Лента постов канала ATC NEWS (@atc_news) https://t.me/atc_news #ADDIS_ABABA : ETHIOPIA ለመልዕክት 👇🏻 @mujaabot For Advertisement👇🏿 @atcads ru https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 22 Aug 2025 20:03:29 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 22 Aug 2025 19:22:55 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 22 Aug 2025 19:22:19 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 22 Aug 2025 00:15:07 +0300
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሒጃብ ለብሰው መማር ህገ-መንግስታዊ መብታቸው መሆኑን መወሰኑ ተገለፀ!

በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባችሁን ካላወለቃችሁ አትማሩም በሚል ከትምህርት ገበታ የታገዱት በያዝነው አመት ጥቅምት ወር ላይ ነበር።

ተማሪዎቹ በዚህ ምክንያት የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እንዳይፈተኑ ተደርገዋል።

በተማሪዎችን ጉዳይ ጠበቃ ይዞ ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል ሲከራከር የቆየው የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ውሳኔ ማግኘቱ ተገልጿል።

በዚህ መሰረትም የአክሱም ከተማ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሂጃባቸውን ለብሰው ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ማሳለፉ ተገልጿል። ፍርድ ቤቱ ሒጃብ አድርጎ መማር ህገ-መንግስታዊ መብታቸው መሆኑን በውሳኔው አሳውቋል።

ለአንድ አመት ያህል ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑት ተማሪዎች ያለፋቸው ትምህርት እና ብሄራዊ ፈተና በምን መልኩ እንደሚካካስም ሆነ ተማሪዎቹ በነበሩበት የክፍል ደረጃ ስለመቀጠላቸው የተባለ ነገር አለመኖሩ ተገልጿል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
12.18 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 21 Aug 2025 20:56:11 +0300
#በዝርዝሩ_ለተገለጻችሁ_ተቋማት
ባሉበት

ጉዳዩ፡- የዳግም ምዝገባ አፈጻጸምን ስለማሳወቅ፤

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የዳግም ምዝገባ አፈጻጸምን በተመለከተ ነሀሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ለግማሽ ቀን የሚቆይ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡፡

በመሆኑም በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የሚሳተፍ የተቋሙ ባለቤት ወይም ተወካይ የሆነ አንድ ተሳታፊ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በትምህርት ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በመገኘት እንዲሳተፍ እያሳሰበብን የተሳታፊው ሙሉ ወጪ ተሳታፊውን በሚልከው ተቋም የሚሸፈን መሆኑን እንገለጽን የተሳታፊዎችን ዝርዝር የሚገልጽ ሁለት ገጽ አባሪ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን ልከናል፡፡

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
13.54 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 21 Aug 2025 20:56:01 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 21 Aug 2025 08:47:22 +0300
ማስታወቂያ
የልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምዝገባን በተመለከተ

የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ምዝገባ ባለፉት ቀናት በኦንላይን ሲካሄድ መቆየቱ ይታወቃል ። ነገር ግን በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ የ8ኛ ክፍል ውጤት ያልደረሰላቸው በርካታ አካባቢዎች በመኖራቸው እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ያልተመዘገቡ ተማሪዎች በመኖራቸው ምዝገባውን ለተወሰነ ጊዜ ማራዘም አስፈልጓል።

በመሆኑም እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ነሃሴ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ማሳሰቢያ፦
ምዝገባው እስከ ነሃሴ 25/2017 ዓ.ም ድረስ የሚከናውን ሲሆን: -
 የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ2015 የትምህርት ዘመን ያልወሰዳችሁ ተማሪዎች የክፍል ውጤታችሁንና ካርዳችሁን፣
 8ኛ ክፍል በተመለከተ የምታስገቡት ውጤት የሚኒስትሪ ውጤታችሁን ሲሆን የሚኒስትሪ ካርድ ያልወሰዳችሁ ኦላይን ያለውን ውጤታችሁን ስካን አድርጋችሁ ማያያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን።
 ከዚህ ቀደም የተመዘገባችሁ እና በትክክል ያላስገባችሁ ተማሪዎች በድጋሚ አስተካክለችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመመዝገብ https://sbs.moe.gov.et/apply


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
14.51 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 20 Aug 2025 18:48:27 +0300
Подробнее
15.73 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 20 Aug 2025 18:47:41 +0300
Подробнее
14.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 20 Aug 2025 13:45:27 +0300
Подробнее
15.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 19 Aug 2025 21:53:42 +0300
#ArsiUniversity

አርሲ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፕሮግራሞች ክለሳ እያካሔደ መሆኑን ገለፀ፡፡

በአፕላይድ ሳይንስ ዘርፍ የተለየው ተቋሙ፤ በግብርና፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ጤና መስኮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ሙሰጦፋ ባቲ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

ከንድፈ ሀሳብ በዘለለ ተግባር ተኮር ትምህርቶች ላይ ሰፊ ትኩረት መሰጠቱን ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል፡፡

ተማሪዎች በኢንተርንሽፕ እና በኤክስተርንሽፕ በኢንዱስትሪዎች እንዲለማመዱ ከ44 ኢንዱስትሪዎች ጋር ስምምነት መደረጉን ገልፀዋል። #FBC

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 19 Aug 2025 19:00:17 +0300
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ

የትምህርት ሚኒስቴር በሚቀጥሉት ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ በሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ አለ፡፡

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) እንዳሉት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተመደቡባቸው የአጠቃላይ የተግባር እና የምርምር መስኮች ገብተዋል፡፡

በተለያየ ደረጃ ቢሆንም ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወደ ተልዕኮ መስካቸው መግባታቸውን ገልጸው÷ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ ለሙሉ ወደ ተልዕኮ መስካቸው እንዲገቡ እየተሰራ ነው ብለዋል።

ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮ መስክ መለየት ክህሎት ያለው የሰው ሀይል ለማፍራት ይሰራል ነው ያሉት።

ኢንዱስትሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመምጣት ለተማሪዎች ስልጠና እንዲሰጡ እና ስታርትአፖች እንዲፈጠሩ የሚደረግ መሆኑንም አመልክተዋል።

የዩኒቨርሲቲዎች ወደ ተልዕኳቸው መግባት ተማሪዎች የአካባቢያቸውን ጸጋ በመለየት ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀርቡ የሚያስችል መሆኑን ገልጸዋል፡፡

በምርምር ዘርፍ የተለየው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር)÷ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በመምህራን ትምህርት፣ በጤናና እና በግብርና ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ወቅት የትምህርት ፕሮግራሞችን እና የሰው ሀይል ክለሳ እየተካሄደ መሆኑንም ጠቅሰው፤ የሚታጠፉ ወይም አዲስ የሚጀመሩ የትምህርት ፕሮግራሞች ሊኖሩ እንደሚችሉ አመላክተዋል፡፡

በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ህጎች እና የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።

በአፕላይድ ሳይንስ ዘርፍ የተለየው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ሙሰጦፋ ባቲ (ዶ/ር) በበኩላቸው÷ ዩኒቨርሲቲው በግብርና፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጂነሪንግ እንዲሁም ጤና ላይ ይሰራል ነው ያሉት።

የትምህርት ፕሮግራሞች ክለሳ እየተካሄደ መሆኑን ገልጸው፤ ከንድፈ ሀሳብ በዘለለ ተግባር ተኮር ትምህርቶች ላይ ሰፊ ትኩረት መሰጠቱን ጠቅሰዋል፡፡

ተማሪዎች በኢንተርንሽፕ እና በኤክስተርንሽፕ በኢንዱስትሪዎች እንዲለማመዱ ከ44 ኢንዱስትሪዎች ጋር ስምምነት ተደርጓል ብለዋል።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
17.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 19 Aug 2025 19:00:04 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
16.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 19 Aug 2025 14:39:32 +0300
#HawassaUniversity

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን እየሠራ መሆኑን ገለፀ፡፡

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን የሚያስፈልጉ ህጎች እና ሰነዶች ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት ችሮታው አየለ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

አሁን ላይ የትምህርት ፕሮግራሞች እና የሰው ኃይል ክለሳ እየተካሔደ መሆኑን የገለፁት ፕሬዝዳንቱ፤ የሚታጠፉ እንዲሁም አዲስ የሚጀመሩ የትምህርት ፕሮግራሞች ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል፡፡

በምርምር ዘርፍ የተለየው ዩኒቨርሲቲው፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በመምህራን ትምህርት፣ በጤና እና ግብርና ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ ገልፀዋል፡፡ #FBC

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
17.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 18 Aug 2025 21:09:30 +0300
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡


በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘ
መን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡

መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
➡️ የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
➡️ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 12/2018 ዓ.ም
➡️ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
➡️ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡

(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
20.95 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 18 Aug 2025 18:57:32 +0300
የ2018 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ

የሲዳማ ክልል እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮዎች የ2018 ትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም ጀምረዋል።

በአዲስ ከበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 ትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን፤ እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

በተመሳሳይ በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ ሲሆን፤ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ ተገልጿል።

የ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን መደበኛ ትምህርት መስከረም 05/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

ተማሪ የሆኑ ልጆችዎን በጊዜ ያስመዝግቡ!

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
18.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 18 Aug 2025 18:57:08 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
16.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 18 Aug 2025 08:41:11 +0300
Подробнее
18.76 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 17 Aug 2025 19:15:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 17 Aug 2025 19:15:04 +0300
Подробнее
16.89 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 17 Aug 2025 11:42:12 +0300
Подробнее
18.62 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 17 Aug 2025 07:08:34 +0300
Подробнее
18.17 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 16 Aug 2025 09:26:57 +0300
Подробнее
24.73 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 15 Aug 2025 20:14:27 +0300
Подробнее
25.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 15 Aug 2025 20:09:05 +0300
Подробнее
21.26 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 15 Aug 2025 17:45:05 +0300
Подробнее
20.21 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 14 Aug 2025 19:39:58 +0300
Подробнее
24.93 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 14 Aug 2025 08:50:38 +0300
Подробнее
28.16 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 13 Aug 2025 19:02:14 +0300
Подробнее
28.82 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 13 Aug 2025 08:50:33 +0300
Подробнее
25.32 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 12 Aug 2025 20:51:48 +0300
#OdaBultumUniversity

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በኤዱኬሽናል ሳይኮሎጂ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።

ዩኒቨርሲቲው በኤዱኬሽናል ሳይኮሎጂ እና በTEFL የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በሶሲዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት መስጠት ለመጀመር የስርዓተ ትምህርት የውስጥ ግምገማ አካሒዷል።

የትምህርት ፕሮግራሞች በፈጠራ የታገዘና ዘመኑ የሚጠይቀውን የማስተማር ሁኔታ ለመፍጠር እንዲሁም የዘርፉን የኢንዱስትሪ ፍላጎት ለማሟላት የሚያስችሉ ናቸው ተብሏል።

በቀጣይ በስርዓተ ትምህርቶቹ ላይ በውጭ ባለድርሻ አካላት ግምገማ ከተደረገ በኋላ ፕሮግራሞቹ እንደሚከፈቱ ይጠበቃል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
24.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 12 Aug 2025 17:33:40 +0300
#MoE

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ፥ የዲግሪ ህትመት የሚዘጋጀው የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ የዲግሪ ህትመትን የተመለከተና በሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም የተፈረመ ደብዳቤ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል፡፡ 

በዚህም የዲግሪ ማስረጃ ወይም ሰርተፊኬት ህትመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በማዕከል የሚታተም መሆኑን መጋቢት 02/2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁን አስታውሷል፡፡  ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ እና ከዚህ በፊት ተመርቀው መረጃውን ያልወሰዱ ከተመረቁ ጊዜ ጀምሮ ህትመቱ በማዕከል ተከናውኖ በዩኒቨርሲቲው ወይም በተቋሙ በኩል የሚሠራ ወይም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል፡፡

በመሆኑም ከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ሊሠራለት የሚገባውን የሰርተፍኬት ይዘት (በውስጡ የሚገለፁ ይዘቶችን፣ ሎጎዎች እና ተጨማሪ መብት ያላቸው ጉዳዮች) በማካተት እጅግ ቢዘገይ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቁ አሳስቧል፡፡

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ያለው ህትመት የሚዘጋጀው፣ የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን ጠቁሟል፡፡

(ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ያገኘነው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል፡፡)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
26.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 12 Aug 2025 14:35:48 +0300
#AddisAbabaEducationBureau

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቀብሎ ለማስተማር በ2017 ዓ.ም በሸገር ከተማ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ተምራችሁ፣ በ6ኛ እና 8ኛ ከፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች አማካኝ (Average) 80 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን መመዝገቡ ይታወቃል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው፦
➫ ለ9ኛ ክፍል ረቡዕ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ2፡00-5፡30
➫ ለ7ኛ ክፍል ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም ከሰዓት ከ7፡00-10፡30

አመልካቾች ይህን ሊንክ 👉 bs.ministry.et በመጫን የመፈተኛ ቦታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን ቢሮው አሳውቋል፡፡

ተፈታኞች ፈተናው ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት ቀድማችሁ በመፈተኛው ቦታ መገኘት አለባችሁ ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
25.07 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 11 Aug 2025 20:10:33 +0300
Подробнее
23.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 11 Aug 2025 19:22:12 +0300
Подробнее
21.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 11 Aug 2025 19:21:09 +0300
Подробнее
20.17 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 11 Aug 2025 19:20:30 +0300
Подробнее
11.12 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 11 Aug 2025 08:25:02 +0300
Подробнее
20.03 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 11 Aug 2025 08:23:26 +0300
Подробнее
20.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 10 Aug 2025 21:52:27 +0300
#NGAT

የተወሰኑ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች የማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት ጀምረዋል።

የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ በቀጣይ ሳምንት የማጠናከሪያ ትምህርት ለመስጠት የአመልካቾች ምዝገባ እያደረጉ ነው።

በ2018 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የ NGAT ፈተና ከነሐሴ 2017 ዓ.ም አጋማሽ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
25.79 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 10 Aug 2025 19:33:10 +0300
#AmharaEducationBureau

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ትምህርት ዘመን የትምህርት ካላንደርን ይፋ አድርጓል።

በጊዜ ሰሌዳው መሠረት፥ የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ተማሪ የሆኑ ልጆችዎን ያስመዝግቡ!

እስከ ነሐሴ19/2017 ዓ.ም መምህራን በትምህርት ቤት ተገኝተው ሪፖርት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

የ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ-ጊዜ (Day One Class One) የሚጀምረው መስከረም 05/2018 ዓ.ም ይሆናል።

(የክልሉ የ2018 ዓ.ም ሙሉ የትምህርት ካላንደር ከላይ ተያይዟል።)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
20.87 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 10 Aug 2025 19:32:30 +0300
Launch your Virtual Assistant career in just 10 weeks and start earning flexibly online.

👉🏾 Apply now: t.me/virtualassistantapplicationguide
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 10 Aug 2025 19:31:41 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
18.52 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 09 Aug 2025 22:58:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 09 Aug 2025 18:49:50 +0300
Подробнее
20.77 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 09 Aug 2025 18:49:00 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 09 Aug 2025 18:48:09 +0300
Подробнее
12.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 09 Aug 2025 16:21:01 +0300
Подробнее
17.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 22:46:25 +0300
በተያዘው ክረምት የመማሪያ ክፍሎችን ግንባታ በማጠናቀቅ ለቀጣይ መማር ማስተማር ሥራ እየተዘጋጁ ነው።

ይህ የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች ለ2018 የትምህርት ዘመን የተለያዬ ዝግጅት የሚያደርጉበት ወቅት ነው። በደሴ ከተማ የሚገኙት የካራጉቱና የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በቀጣይ ዓመት ለመማር ማስተማር ዝግጁ የሚኾኑ የመማሪያ ክፍሎች በመጠናቀቅ ላይ መኾናቸውን የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህራን ለአሚኮ ተናግረዋል።

የካራጉቱ አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ወርቁ መሐመድ በ2017 ዓ.ም ከቅድመ አንደኛ ደረጃ 435 ተማሪዎች መመረቃቸውን ጠቁመዋል፡፡

ተማሪዎች በአንድ የመማሪያ ክፍል ከስልሳ በላይ ተማሪዎች እንዲማሩ መደረጋቸውን ገልጸው በቀጣይ የትምህርት ዘመን የተማሪ ክፍል ጥምርታን ለማስተካከል ሥራ መሠራቱን ነው የተናገሩት፡፡

የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምክትል ርዕሰ መምህር ከተማው አንዳርጌ በትምህርት ሚኒስቴር እገዛ ደረጃውን የጠበቀ 12 ክፍሎችን የያዘ ሕንጻ መገንባቱን ጠቁመዋል፡፡

ክፍሎቹ በ2018 ዓ.ም መማር ማስተማር እንዲጀመርባቸው የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መኾኑንም ነው የገለጹት።

አሁንም በትምህርት ቤቱ ከደረጃ በታች ያሉ የመማሪያ ክፍሎች ያሉ በመኾኑ እነዚህን ክፍሎች ደረጃቸውን ወደጠበቁ ክፍሎች እንዲቀየሩ መሥራት እንደሚገባ ነው ያብራሩት።

በክረምት በጎ ፍቃድ ትምህርት ቤቶችን ከማደስ ጀምሮ የተለያዩ ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ፍቅር አበበ ገልጸዋል።

ከኅብረተሰቡ፣ ከመንግሥት እና ከተለያዩ ግብረሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር 44 የመማሪያ ክፍሎች ተጠናቅቀው በቀጣይ ለመማር ማስተማር ዝግጁ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑንም ኀላፊው አንስተዋል።

ሌላኛው በክረምት በጎ ፍቃድ ከተሠሩ ሥራዎች መካከል አቅም ለሌላቸው ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር የማሠባሠብ ሥራ ሲኾን እስካሁንም ከ3ሺህ በላይ ደርዘን ደብተር ማሠባሠብ ተችሏል ብለዋል መምሪያ ኀላፊው።

የትምህርት ሥራ ከፍተኛ የገንዘብ እና አቅም የሚጠይቅ መኾኑን ያነሱት መምሪያ ኀላፊው በቀጣይ ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት እና የመማሪያ ቁሳቁሶችን ለማሟላት በትኩረት እንደሚሠራም ገልጸዋል።

#አሚኮ
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
18.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 20:01:25 +0300
ማስታወቂያ‼️
**

ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05/2017 እስከ ነሐሴ 15/2017 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመመዝገን ይህንን ሊንክ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
https://sbs.moe.gov.et/apply


(MOE)
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
21.95 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 19:12:34 +0300
#EthiopianAirlines

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቁ የሆኑ ተለማማጅ የማርኬቲንግ ባለሙያዎችን (School of Marketing Trainee) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ School of Marketing Trainee
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25

የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታዎች፦

➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡

ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
21.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 19:11:17 +0300
Launch your Virtual Assistant career in just 10 weeks and start earning flexibly online.

👉🏾 Apply now: t.me/virtualassistantapplicationguide
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 19:11:03 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
16.58 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 15:02:09 +0300
ለጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና (EHPLE) ተመዛኞች
__

ከነሃሴ 7 - 9 /2017 ዓ.ም. የሚካሄደውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና በተመለከተ የተያያዘውን መመሪያ ሰነድ (Protocol) በጥንቃቄ እንድታነቡ እያሳሰብን፣ መረጃው የፈተና ቀናት፣ የጊዜ ሰሌዳ ፣ የሚያስፈልጉ ሰነዶች፣ እንዲሁም ሊከለከሉ የሚችሉ ነገሮችን ያጠቃልላል።

ተጨማሪ ጥያቄ ካለዎት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለው ይጠይቁ፡
ስልክ፦ 952 ወይም 0115186275/76

ከፈተና በፊት መመሪያውን በማንበብ ህግ እና ደንቦችን ከመጣስ ይቆጠቡ!


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
18.29 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 08 Aug 2025 14:16:02 +0300
የኢትዮጵያ የኢነተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 55 ሚሊየን ደርሷል ተባለ

ቁጥሩ የኢትዮጵያ የዲጂታል ስትራቴጂ ከመጀመሩ በፊት 17 ሚሊየን እንደነበር የኢኖቬሽና እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አማካሪ አቢዮት ባዩ ገልፀዋል፡፡

25 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ለፋይዳ ብሔራዊ መታወቂያ እንደተመዘገቡም አክለዋል፡፡ በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች ኢኒሼቲቭ 1.8 ሚሊየን ዜጎች እየተሳተፉ እንደሆነ እና 1 ሚሊየን የሚሆኑት የእውቅና ሠርትፍኬት እንደተሠጣቸውም ተገልጿል፡፡

ኢትዮጵያ በ2018 ዓ.ም ህዳር ወር ፊውቸር ቴክ ኤክስፖ 2025ን ታስተናግዳለች፡፡ ዝግጅቱ ስታርታፕችን ከኢንቨስተሮች ለማገናኘት እና የንግድ አጋርነቶችን ለመፍጠር እንደሚያግዝ ተነግሯል፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
18.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 07 Aug 2025 19:45:24 +0300
Подробнее
21.66 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 07 Aug 2025 19:06:51 +0300
Подробнее
18.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 07 Aug 2025 19:05:27 +0300
Подробнее
11.79 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 07 Aug 2025 19:04:39 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 07 Aug 2025 08:14:24 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 07 Aug 2025 08:01:28 +0300
Подробнее
18.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 06 Aug 2025 19:09:45 +0300
#AksumUniversity

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የምትማሩ የሁለተኛ ዓመት የህክምና ተማሪዎች ወደ ተቋሙ የመግቢያ ቀናት ነሐሴ 06 እና 07/20217 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
17.81 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 06 Aug 2025 19:09:17 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
17.69 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 06 Aug 2025 14:20:58 +0300
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በግል ከፍለው ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ

1ኛ በመደበኛው መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
2ኛ በማታው መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾችን፤
3ኛ በርቀት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT አመልካቾችን፤
ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 04 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን አመልካቾች
የሚያመለክቱባቸውን የትምህርት መስኮች ዝርዝር እና የመግቢያ መስፈርቶችን ከዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ መመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በመደበኛው መርሃ ግብር ለሚማሩ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲዉ በሚኖሩት ክፍት ቦታዎች የዶርም አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች፣
የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ፤
ኦፊሻል ትራንስክርፕት (ለሚመለከታቸው ብቻ)
በመስሪያ ቤት ስፖንሰርነት ለሚያመለክቱ አመልካቾች ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
የ National Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት ያለው/ያላት፣
ለማመልከቻ የተከፈለበት ደረሰኝ (Application fee 300 ብር)፣

1000224663378
ለግብርናና አካባቢ ሳይንስ፤ ለሂውማኒቲስ፤ ለቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ለሳይንስ፤ ለአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና፤ ለስነ-ምድር፤ ለሶሻል ሳይንስ፤ ለእንስሣት ህክምና፤ ለባዮቴክኖሎጂ፤ ለትምህርት፤ ለመሬት አስተዳደር፤ ለስፖርት እና ለህግ የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ፤

1000013094563 ለባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩት (BiT) የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ

1000096185007 ለኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጂ (EiTEX) የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ

1000257812956 ለህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የትምህርት መስክ አመልካቾች ብቻ

የማመልከቻ ቦታ፤
• ምዝገባ የሚካሄደው በ”Online” በድህረ ገጽ http://studentportal.bdu.edu.et/ በመጠቀም ወይንም በሚመለከታቸው የአካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች እና በርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ቅርንጫፎች (በርቀት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT ለሚያመለክቱ) በአካል በመቅረብ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

( የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት )

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
17.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 06 Aug 2025 14:13:15 +0300
#UoG

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት የተካሔደው "የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ" ተጠናቋል፡፡

በጉባኤው መዝጊያ ላይ የተገኙት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ያነሷቸው አንኳር ነጥቦች፦

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል የአስተሳሰብ መመሳሰል ሊኖር ይገባል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች ባላቸው የመማሪያ መሳሪያና የህንፃ ብዛት ሳይሆን፣ በውስጣቸው በሚያፈሩት የሰው ኃይል እና በሚያደርጉት ጥናትና ምርምር እንዲመዘኑ ነው የሚፈለገው።
በዩኒቨርሲቲዎች የሚደረጉ ጥናቶች ወቅታዊ፣ አስፈላጊ እና ዓለም ያለችበትን ሁኔታ ያገናዘቡ መሆን አለባቸው። ዩኒቨርሲቲዎች የጥናትና የምርምር ማዕከላት ሊሆኑ ይገባል፡፡
በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ከኩረጃ እና ከስርቆት የፀዳ እንዲሆን በትኩረት መሥራት ይገባል፡፡
ተማሪዎች የተሻለ ትምህርት ፍለጋ ወደ ውጭ ሀገራት እንዲጓዙ ሳይሆን ሀገራቸው ላይ የተሻለ ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ለማስቻል በትኩረት መሰራት አለበት፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች ከተቋቋሙበት ዓላማ አንፃር ትኩረት ሰጥተው መሥራት ይገባቸዋል፡፡ ትክክለኛ፣ ተዓማኒ መረጃ እና ማስረጃ መስጠት ከዩኒቨርሲቲ ተቋማት ይጠበቃል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
13.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 06 Aug 2025 14:12:25 +0300
🚀 Want to become a Virtual Assistant? Join our live Telegram session to learn about the programme, how to apply, and get your questions answered!

Don’t miss it - happening this Saturday, 3 ነሐሴ 2017 (August 9, 2025) starting at 11፡00 (5:00 PM) in our Telegram group
👉🏾 t.me/virtualassistantapplicationguide

#ALXEthiopia #ALXAfrica #ALXTribe #AIwithALX #VirtualAssistant
Подробнее
16.99 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 05 Aug 2025 20:43:05 +0300
Подробнее
20.49 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 05 Aug 2025 19:52:36 +0300
Подробнее
13.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 05 Aug 2025 19:01:13 +0300
Подробнее
16.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 05 Aug 2025 19:00:55 +0300
Подробнее
17.19 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 05 Aug 2025 08:54:35 +0300
Подробнее
17.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 05 Aug 2025 08:43:17 +0300
Подробнее
20.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 04 Aug 2025 19:32:51 +0300
#EthiopianPoliceUniversity

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በሁለት የሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ፕሮግራሞች ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሁለት የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞችን ለመጀመር የሚያስችለውን የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት አፅድቋል።

በደህንነት ጥናት (Security Studies) እና በስትራቴጂክ ሊደርሺፕ (Strategic Leadership) መስኮች የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት ለመጀመር፣ የካሪኩለም ዝግጅቶች ጥናት የተካሔደ ሲሆን፤ ጥናቱ ለዩኒቨርሲቲው ሰኔት ቀርቦ በሙሉ ድምጽ ፀድቋል።

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከመደበኛ ሰርተፊኬት እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ከ38 በላይ በሚሆኑ የትምህርት ፕሮግራሞች እያስተማረ ይገኛል፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
19.43 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 04 Aug 2025 19:32:29 +0300
በሶስቱም ቅርንጫፎቻችን ( መገናኛ፣ ሜክሲኮና ጀሞ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸዉ  ስልጠናዎች በ Advanced level እና 90% practical በሆነ ካሪኩለም እንዲሁም ዘመኑ ያፈራቸዉን ሙሉ የላብራቶሪና የስቱዲዮ እቃዎችን በማሟላት ከሁሉም ስልጠናዎቻችን ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! አሁኑኑ ይመዝገቡና ትልቅ ለዉጥ ወደሚያመጡበት ተቋም ይቀላቀሉ!

ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕዉቅና ካለዉ ሰርተፊኬት ጋር!

እኛጋ ለመሰልጠን ኮምፕዩተር መግዛት አያስፈልግዎትም!

የብዙ አመት ልምድ እና ብቃት ባላቸዉ አሰልጣኞች!

🎯 Graphics Design
🎯 Video Editing
🎯 Digital Marketing
🎯 Photography
🎯 Videography
🎯 Cinematography
🎯 Adobe photoshop
🎯 Fullstack Web app development 
🎯 Programming Language
🎯 Interior Design
🎯 English Language
🎯 Database
🎯 Basic Computer
🎯 Accounting Softwares
🎯 Engineering Softwares
🎯 SPSS & STATA
🎯 MS-Project
🎯  Foreign & Local Languages

አድራሻ:-
1. መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 419 (ሊፍት ይጠቀሙ)  ☎️ 0991929303

2. ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 639 (ሊፍት ይጠቀሙ) ☎️ 0991929304

 3. ጀሞ 1 አንደኛ በር ካኩ ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ ☎️0991926707

Join telegram https://t.me/topinstitutes

tiktok https://Tiktok.com/@topinstitute

Facebook https://www.facebook.com/Topinstitutes
Подробнее
16.76 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 04 Aug 2025 19:12:18 +0300
#ጥቆማ
#InjibaraUniversity

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሥራ መደብ መስኮች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 108
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ

አመልካቾች CV፣ ማመልከቻ፣ የትምህርት ማስረጃዎች ኮፒ እና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶችን ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
➫ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ
➫ አዲስ አበባ አገናኝ ቢሮ አራት ኪሎ የኢ/ን/ባ ብርሃንና ሰላም ቅርንጫፍ ፊት ለፊት

ለተጨማሪ መረጃ፦
0588270461 / 0980530111

የፈተና ቀን በስልክ ለአመልካቾች ይገለጻል ተብሏል።

የምዝገባ ቀን፦
ከሐምሌ 28/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ (የዩኒቨርሲቲው የሥራ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል፡፡)

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
18.23 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 04 Aug 2025 07:10:27 +0300
84 ሺህ በላይ መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በሚያስተምሩት የትምህርት ዓይነት ላይ መሰረት ያደረገ ስልጠና እንደሚወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ከሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡት መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች በ30 ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠውን የአቅም ግንባታ ስልጠና እንደሚወስዱ ተገልጿል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ ሰልጣኝ የሁለተኛ ደረጃ መምህራኑን በመቀበልና በአግባቡ በማሰልጠን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳስበዋል፡፡

" መምህራኑ እና አመራሮቹ የተዘጋጀላቸውን የስልጠና ሞጁል መጨረሳቸውን፣ ስልጠናውን በአግባቡ መከታተላቸውን እና መመዘናቸውን ዩኒቨርሲቲዎቹ ማረጋገጥ ይጠበቅባቸዋል " ብለዋል።

ሰልጣኞቹ ስልጠናውን ካጠናቀቁ እና ከተመዘኑ በኋላ የምስክር ወረቀት እንደሚሰጣቸው ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 03 Aug 2025 18:49:48 +0300
Подробнее
22.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 03 Aug 2025 18:47:49 +0300
Подробнее
17.27 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 03 Aug 2025 17:35:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 02 Aug 2025 22:13:23 +0300
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ  አመራር ቦርድ  ሐምሌ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ለ14 የዩኒቨርሲቲያችን ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

በዚህም መሰረት:-

1. ዶ/ር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ- በቦዲ ኢሜጂንግ
2. ዶ/ር መሳይ ሙሉጌታ ተፈራ- በሶሺዮ ኢኮኒሚክ ዴቨሎፕመንት ጥናት
3. ዶ/ር ዲንቃ አያና አጋ- በቬተርነሪ ፓራሲቶሎጂ
4. ዶ/ር ፉፋ አቡና ኩራ- በቬተርነሪ ፐብሊክ ሄልዝ
5. ዶ/ር ወንደሰን ተስፋዬ አብሬ- በሊንጉዊስቲክስ
6. ዶ/ር አማኑኤል ገብሩ ወ/አረጋይ- በሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ጥናቶች
7. ዶ/ር ሙራዱ አብዶ ሱሩር- በህግ
8. ዶ/ር ክሪስቶፍ ቫነደርቤከን- በፐብሊክ ሎዉ
9. ዶ/ር እሸቴ ብርሃን አጣናው- በኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ
10. ዶ/ር ዋሴ ከበደ - በሶሻል ወርክ
11. ዶ/ር ሰይፈ ተፈሪ ደሌ- በሜዲካል ፊዚክስ ዲያግኖስቲክስ ራዲዮሎጂ
12. ዶ/ር ወርቁ መኮንን- በሰዉ ሃብት አስተዳደር
13. ዶ/ር ሺፈራዉ ታዬ- በስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ
14. ዶ/ር ደረጀ ሃይሉ- በዉሃ ሃብት ኢንጂነሪንግ

መስኮች ከላይ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው መሆኑና ይህም ለዩኒቨርስቲው አካዳሚያዊ ቁመና ወሳኝ እርምጃ እንደሆነ በወቅርቱ ተገልጿል፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ ለመደንገግ በወጣ'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015  በተሰጠው ስልጣን መሠረት ነው በዩኒቨርሲቲው ሴኔት የቀረቡለትን የማዕረግ እድገት ያጸደቀው፡፡


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
23.44 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 02 Aug 2025 18:43:48 +0300
#DebreTaborUniversity

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 121 የጤና ተማሪዎች አስመርቋል።

ተመራቂዎቹ በመጀመሪያ ዲግሪ (100) እና በሁለተኛ ዲግሪ (21) የጤና ትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ መሆናቸው ተገልጿል።

አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.9 ያመጣው ተማሪ መላኩ ለዓለም የኮሌጁን አብላጫ ውጤት በማስመዝገብ የዋንጫ፣ ሜዳሊያ እና ሰርተፊኬት ሽልማት ተበርክቶለታል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
20.29 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 02 Aug 2025 10:49:20 +0300
Подробнее
22.08 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 01 Aug 2025 18:39:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 01 Aug 2025 11:18:31 +0300
Подробнее
26.13 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Fri, 01 Aug 2025 06:51:44 +0300
በ2017 ዓ.ም ልዩ የክረምት ሥልጠና ለመከታተል ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሠልጣኞች በሙሉ

ለሥልጠናው ወደ ዩነ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን በ27/11/2017 ዓ.ም እስከ 7:00 ሰዓት ባለው ጊዜ ሲሆን በዕለቱ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ አጠቃላይ ገለጻ ስለሚሰጥ እስከ ተጠቀሰው ሰዓት እንድትገቡ እናሳውቃለን።

በተጨማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ ይዛችሁ እንድትመጡ እየገለጽን ሰልጣኞች በዕለቱ ስትመጡ ዋናው ረጅስትራር ጽ/ቤት መገጣጠያ ደብዳቤ እና አንድ ፎቶ ግራፍ በመያዝ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፡ ከተጠቀሰው ቀን ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ሠልጣኞችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
24.13 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 31 Jul 2025 18:16:06 +0300
#WolloUniversity

በ2017 ዓ.ም ልዩ የክረምት የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና ለመከታተል ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሰልጣኞች የመግቢያ ቀን ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ስልጠናው የሚሰጥው በደሴ እና በኮምቦልቻ ግቢዎች ሲሆን፤ በተመደባችሁበት ግቢ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡

የተመደባችሁበት ግቢ፦

➫ የባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ እንግሊዝኛ እና የታሪክ ትምህርት ሰልጣኞች በደሴ ግቢ፣

➫ የሂሳብ፣ ጂኦግራፊ፣ ሲትዝንሽፕ ኤጁኬሽን፣ አይ.ሲ.ቲ.፣ ኮምፒዩተር ጥገናና ኔትዎርኪንግ፣ ግብርና፣ አካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ እና ማርኬቲንግ ሰልጣኞች በኮምቦልቻ ግቢ፣

➫ ከአፋር ክልል፣ ከኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን፣ ከቃሉ ወረዳ የተመደባችሁ የትምህርት ቤት አመራርነት ሰልጣኞች በኮምቦልቻ ግቢ፣

➫ የስማችሁ መጀመሪያ ከA-G የሆነና ከአፋር ክልል፣ ከኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን፣ ከቃሉ ወረዳ ውጪ የሆናችሁ የትምህርት ቤት አመራርነት ሰልጣኞች በኮምቦልቻ ግቢ፣

➫ የስማችሁ መጀመሪያ ከH-Z የሆነና ከአፋር ክልል፣ ከኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን፣ ከቃሉ ወረዳ ውጪ የሆናችሁ የትምህርት ቤት አመራርነት ሰልጣኞች በደሴ ግቢ።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ አንሶላ፥ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
25.83 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Thu, 31 Jul 2025 13:30:15 +0300
ዛሬ ይጠናቀቃል!

የብቃት ምዘና ፈተና የሚወስዱ የጤና ባለሙያዎች የኦንላይን ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።

ይመዝገቡ👇
http://hple.moh.gov.et/hple

ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል፡፡

ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ እንዳትረሱ፡፡

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
27.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 30 Jul 2025 16:33:24 +0300
Подробнее
30.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Wed, 30 Jul 2025 08:09:31 +0300
Подробнее
31.48 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 29 Jul 2025 18:34:00 +0300
የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ!!

በ2017 ዓ.ም በትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 94 በመቶ የሚሆኑት የማለፊያ ውጤት በማምጣት ወደ 9ኛ ክፍል ተሸጋግረዋል።

በክልሉ 65,041 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 61,140 (94.06%) ተማሪዎች ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

የማለፊያ አማካኝ ነጥብ ለትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች (39% እና 40%)፣ ለሳሆ ቋንቋ እና ለኩናማ ቋንቋ ተናጋሪዎች (38% እና 39%) እንዲሁም ለዓይነ ስውራን (37% እና 38%) እንደሆነ ቢሮው አብራርቷል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
28.36 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 29 Jul 2025 16:04:39 +0300
#KotebeUniversityOfEducation

በ2017 ዓ.ም በክረምት የPGDT ፕሮግራም ለመማር በትምህርት ቢሮዎች የተመለመላችሁ አመልካቾች ሐምሌ 23 እና 24/2017 ዓ.ም ሪፖርት እንድታደርጉ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አድርጓል።

የማመልከቻ ቦታ፦
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

ለማመልከት የሚያስፈልጉ፦
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ እና ትራንስክሪፕት ኮፒ
➫ የምትሰሩበት ተቋም መታወቂያ ኮፒ
➫ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ
➫ አንድ ክላሴር
➫ ከምረቃ በፊት Official Transcript ለማስመጣት የውል ስምምነት ቅጽ መሙላት የሚችል/የምትችል።

አመልካቾች የኦንላይን ምዝገባ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም ማከናወን ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
26.74 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Tue, 29 Jul 2025 13:08:26 +0300
#AAEB

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም ማድረጉ ይታወቃል።

የመግቢያ ፈተናው መቼ ይሰጣል?

✅ ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ረቡዕ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ3:00-5:30 ይሰጣል።
✅ ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐሙስ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ3:00-5:30 ይሰጣል።

የመፈተኛ ቦታችሁን ለመመልከት 👇 https://bs.ministry.et

ተፈታኞች ፈተናው ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት በፊት በመፈተኛ ጣቢያ መገኘት ይጠበቅባችኋል ተብሏል።

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
29.15 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 28 Jul 2025 22:30:24 +0300
Подробнее
27.49 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Mon, 28 Jul 2025 20:04:26 +0300
Подробнее
21.94 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 27 Jul 2025 17:21:23 +0300
በአማራ ክልል የ2017ዓ.ም 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ


በአማራ ክልል በ2017 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ  ፈተናው በአጭር ጊዜ ውስጥ  በቴክኖሎጅ በመታገዝ እርማቱ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ሆኗል ተብሏል። 

ተማሪዎችም ከታች በተቀመጡት  በሁለት  አማራጮች ውጤታቸውን ማየት የሚችሉ ሲሆን

➊ በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/result የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
              የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት
3)👉ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይችላሉ፡፡

❷ በተጨማሪም  @emacs_ministry_result_qmt_bot  👉 በሚለው የቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት ተማሪዎች ውጤታቸውን መመልከት የሚችሉ ሲሆን ለመጀመሪያ

            👉start የሚለውን ይጫኑ!
           👉በመቀጠልም ክፍልዎን ይምረጡ
           👉ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
           👉በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታቸውንም ለማቅረብ

➌በኮምፒውተር ወይም ስልካቸው ላይ ባለዉ የድር መፈለጊያ መተግበሪያ ( Web browser Application ) ላይ

1) 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች https://amhara.ministry.et/#/complaint የሚለውን አድራሻ በመፃፍ
2)👉 በሚመጣው ቅጽ(form) ላይ
የተማሪውን መለያ ቁጥር (Registration Number)እና
        የተማሪውን የመጀመሪያ ስም (First Name)በማስገባት
3)👉 የትምህርት ዓይነት አሳይ(Fetch course) የሚለውን ቁልፍ በመጫን
4)👉 ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ
5)👉በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን  ቁልፍ በመጫን ቅሬታቸውን  ማቅረብ ይችላሉ።

🎯 ማስታወሻ ፡ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል ነው የተባለው።


ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
30.54 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sun, 27 Jul 2025 16:39:42 +0300
የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆኗል‼️
ውጤት ለማየት 👇 https://ce.ministry.et/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከወሰዱ መደበኛ ተማሪዎች ውስጥ 60.3% የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸው ተገልጿል።

በክልሉ 93,797 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የወሰዱ ሲሆን፤ 56,546 ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ ማስመዝገባቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አንተነህ ፈቃዱ ተናግረዋል።

የተመዘገበው ውጤት በ2016 ዓ.ም ከተመዘገበው ውጤት የ37 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን ኃላፊው ገልፀዋል።
267 ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎችን ማሳለፍ መቻላቸውን ጠቁመዋል።

በዓመቱ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ በመደበኛ ለሁሉም 50% እና በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች 45% እና በላይ መሆኑ ተገለጿል፡፡

ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመውን ሊንክ በመጠቀም የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት ከዛሬ ጀምሮ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።

ተማሪዎች ውጤት ለማየት 👇 https://ce.ministry.et/

ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 26 Jul 2025 21:23:14 +0300
Подробнее
29.65 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 26 Jul 2025 20:09:53 +0300
Подробнее
19.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 26 Jul 2025 18:29:18 +0300
Подробнее
21.24 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001499072259 Sat, 26 Jul 2025 13:01:11 +0300
Подробнее
21.58 k
]]>