip

✳️ Pharmacy | ፋርማሲ

💊🦠ፋርማሲ ከ other health ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአድሱ የትምህርት ስርአት freshman course ጨምሮ የ5 አመት ትምህርት ነው ።
ፋርማሲ ስትገቡ የምትማሯቸው ኮርሶች mostly chemistry ነክ around [ 60%] ,biological around [25%] እና ሌሎችም አሉ ።ስለዚህ chemistry የሚወድና አንባቢ ተማሪ በብቃት ይወጣዋል።
🔬ፋርማሲ ስትማሩ የሚያስደስቱ ነገሮች ፦

የመድሃኒት ቅመማ በላብላቶሪ ትሰራላችሁ ፤ ከባህላዊ ህክምናና ከእፅዋት እንዴት መድሃኒት ማግኘት እንደምትችሉ  ታውቃላችሁ  ፤ በላብላቶሪ ውስጥ lotion, cream, gel, shampoo, sanitaizer....የመሳሰሉትን ኮስሞቲክስ ታመርታላችሁ ፤መድሃኒትን አይጥ ላይ በመውጋት ትመራመራላችሁ ወዘተ....

💊በፋርማሲ ስትመረቁ ምን ትሰራላችሁ? ገቢውስ እንዴት ነው ?

1, clinical pharmacy የሚባለው እ hospital ውስጥ ተቀጥራችሁ

2,🧪💊🧫pharmaceutical company የመድሃኒት ፋብሪካና በተወሰነ መልኩ የኮስሞቲክስ ፋብሪካ ጋር

3,🛣 የመድሃኒትና የምግብ ቁጥጥር ማለትም ወደ ሀገር የሚገቡና የሚወጡትን መፈተሽ

4, 🏠በግላችሁ community pharmacy በመክፈት በተለይ ቤተሰቦቻችሁ በገንዘብ የሚያግዟችሁ ከሆነ በጣም አዋጭ ነው።

5, 🔬💉🩺የማንኛውንም የህክምና መድሃኒትና ቁሳቁስ በ pharmacist ቁጥጥር ስር ነው የሚገዛው (የሚቀርበው) ስለዚህ እዛ ላይም የናንተ ሙያ አለ።

6, 🧬የ fingerprint,forensics, food toxicity,drug toxicity,.....የመሳሰሉትን የወንጀል ምርመራ ላይ መስራት ይቻላል ።

7, 🦠💉እኛ ሀገር ብዙም ባይኖር የመድሃኒት ጥናትና ምርምር ላይም ትሰራላችሁ

🚗ስለ ገቢው፦ እውነቱን ለመናገር በፋርማሲ ትምህርት  ከተመረቃችሁ በኋላ ስለ ገንዘብ አያሳስባችሁም ። እያጋነንኩ አይደለም ከቻላችሁበት በጣም ባለሀብት ትሆናላችሁ ። ስለ ፋርማሲ ብትጠይቁ ቀድመው የሚነግሯችሁ businesses ነውና እሱ አያሳስባችሁ ።

📌ስራ ላላገኝ እችላለሁ? እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ plus ሌላ አማራጭ በግል ትሰራላችሁ ወይም ከላይ ከ ተራ  ቁጥር 2-7 ያሉት አማራጮች አሉላችሁ ።

📗ትምህርቱ ከባድ ወይስ ቀላል? pharmacy ከ medicine በመቀጠል የሚመደብ ስለሆነ ከበድ ይላል ነገር ግን chemistry,biology and labolatory ነክ ትምህርቶች ለሚሰራና ለሚያነብ ተማሪ በቀላሉ ማለፍ ይችላል ። እንደዬ ዩንቨርስቲው ቀለል ባለ መልኩ የሚያስተምሩም አሉ ። ስለዚህ ጠንከር ያለ ተማሪ ቢሆን የተሻለ ውጤት ያመጣል።

በአጠቃላይ ፋርማሲ ከሌሎች የጤና ዘርፎች ለየት የሚያደርገው ብዙ የስራ መስኮች ያሉትና ጥሩ የሚባል ክፍያ የሚገኝበት መሆኑ ነው።

ስለ ፊልድ መረጣ በተመለከተ እንደ medicine ገና የመጀመሪያ ሴሜስተር ኮርስ እንደጨረሳችሁ ነው ። ሌሎች other health ግን 1ኛ አመት ከጨረሳችሁ በኋላ ነው።

━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬,  | @Keleme_2013
                       @Keleme_2013
Подробнее
12.03 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 08 Aug 2025 08:01:01 +0300
Dr Eyerusalem Getu Shared her experience as being medical student and General Practitioner. please share. and heed what she uttered!

━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
@Keleme_2013
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 07 Aug 2025 15:53:00 +0300
Подробнее
11.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 07 Aug 2025 12:35:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 07 Aug 2025 08:09:01 +0300
Подробнее
12.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 06 Aug 2025 21:03:57 +0300
That one lecturer’s profile picture on Telegram❤😁
Подробнее
12.08 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 06 Aug 2025 19:25:28 +0300
📢 Aksum University

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የምትማሩ የሁለተኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ቀናት ነሐሴ 06 እና 07/20217 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።

👍 @keleme_2013
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 06 Aug 2025 15:11:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Wed, 06 Aug 2025 13:35:30 +0300
📢 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ዌብሳይት

ሰላም ለ ቀለሜ ወዳጆች 🙌🏾

🏢ለመግባት የምትፈቅዷቸውን ዩኒቨርስቲዎች ከታች ያስቀመጥናቸውን ድህረገጾቻቸውን በመጎብኘት የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።👍

1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/

👍 @keleme_2013
Подробнее
12.13 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Tue, 05 Aug 2025 13:29:29 +0300
Подробнее
13.64 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Tue, 05 Aug 2025 09:16:51 +0300
Подробнее
12.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Mon, 04 Aug 2025 18:21:56 +0300
🌟 Story Time | Qeleme Exams

⏰ See how we come through

💔 Loved by thousands: https://t.me/keleme_2013/15575

🖥 Download: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams

👍 @keleme_2013
Подробнее
15.04 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sun, 03 Aug 2025 07:58:44 +0300
Подробнее
15.63 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sat, 02 Aug 2025 07:57:03 +0300
English
Подробнее
13.12 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sat, 02 Aug 2025 07:53:01 +0300
Подробнее
11.29 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 31 Jul 2025 14:53:50 +0300
🛒 Freshman Study Materials Package

📌 Anthropology
📌 C. English 1
📌 Civics
📌 Economics
📌 Emerging  Technology
📌 Entrepreneurship
📌 Geography
📌 Global trend
📌 History
📌 Inclusiveness
📌 Economics
📌 Logic and Critical Thinking
📌 Mathematics for SS
📌 Mathematics for Ns
📌 Physics
📌 Psychology

የ እነዚህን ኮርስ Module📚 እና የተመረጡ PowerPoints🎯 የያዘ!
Zip file

✅ Prepared By:
           -  @Qesem_University
           -  @keleme_2013

👍 @keleme_2013
Подробнее
16.09 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 31 Jul 2025 07:51:01 +0300
📢 ውጥረት (Stress) እና ሱስ ያላቸው ግንኙነት!

ውጥረት የሚከሰተው አንድ ሰው ማቅረብ ወይም መስራት የሚጠበቅበት (demand የሚደረገው) ካለው አቅም ወይም መስራት ከሚችለው (ካለው resource, capacity) በልጦ ሲገኝ ነው። ውጥረት ሲከሰት ያስጨንቃል፤ ይህም አዕምሮን የሚለውጡ ኬሚካሎችን (ለምሳሌ፦ አልኮል፣ አደንዛዥና አነቃቂ እፆችን) ለመጠቀም ይዳርጋል። ምክንያቱ ወይ ተጨማሪ ጉልበት ለማግኘት፣ የአዕምሮ ፍጥነትን ለመጨመር ወይም ችግሩን ለመርሳት ነው። ይህ ሁኔታ ጊዜያዊ መፍትሄ የሰጠ ቢመስልም ድግግሞሽ ውስጥ በመክተት ሳያስቡት ለሱሰኝነት ይዳርጋል።

ለምሳሌ:- ተማሪዎች ከስር ከስር ማጥናት ሲገባቸው ፈተና እስኪደርስ ይጠብቁና ማጥናት የሚገባቸው ካላቸው ጊዜ ጋር የማይመጣጠን ይሆንና ውጥረት ውስጥ ይገባሉ፤ በዚህ ጊዜ አዕምሮን የሚያነቃቃ ነገር (ጫት) ወደ መጠቀም ይገባሉ፤ ይህ ነገር ሲደጋገም ለሱሰኝነት ይዳርጋል። ስለዚህ፤ በተቻለ መጠን ውጥረት የሚቀንሱ ተግባራትን መፈፀም፤

ለምሳሌ፦ ተማሪዎች ፈተና እስከሚደርስ ሳይጠብቁ ከስር ከስር ማጥናት፣ ችግሮች ከመከሰታቸው በፊት ቀድሞ መከላከል፣ ጤናማ የአቅም መጨመሪያ ዘዴዎችን መጠቀም፣ ችግሮችን የመፍታት ክህሎትን ማዳበር፣ እንዲሁም ውጥረት ለመቀነስ የሚረዱ ዘዴዎችን መጠቀም (የአተነፋፈስ ስርአትን በመጠቀም፣ በሜዲቴሽን ወይም ፀሎት ራስን ማረጋጋት፣ ጤናማ የመዝናኛ አማራጮችን መጠቀም እንዲሁም የሌሎችን እገዛ መጠየቅ) ውጥረትን ለመቀነስ ይረዳል። ውጥረት አቅማችንን እንዳንጠቀም ሊያደርገን ይችላል። ውጥረት ሲደጋገም እና እየቆየ ሲሄድ ለአዕምሮ ህመም ይዳርጋል። ውጥረትን መከላከል ሱስ እንዳይከሰት ከመከላከያ መንገዶች አንዱ ነው።

©ፕ/ር ሰለሞን ተፈራ (አዲክሽን ሳይካትሪስት)

👍 @keleme_2013
Подробнее
14.24 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Tue, 29 Jul 2025 18:39:16 +0300
Подробнее
16.84 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Mon, 28 Jul 2025 11:55:20 +0300
Подробнее
18.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Sat, 26 Jul 2025 15:00:12 +0300
Подробнее
21.11 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 25 Jul 2025 18:21:18 +0300
Подробнее
43.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Fri, 25 Jul 2025 09:09:59 +0300
በመንገዴ ላይ ያጋጠመኝ❗️

    ትዝ ይለኛል ሀገሬ ራቅ ስለሚል በሌሊት ነበረ ከ University የወጣሁት ካድያ በዛ ጨለማ ወደ መነሀሪያ እየሄድኩኝ ሽንቴን ለመሽናት ቦርሳዬን ለጓደኛዬ ሰጥቼ ወደ መንገድ ዳር ጠጋ አልኩ ጥሻ ስለነበረ ምንም ነገር አይታይም መሽናት ስጀምር የሆነ ድምፅ መስማት ጀመርኩ....

    የህጻን ልጅ ድምፅ ነው አከባቢው ላይ ቤት የለም ድምጹም ቅርቤ ነው። የአውሬ ድምፅ እንደሰማሁ ነበረ የደነገጥኩት መሽናቴን ገታ አድርጌ ስልኬን አውጠሁና መብራት አበራሁ የነበረው ደረቅ ረጃጅም ሳር ገለጥ ሳደርግ  በጨርቅ የተጠቀለለ ህጻን ልጅ ነው።

   ግራ በመጋባት በመደንገጥ ቦርሳ የሰጠሁትን ልጅ ተጠራሁ ሲያየው እሱም ደነገጠ ማድረግ የምንችለው መነሀሪው ቅርብ ስለነበረ እዛ ላሉ ሠራተኞች መንገር ነው።

    ለእነሱም ነገርናቸው ነገሩ ለእኛ እንጂ ለእነሱ አዲስ እንዳልሆነ በማሳወቅ ለሚመለከተው አካል ደውለው ሲነጋ እንደሚያሳውቁ ነገርውን ህጻኑን ተረክበውን እኛን አሳፈሩን።

   አካሌ ወደ ቤቴ መንገድ ቢጀምርም ልቤ ግን ከህጻኑ ጋር ነበረረ ያርበተብተኛልል እቆጫለሁ ፣ መርዳት ብችል ባሳድገው ብዬ ተመኘሁ።

   መድረስ አይቀርምና ጀንበር ጠለቅ ስትል ደረስኩ እቤቴ ቤተሰቦቼን ሰላም ብዬ አረፍ አልኩና ስልክ አወጥቼ #Telegram ገባሁ ያኜ ነበረ መርዳት አለማቻሌን የሚሞላልኝን፣ ከቁጭቴ እርፍ የሚያደርገኝን ማስታወቂያ ያየሁት።

TYC (Tongue Youth Community ) ይላል።
ወላጅ ያጡ ህጻናትንና ወጣቶችን ድጋፍ ሰጪ ማዕከል ነው።

  ካድያ እንደኔ ቁጭት ያለበት ሰው መርዳት ቢፈልግ እርሱም #ተጠቅሞ ህጻናቶቹንም እረድቶ እርፍ ይላል።

ምክንያቱም እሱ በ 150 ብር ብቻ:

🔺Scholarship Experience
🔻Communication Skill
🔺Time Management
🔻Creative Writing
🔺Self Development
🔻Career Choosing   እነኝህን ሥልጠናዎች ይወስዳል ባለበት በ Online 150 ብሩ ደግሞ ወላጅ ላጡ ህጻናት ድጋፍ ይውላል።

ይሄ አይደለ ካድያ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ።

ተመስገን ብዬዬ እዚህ በመግባት👉  @Tyc_S
upport   ተመዝግቤ 150 ብር ከፍዬ ደስ ብሎኝ ያንን ህጻን የረዳሁት ያክል ተሰምቶኝ በሰላም ተኛሁ እላችኋለሁ😊።

❗️ ነገ መውደቂያችንን አናቅምና ዛሬ የምትችሉትን እናንተም አድርጉ❗️

ነገ ልጆቻችንስ ምን እንደሚሆኑ ምን እናቃለን?
🕐አሁኑኑ ተመዝገቡ ምዝገባ ሊያቆሙም 4 ቀን ብቻ ነው የቀረው!

   📌 ለመመዝገብ👇
@Tyc_Support 💙

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት  Official
ቻናላቸውን ይቀላቀሉ👇
@Tonguecenter 💙
Подробнее
11.07 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001364940705 Thu, 24 Jul 2025 15:22:10 +0300
Подробнее
20.92 k
]]>