Лента постов канала YAYA CONSTRUCTION (@YayaConstruction) https://t.me/YayaConstruction Welcome to Yaya Construction! We provide top-quality construction materials and expert tutorials to help you build better. Join us to learn, shop, and enhance your construction projects! 🛠 Check out our YouTube channel for more in-depth teaching videos ru https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Fri, 15 Aug 2025 10:23:43 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Fri, 15 Aug 2025 10:23:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Fri, 15 Aug 2025 10:23:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 14 Aug 2025 09:21:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 14 Aug 2025 09:21:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 14 Aug 2025 09:21:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 12 Aug 2025 10:38:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 12 Aug 2025 10:38:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 12 Aug 2025 10:38:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 11 Aug 2025 09:56:50 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 11 Aug 2025 09:56:50 +0300
Epoxy Primer
#ጥቅም-Epoxy ያችንን መሬት ላይ ከመቀባታችን በፊት Primer መቀባት ይኖርብናል
Primery Epoxy በዋነኝነት የሚጠቅመዉ በጣም ጠንካራ የሆነ Bonding በ Epoxy እና በመሬቱ መሀል ላይ እንዲኖር ያደርጋል
#መጠን-1:1 A component 5L
B component 5L
#ይደዉሉልን📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code 48
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 11 Aug 2025 09:56:49 +0300
Iron shark Pigment

ጥቅም: ነጭ ኢፖክሲይ ላይ የፈለግነውን ቀለም ለማግኘት የምንጠቀመው ማቅለሚያ ነው በቢጫ,በቀይ,እንዲሁም በጥቁር እኛ ጋር ያገኛሉ

09-88-88-55-65/09-37-72-38-64 ይደውሉ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 09 Aug 2025 08:44:08 +0300
ሜምብሬን/Membrane
#የብራንድ ስም- Sika
#ጥቅም -ለቴራስ፣ ለገተር እንዲሁም ለ ቤዝመንት ለጠቆረ ግርግዳ የውሀ ስርገትን ይከላከልልናል።
9m2 ከቨር ያደርጋል
#📱ይደውሉልን -09-88-88-55-65or 09-37-72-38-64
Code 12
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 09 Aug 2025 08:43:49 +0300
MC SBR LATEX
#ጥቅም:-ቀደም ብሎ የተሰራ የአርማታ(concrete) ና የሞርተር(mortar) ስራን ከአዲስ ከሚሰራው ጋር እንዲገናኝ የምንጠቀመው ኳሊቲ የሆነ ኬሚካል ነው። 
#ከ 5 ሊትር ጀምሮ አለን ።
# የMC ብራንድ ሲሆን እኛጋ በብዛት ያገኙታል ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64

Code 103
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 09 Aug 2025 08:43:49 +0300
💥MC Adhesive

የኤመ ሲ ብራንድ ሲሆን
#ጥቅም : መሬት ላይና ግድግዳ ላይ ሴራሚክ ከመደርደራችን በፊት መሬቱን ወይም ግድግዳውን ከሴራሚኩ የሚያጣብቅልን የኤም ሲ ምርት ነው

#መጠን 25kg

#📱ይደውሉልን
🤳 09-88-88-55-65/09-37-72-38-64

Code 102
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 09 Aug 2025 08:43:49 +0300
MC Tile Joint Filler

📌የኤም ሲ ብራንድ የሆነ የሴራሚክ ፊለር

ጥቅሙ: ሴራሚክ ከደረደረን በኋላ መሀለ ላይ ያለውን ክፍተት የምንሞላበት እቃ ነው

በDark Gray እና በLight gray እኛ ጋር ያገኙታል

🤳 09-88-88-55-65/09-37-72-38-64 ይደውሉ

CODE 101
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Fri, 08 Aug 2025 14:15:06 +0300
💥ያያ ኮንስትራክሽን ልዩ የInternship እድል ለኮንስትራክሽን ተማሪዎች እንዲሁም ለአዲስ ተመራቂዎች በሙሉ ይዞላችሁ መጥቷል

ለዚህ Internship የሚፈለገው የሰው ብዛት 6 ሲሆን (ሶስት ወንድ እና ሶስት ሴት)

🔺ይህን እድል ለማግኘት

📌 4ተኛ ወይም 5ተኛ አመት ተማሪ መሆናችሁ የሚያሳዉቅ መረጃ
📌 ተመርቃችሁ ወደ ኮንስትራክሽን ዘርፍ ለመቀጠል ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ

ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ ያያ ኮንስትራክሽን theory እንዲሁም Practical የሆኑ የኮንስትራክሽን እውቀቶችን እየሰራችሁ የምትማሩበትን እድል አመቻችቶላችኋል ይህ እድል ሁላችሁም እንዳያመልጣችሁ ቀድማችሁ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እድትሆኑ እንላለን

ምዝገባዉ ለመመዝገብ 09-88-88-55-65 ይደውሉ

ለሁላችሁም መልካም እድል እንመኛለን።
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 07 Aug 2025 13:28:19 +0300
🎉 አስደሳች ዜና ለክረምት ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

በኢንጅነሪንግ ተመርቆ ስራ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል እኛ ጋር ግን ወደ ስራው ሲገቡ የሚጠቅሟችሁን የተለያዩ የኮንስትራክሽን ትምህርቶች እና ሶፍትዌሮችን በመውሰድ ይህን አባባል ታሪክ ማረግ ይችላሉ

ቀደም ሲል ያያ ኮንስትራክሽን በቴሌግራም ቻናላችን የኳንቲቲ ሰርቬይ አንዲሁም  የኢፖክሲይ ስልጠና የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል አሁን ደግሞ በራሳችን ድህረ ገጽ ይህንኑ ስልጠና እና የተለያዩ የኮንስትራክሽን ትምህርቶች ለመስጠት መምጣታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው                                                                           
✨ድህረ ገጻችንን ምን ምን ስልጠናዎችን ይሰጣል?
🔺Quantity Survey
🔺 ETABS               
🔺AutoCAD
🔺Ms Project
🔺Safe
🔺Epoxy
🔺Rate አወጣጥ
🔺Sap
እነዚህ ወደ ኮንስትራክሽን ስራ ሲገቡ በጣም ወሳኝና አስፈላጊ እንደመሆናቸው በሚገባ አሰልጥነን ብቁ እና ትርፋማ ኢንጂነር እንዲሆኑ እናደርጋለን
✨በተለይም ተመርቀው ወደ ስራዉ ለመግባት የተለያዩ ኢንተሪቪዉ ላይ ለተቸገሩ  ሙሉ እዉቀት በማስጭበጥ ተወዳዳሪ አንዲሆኑ እናደርጋለን
➕ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ በትምህርት ደረጃ የማታገኙትን
🔺 CCTV Camera
🎉ለጥቂት ጊዜ የሚቆይ ድህረ ገጻችንን ለማስተዋወቅ የሚቆይ 25% ቅናሽ(Discount) ይኖረናል  ቀድመዉ ይመዝገቡ
❗️እንዳያመልጦዎ እራሶዎን በትምህርት ያሻሽሉ ወደ ስራው አለም ይቀላቀሉ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 07 Aug 2025 13:28:19 +0300
✨ኦንላይን የAutoCAD ስልጠና

ለናንተ ለውድ ተከታዮቻችን ለብዙ ጊዜያቶች በደንብ ተዘጋጅተን እናንተን ለማስተማር መምጣታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው

📌በ Beginner ደረጃ ጀምሮ ላላችሁ software ከማስተዋዋቅ ጀምሮ ያለውን ሁሉንም Step by Step መረዳት እንድትችሉ እርገን እናስተምራለን

📌 ይህን ስልጠና ከወሰዳቹ በኋላ ወደ ስራም ስትገቡ የትኛውንም የAutoCAD ስራ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ

📌 የትኛዎም ያልገባችሁ እና ጥያቄ የሆነባችሁ ነገር ካለ ቀጥታ ከመምህሩ ጋር በመገናኘት ለጥያቄዎቻቹ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ

📌 ኮርሱን ወስዳችሁ ከጨረሳችሁ በኋላም Quiz ተፈተናችሁ Certificate ይሰጣችኋል

ስለዚህ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ታች ባለው ቁጥር ይመዝገቡ
09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 07 Aug 2025 13:28:18 +0300
⚡️አስደሳች ዜና

3ተኛ ዙር የኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና በድጋሜ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው እርሶስ ይህንን ስልጠና ለመውስድ ተዘጋጅተዋል?
🔥 ይህ ስልጠና ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል?
👉 Takeoff sheet
👉 Bill of Quantity(BOQ)
👉 Payment Certificate

በዘርፉ ብዙ አመታትን ባስቆጠሩ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቶቻችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛልን ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥንው በመመዝገብ እራሶዎትን በትምህርት አዳብረው በቀላሉ ወደ ስራው እንዲቀላቀሉ አንርዳዎት እንላለን።
🤔 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ በመያዝ ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ፦ 0988885565 ይደውሉ ወይም@Ananu18 ያናግሩን
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 07 Aug 2025 10:11:00 +0300
ሰላም እንዴት ቆያችሁ ውድ የያያ ኮንስትራክሽ ቤተሰቦች

ከዚህ ቀደም footing column እና footing pad ሞልተን ቀጣዪን progress  ይዘንላችሁ እንመጣለን ባልነዉ መሰረት በሳምንት ጊዜ ውስጥ የGrade beam ብረት አስረን ኮንክሪት ለመሙላት በዝግጅት ላይ እንገናኛለን ይህ ፕሮጀክት እንግዲ የSkeleton ስራ ብቻ ሰርተን ለማስረከብ ተስማምተን የጀመርነው ሳይት ነው

ቦታ፦ አደይ አበባ

የቦታው ስፋት:- 265ካሬ                       
                                            
የግንባታው አይነት፦ G+3

እናንተም እንደዚሁ ማሰራት ምትፈልጉ ከሆነ ከdesign ጀምሮ እስከ ግንባታ የምንሰራላችሁ ይሆናል::
በአጠቃላይ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
        ✨Design
👉Architectural design        👉Structuraldesign
👉Sanitary Design                👉Electrical design
👉3D                                         👉Mechanical design
👉Bill of quantity(BOQ)
እንዲሁም
  ✨ከSubstructure ጀምሮ እስከ Super Structure ሙሉ ግንባታውን አጠናቀን እናስረክባችኋለን በተጨማሪም የFinishing ስራም እንሰራለን
#በጥራት ና በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክቦታለን።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Wed, 06 Aug 2025 10:25:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Wed, 06 Aug 2025 10:25:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Wed, 06 Aug 2025 10:25:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 05 Aug 2025 12:13:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 05 Aug 2025 12:13:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 05 Aug 2025 12:13:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 04 Aug 2025 10:00:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 04 Aug 2025 10:00:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 04 Aug 2025 10:00:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sun, 03 Aug 2025 21:45:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 02 Aug 2025 09:35:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 02 Aug 2025 09:35:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Sat, 02 Aug 2025 09:35:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Wed, 30 Jul 2025 09:51:23 +0300
🖐ሰላም የያያ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች እንዴት ቆያቹ  ከዚህ በፊት የምንሰራቸውን ፕሮጀክቶች progress እናሳያችኋለን ባልነው መሰረት ይዘንላችሁ መተናል  እንግዲህ አብረን ከናንተ ጋር የጀመርነውን ፕሮጀከት እያፋጠን የthird floor slab ሙሉበሙሉ አጠናቀን በተጨማሪም የመጀመሪያዉ  floor ልስን ሰርተን ጨርሰናል ።ከላይ በምስሉ እንደምታዪት እንግዲህ ከዲዛይን ጀምሮ አሁን እስከሚታየው ደረጃ ድረስ በመስራት ላይ እንገናኛለን

ቦታ፦ ብርጭቆ አዲስ  ሰፈር

የቦታው ስፋት:- 85ካሬ                       
                                            
የግንባታው አይነት፦ G+3+T

ስራው የተጀመረው ሚያዝያ 28 ሲሆን አሁን በምታዩት ሁኔታ ላይ ይገኛል እናንተም እንደዚ በጥራትና በፍጥነት እንዲሰራላቹ ምትፈልጉ ከሆነ ከdesign ጀምሮ እስከ ግንባታ የምንሰራላችሁ ይሆናል::
በአጠቃላይ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:-
        ✨Design
👉Architectural design        👉Structuraldesign
👉Sanitary Design                👉Electrical design
👉3D                                         👉Mechanical design
👉Bill of quantity(BOQ)
እንዲሁም
  ✨ከSubstructure ጀምሮ እስከ Super Structure ሙሉ ግንባታውን አጠናቀን እናስረክባችኋለን በተጨማሪም የFinishing ስራም እንሰራለን
#በጥራት ና በተመጣጣኝ ዋጋ ሰርተን እናስረክቦታለን።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 29 Jul 2025 10:48:31 +0300
🚨አስቸኳይ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ🚨

የስራ መደብ መጠሪያ : site engineer/ሳይት ኢንጂነር
የትምህርት ደረጃ :- degree in civil engineering/MSC in Construction management 
ፆታ:- ወንድ/ሴት
የሚጠይቀው የስራ ልምድ:-  ሳይት ላይ ሰርቶ ሚያቅ drawing ማንበብ ሚችል/ምትችል ከ1 አመት በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ደሞዝ:- በስምምነት
ስራው ለ1 ወር የሚቆይ የኮንትራት ስራ ሲሆን ስራውን አይተን ምንቀጥል ይሆናል ሰፈሩ ለላም በረት የሚቀርብ መሆን አለበት አመልካቾች ታች ባለው ቁጥር በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ

09-88-88-55-65
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 29 Jul 2025 10:02:52 +0300
#Alpha waterproofing
Acrylic waterproof coating
#ጥቅም-ለመኖሪያ ቤት፣ለንግድ ህንጻዎች፣እንዲሁም ለተለያዩ ህንፃዎች የምንጠቀመው የውሀቀ ስርገት መከላከያ።
#ጥራት ያለው የውሃ ስርገት መከላከያ ሲሆን ለቴራስ፣ለባልከኒ ልንጠቀመው እንችላለን።
#አንዱ ባልዲ 20ኪሎ ይይዛል።
#ከ15-20 ካሬ የመሸፈን አቅም አለው።
#ከለር በነጭ
#ለማዘዝ ይደዉሉልን📱
09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
code-90
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Tue, 29 Jul 2025 10:02:51 +0300
#Concrete water reducer and accelerator
#ኮንክሪት ስራ በምንሰራበት ወቅት ኮንክሪት ውስጥ ያለውን ውሃ በመቀነስ እና ቶሎ ቦንድ በማድረግ ኮንክሪቱ የሚደርቅበትን ወቅት በደምብ ለማፋጠን እንዲሁም ፎርምወርኩን ቶሎ ለማንሳት ይጠቅመናል።
-ኬሚካሉን ስትጠቀሙት ኮምፕሬሲፍ እስትሬንግዝ ማሰራቶን አይዘንጉ።
#በ5ሊትር እና በ16 ሊት አለን።
#በተመጣጣኝ ዋጋ እኛጋ ያገኛሉ።
#ይደዉሉልን -📱09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Code-30
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 28 Jul 2025 09:22:05 +0300
✨ኦንላይን የAutoCAD ስልጠና

ለናንተ ለውድ ተከታዮቻችን ለብዙ ጊዜያቶች በደንብ ተዘጋጅተን እናንተን ለማስተማር መምጣታችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው

📌በ Beginner ደረጃ ጀምሮ ላላችሁ software ከማስተዋዋቅ ጀምሮ ያለውን ሁሉንም Step by Step መረዳት እንድትችሉ እርገን እናስተምራለን

📌 ይህን ስልጠና ከወሰዳቹ በኋላ ወደ ስራም ስትገቡ የትኛውንም የAutoCAD ስራ በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ

📌 የትኛዎም ያልገባችሁ እና ጥያቄ የሆነባችሁ ነገር ካለ ቀጥታ ከመምህሩ ጋር በመገናኘት ለጥያቄዎቻቹ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ

📌 ኮርሱን ወስዳችሁ ከጨረሳችሁ በኋላም Quiz ተፈተናችሁ Certificate ይሰጣችኋል

ስለዚህ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ታች ባለው ቁጥር ይመዝገቡ
09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 28 Jul 2025 09:22:05 +0300
⚡️አስደሳች ዜና

3ተኛ ዙር የኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና በድጋሜ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው እርሶስ ይህንን ስልጠና ለመውስድ ተዘጋጅተዋል?
🔥 ይህ ስልጠና ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል?
👉 Takeoff sheet
👉 Bill of Quantity(BOQ)
👉 Payment Certificate

በዘርፉ ብዙ አመታትን ባስቆጠሩ መምህራን ስልጠናውን ለመስጠት ዝግጅቶቻችንን ጨርሰን እርሶን በመጠባበቅ ላይ እንገኛልን ስለዚህ ዛሬ ነገ ሳይሉ ፈጥንው በመመዝገብ እራሶዎትን በትምህርት አዳብረው በቀላሉ ወደ ስራው እንዲቀላቀሉ አንርዳዎት እንላለን።
🤔 ታዲያ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ በመያዝ ይመዝገቡ

ለበለጠ መረጃ፦ 0988885565 ይደውሉ ወይም@Ananu18 ያናግሩን
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Mon, 28 Jul 2025 09:22:04 +0300
💥ኦንላይን የኢፖክሲ ስልጠና

📌በአጭር ጊዜ በብዙወች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኝዉ ።

📌 ዉበትን ከጥንካሬ ጋር የያዘዉ ኢፖክሲ የወለል ንጣፍ የግድግዳ እንዲሁም የጌጣ ጌጥ የስሪያ ብዙዎች የተቀየሩበት በዚያዉም ልክ ብዙ ያልተሰራበትን የሙያ ዘርፍ መሆኑ ይታወቃል ።

📌YAYA ACADEMY ለእናንተ የኢፖክሲ ሙያ ስልጠና ዙሪያ አዲስ ነገር ይዞ እነሆኝ ይላል።

📌በአጭር ጊዜ በብቁ እንዲሁም ተፈላጊ ሙያተኛ ሊደርጎት ከብቁ ባለሞያ ጋር ዝግጅቱን ጨርሶ እርሶን ይጠብቃል።

ስልጠናው የሚያካታቸው ትምህርት

🔺የጌጣጌጥ ስራ
🔺የእንጨት ስራ
🔺የወለል ስራ

ስለዚህ ምን ይጠብቃሉ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ታች ባለው ቁጥር ይመዝገቡ
09-88-88-55-65/09-37-72-38-64
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Fri, 25 Jul 2025 10:55:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 24 Jul 2025 11:44:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 24 Jul 2025 11:43:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001371590172 Thu, 24 Jul 2025 11:43:24 +0300
Подробнее
]]>