Лента постов канала አርቶፊያ (ARTOPHIA) ✍ (@arthophia) https://t.me/arthophia ጥበብ ባህር ነው ነፍስን ያለመልማል። ገጣሚያን ቃላቶቻቸውን ሰዓሊያን ብሩሽ እና ቀለማቸውን ጸሐፍት ብዕራቸውን ፤ ሁሉም ወደ ባህሩ ይጓዛል ከባህሩም ይረካል ። ባህሩ ግን አይጎድልም ፣ ቃላቶችም ፣ ቀለማትም አይነጥፉም ፣ አይወይቡም!!! ru