Лента постов канала 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (@amazing_fact_433) https://t.me/amazing_fact_433 እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። Contact - @Abushecbot ru https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 22:51:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 21:55:48 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 21:18:16 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 20:48:23 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 09:55:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 08:09:46 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 21 Aug 2025 08:04:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 22:29:17 +0300
Подробнее
10.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 22:19:27 +0300
Подробнее
10.15 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 21:59:35 +0300
Подробнее
10.12 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 21:41:31 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 21:07:22 +0300
Подробнее
10.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 19:01:26 +0300
ነገሮችን በቀላሉ 😇የሚረሱ ሰዎች ጂንዬስ ናቸው በተጨማሪ ብዙ ጊዜ አምሽተው ይተኛሉ ከነዚህ ሰዎች መካከል አንደኛው ደግሞ አልበርት አንስታን ነው።

👴አልበረት አንስታን ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የመማር ፍላጎት ቢኖረውም ብቃቱ የለክም ተብሎ ከዩንቨርስቲ ተጭሯል🔫

👇ብዙ አስደማሚ ነገሮች አሉን ይቀላቀሉን🙏

አስትሮኖሚ ሳይንስ ቴክኖሎጂ 👨‍🚀
Подробнее
10.73 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 18:39:11 +0300
በሁለተኛ የአለም ጦርነት ወቅት እንግሊዞች እነዚን የውሸት ታንክ እና መኪና በመስራት የናዚውን መሪ ሂትለር ሲያሞኙት ነበር

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Подробнее
11.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 17:09:15 +0300
ይሄንን ያውቃሉ ❓

ቲቸር ዳኒ ምንም አይነት የፊዚክስ ዲግሪ ሳይኖራቸው ፊዚክስ ትምህርትን እጅግ ግልፅ በሆነ መንግድ  ማስተማር የቻሉ መምሕር ናቸው።

አለምን የቀየሩ ሳይንቲስቶችም ድግሪ ያላቸው ሳይሆኑ እራሳቸውን በራሳቸው ያስተማሩ ናቸው ።👋
Подробнее
11.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 14:00:21 +0300
‎የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ የሞት ዜና የሰማነው በዛሬው ዕለት ከ13 ዓመት በፊት ነሐሴ 14/2004 ዓ.ም ነበር ።
Подробнее
12.25 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 20 Aug 2025 07:03:14 +0300
ለወቅታዊ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ምርጫዎ ስፑትኒክ ኢትዬጲያ ይሁን ።

ያልተነገሮትን መንገር ጀምሩዋል።

ይቀላቀሉን 👇
https://t.me/+3oSQhx3w8dE2OWIy
https://t.me/+3oSQhx3w8dE2OWIy
Подробнее
12.19 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 22:35:25 +0300
ይህ የ Albert Einstein theory
በሙከራ ተረጋግጧል።

እአአ በ1971 Hafele እና Keating የተባሉ ተመራማሪዎች Atomic Clockን ወይም የአቶምን ተፈጥሯዊ ንዝረት በመጠቀም የሚሰራ ሰዓትን በመጠቀም ባደረጉት ሙከራ ይህ የEinstein የአንፃራዊነት ቲዎሪ ያስቀመጠው ግምት ትክክል መሆኑን አረጋግጠዋል።
ይህን ሃሳብ በሀይማኖታዊ ዕይታ ስንመለከት የሰማያዊያን (መላዕክት) እና የሰው ልጆች ግዜ አለካክና ርዝመት ተመሳሳይ እንዳልሆነ ልብ ይሏል።
"እንዲሁም ዓለም ከተፈጠረች 4.543 billion ዓመት የሆናት እንደ ሆነ ሳይንስ ቢያረጋግጥም ከመፅሃፍ ቅዱስ እንደምንረዳው ስናሰላ ግን ዓለም ገና 8000 ዓመት ያልሞላት ጩጬ እንደሆነች ነው። ይህ አለመግባባት የተፈጠረው ከላይ በተዘረዘረው የግዜ በተለያየ ቦታ ተመሳሳይ አለመሆን ነው ብዬ አስባለሁ።" In ma thought
Подробнее
12.49 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 21:57:59 +0300
❤ፎቶውን ያነሳችው የጤና ባለሙያ መልእክት!❤

የምትመለከቱት ታማሚ ከቀናቶች በፊት ነበር ወደ ሆስፒታል የመጣው። ታማሚው ቤት አልባ በመሆኑ ከጎኑ ቤተሰብም ሆነ ዘመድ አልነበረውም። ተጠልሎ ይኖርበት የነበረው ቦታ ከሆስፒታሉ እምብዛም አይርቅም ነበር።

ቢያንስ በሁለት ቀን አንዴ ያህል እርግቧ ሰውዬው ወደተኛበት ሆስፒታል ትመጣለች። በክፍሉ መስኮት በኩል በመግባትም እንዲህ ትቀመጣለች። በዚያ ቅፅበት ነው ፎቶው የተነሳው።

ይህቺ እርግብ ታማሚው በሆስፒታሉ አጠገብ በሚገኝ መጠለያ አጠገብ እርሱ አዘውትሮ በሚቀመጥበት አግዳሚ ወንበር ላይ ምግብ እየሰጠ ይመግባት ነበር።

"በጤናው የመገባት እርግብ ሲታመም ደግሞ አብራው ነበረች" ትላለች ነርሷ።
መፅሀፉ ደግሞ "የመገበህን እጅ አትርሳ!" ይላል


መልካም ምሽት
Подробнее
11.77 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 21:31:55 +0300
ሲጋራ አጫሿ ኦራንግተን

ቶሪ ትባላለች። በኢንዶኔዢያ መካነ አራዊት ውስጥ ነበር የምትኖረው። ያኔ ጨቅላ የነበረችው ቶሪ እንደቀልድ ነበር ጎብኚዎች አጭሰው የሚጥሉትን ቁራጭ ሲጋራ እያነሳች ማጨስ የጀመረችው። ጊዜ ጊዜን ሲወልድ ዓመታት በዓመታት ሲተኩ ሳታስበው ራሷን በሲጋራ ሱስ ተጠልፋ አገኘችው።

የግቢው ሰራተኞች ከዛሬ ነገ ሱሷን እርግፍ አድርጋ ትተዋለች ሲሉ ጭራሽ ባሰባት። በቁሩ ሲጋራ የጀመረችው ቶሪ ፓኬት ካላጨሰች ድብርቱ ሊገላት ይደርስ ጀመር። ጭርሱኑ ያላጨሰች ቀንማ መካነ አራዊቱን በአንድ እግሩ ታቆመዋለች።

ለአስር ዓመታት ሲጋራ ያጨሰችው ቶሪ ሱሱ ሲጠናባት ወደሌላ ቦታ እንድትዘዋወር ተደረገች።

የማያልፍ መከራ የለምና ወ/ሮ ቶሪ ከብዙ ድካም በኋላ ከሱሷ የተላቀቀች ሲሆን የልጅ እናት ሆና ወግ ማዕረግ ካየችም ሰንበትበት ብላለች
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 21:22:54 +0300
ስንቶቻቹ ናችሁ ማታ ለዓይናቹ ብላቹ የስልካቹን ብራይትነስ ዜሮ ካረጋቹ በኋላ ጠዋት እንደዛው ረስታቹ በመውጣት መንገድ ላይ ፍዳቹን የበላችሁ?
Подробнее
11.35 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 21:20:23 +0300
በመስታወት ልትስሙት የምትችሉት የሰውነታቹ
ክፍል ከንፈራቹ ብቻ ነው፡
Подробнее
11.21 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 21:03:37 +0300
♦️ላሚን ያማል ሌላ የፍቅር ታሪክ ውስጥ ገብቷል

ላሚን ያማል 18ኛ ዓመት የልደት በዓሉን ያከበረው ከሶስት ሳምንት በፊት ነው፡፡

ፕሮፌሽናል ተጨዋች ሆኖ ለዋናው የባርሴሎና ቡድን መጫወት ከጀመረ ደግሞ ገና ሁለተኛ ዓመቱ ነው፡፡ በእነዚህ አጭር ጊዜያት ታድያ በድንቅ ተሰጥኦው በዓለም እግር ኳስ አፍቃሪያን ዕይታ ውስጥ ለመግባት አልተቸገረም፡፡

ይሁንና በ18ኛ ዓመት ልደቱ ማግስት ከሜዳ ውጪ በማሳየት ላይ ያላቸው ድርጊቶቹ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ አድርገውታል፡፡

ስፔናዊው ኮከብ በአጭር ጊዜያት ውስጥ ሴቶችን መቀያየሩን ቀጥሎበታል፡፡ አሁን ደግሞ ከዝነኛዋ አርጀንቲናዊቷ ድምፃዊት ኒኪ ኒኮል ጋር ፍቅር መጀመሩ እየተነገረ ነው፡፡

ገና ልጅ ቢሆንም ከዝናው አንፃር ግን ትኩረቶች በሙሉ በእሱ ላይ ናቸው፡፡ ከሜዳ ውጪ የሚያደርጋት እያንዳንዷ ድርጊቱም የጋዜጦች ርዕስ ትሆናለች፡፡ አሁንም ከዚህ ማምለጥ አልቻለም፡፡

የስፔናውያን ዝነኞችን ገመና ተከታትሎ በማውጣት የሚታወቀው ዣቪ ደ ሆዮስ በማርካ ጋዜጣ ላይ እንዳስነበበው ከሆነ ያማል ከድምፃዊቷ ጋር ምስጢራዊ የፍቅር ግንኙነት ጀምሯል፡፡

የ18 ዓመቱ ወጣት የስድስት ዓመት ታላቁ ከሆነችው የ24 ዓመቷ ኒኮል ጋር ጁላይ 24 በአንድ የዲስኮ የምሽት ክለብ ውስጥ በሞቅታ ስሜት ውስጥ ሆነው ከንፈር ለከንፈር ተጣብቀው ፍቅራቸውን ሲገላለፁ ታይተዋል፡፡

ይሄንኑ ድርጊታቸውንም ከምሽት ክለቡ ጀርባ ባለው የባህር ዳርቻ ወሲብ ቀረሽ በሆነ ሁኔታ ሲፈፅሙት ታይተዋል፡፡

ከዛም ከሌሊቱ 10፡00 ሲሆን ተያይዘው አብረው ሄደዋል፡፡ ይህም “ላሚን ያማልን ምን ነካው?” አስብሏል፡፡ የት ይደርሳል እንዳልተባለለት በአጭር እንዳይቀር ስጋታቸውን በመግለፅ ላይ ያሉም አሉ፡፡

ስሟ ከያማል ጋር ተያይዞ እየተነሳ የምትገኘው የሮዛሪዮ ተወላጇ ዝነኛ ሙሉ የመዝገብ ስሟ ኒኮል ዴኒስ ኩኮ ሲሆን በአብዛኛው የምትጠራው ግን ኒኪ ኒኮል በሚለው የመድረክ ስሟ ነው፡፡

አርጅቲናዊቷ ራፐር፣ ድምፃዊትና የግጥምና ዜማ ደራሲ ስፔን ውስጥ ዝናዋ በእጅጉ የናኘ ነው፡፡

በተለይም ደግሞ “Wapo Traketero፣ Colocao፣ Mamichula፣ Mala Vida፣ እና Marisola” የተባሉት ነጠላ ዘፈኖቿ በእጅጉ ተወዳጅ ናቸው
፡፡

(ሀትሪክ ስፖርት)
Подробнее
12.55 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 19 Aug 2025 17:31:03 +0300
ራፊንሃ የቀድሞ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሲጎበኝ በጣም የሚወደው የፅዳት ሰራተኛ ሚስተር ጆን አሁንም በ79 አመታቸው ቤተሰቡን ለመደገፍ እየሰሩ መሆኑን ሲያውቅ በጣም ገረመው።

ብራዚላዊው ኮከብ ራፊንሃ ወዲያውኑ የአቶ ጆንን ሕይወት ለዘላለም መለወጥ የሚችል ድጋፍ በማድረግ የ79 አመቱ ሚስተር ጆን ጡረታ እንዲወጡ ማድረግ ችሏል።

ይህ ብቻ ሳይሆን የራፊንሃን አስደናቂ ድርጊት የሰሙ የቀድሞ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ከፍተኛ የሆነ ድጋፍ በማሰባሰብ በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ያሉ ሰዎችን መረዳት ችለዋል።

💔ትልቅ ሰው 💞የመጣበትን የማይረሳ 🙏
Подробнее
13.28 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 22:35:06 +0300
የሰሞኑን የአዲስ አበባ ኮሪደር መብራት መነጋገሪያ ሆኗል የፓንት ላይት ተብሎ ሰያሜ ተሰቶታል መንግስትንም እያስተቸው ይገኛል
Подробнее
14.87 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 22:05:21 +0300
እነዚህ አስፈሪ ፍጡራን ማታ ማታ ከፀጉራችን ቀዳዳዎች በመውጣት ፊታችን ላይ የሞቶ ቆዳዎችን በመብላት ይፈነጫሉ።

በአማካይ አንድ ሰው ፊት ላይ ከ 1000-2000 የሚደርሱ በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አይነት ዴሞዴክስ ( Demodex folliculorum) የተሰኙ አስፈሪ ጥቃቅን ተህዋስያን ይኖራሉ :ምሽት ምሽት ከጸጉር ቀዳዳዎች በመውጣት ፊታችን ላይ በነጻነት የሞቱ የቆዳ ሽራፊዎችን ሲመገቡ ያድራሉ::

ታዲያ እነዚህ ፍጡራን ሰው ላይ ችግር የሚያስከትሉበት ጊዜ ይኖር ይሆን?
በ Dr. Abera Etana
Подробнее
14.98 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 21:59:01 +0300
ፍልስጤም በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በወይዘሪት ዩኒቨርስ የቁንጅና ወድድር ልትሳተፍ ነው
******

ፍልስጤማዊቷ የቁንጅና ንግሥት ናዲን አዩብ ሀገሯ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳታፊ በምትሆንበት የወይዘሪት ዩኒቭርስ (Miss Univers) የቁንጅና ውድድር እንደምትሳተፍ ተሰምቷል።

የ27 ዓመቷ ወጣት ናዲን አዩብ ሀገሯን ወክላ ታይላንድ በሚደረገው የዓለም ወይዛዝርት ውድደር ላይ ተሳታፊ እንደምትሆን የፍልስጤም ባለሥልጣናት ናቸው የተናገሩት።

ሥነ-ጽሑፍ እና ሥነ-ልቦናን ያጠናችው ናዲን አዩብ በ2022 የወይዘሪት ፍልስጤምን የቁንጅና ዘውድ መድፋቷ ይታወቃል።

በፍልስጤማዊያን ዘንድ ተስፋ የተጣለባት ናዲን በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር የፊታችን ኅዳር ወር 2025 በታይላንድ ፓክ ከሬት ከተማ ከዓለም ዙሪያ ከተወጣጡ ቆነጃጅት ጋር ነው የምትወዳደረው።

"ፍልስጤም በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳታፊ በምትሆንበት የቁንጅና ውድድር ተሳታፊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል” ብላለች ናዲን በኢንስታግራም ገጿ ላይ ባጋራችው አጠር ያለ መልዕክት።

ጥንቅሩ በ#EBC
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 21:46:22 +0300
✅#እነሆ_መጽሐፍ
#ፍዳ
#ሲድኒ_ሸልደን

👍...........ከቀዶ ጥገና ክፍል የሕይወትና የሞት ውሳኔዎች እስከ ልብ ስቃይ የግድያ ክስ ክርክር ይህ መጽሐፍ የገዳዮችን፣ የፍቅረኞችንና የከሀዲዎችን ምኞትና ፍርሀት እርቃኑን እያስቀረ የአንባቢን ስሜት እንዳንጠለጠለ እስከ መጨረሻው ይጓዛል።

👉 በ PDf ያንብቡ

https://t.me/Enmare1988/13785
https://t.me/Enmare1988/13785
https://t.me/Enmare1988/13785
Подробнее
12.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 20:55:31 +0300
እንኳን አደረሳችሁ

.
Photo credit Wondesen Assefa
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 20:18:51 +0300
🥖 እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ)
በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የቡሄ በአል ይሁንላቹ❤️🙏
Подробнее
11.88 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 18:03:01 +0300
በመላው ቡርኪናፋሶዊያንና አፍሪካዊያን ዘንድ እጅጉን የሚወደደው መሪ ቶማስ ሳንካራ የቅርብ ጓደኛክ ብላይስ ኮምፓዎሬ ሊገልክ እያሴረብክ ነው ተብሎ መረጃ ሲሰጠው " ከማንም በላይ የኔ የምለው ሰው ከካደኝ ሲጀመርስ በህይወት ኖሬ ምን እሰራለው ነበር ያለው::"

ኮምፓወሬ ለትራዎሬ ጓደኛ ብቻ አልነበረም። የትራዎሬ አባት ነው ከመንገድ አንስቶ ያሳደገው። ወንድሙ ማለት ነው። አብረው ነው ለውትድርና የዘመቱት። በዚህ ምክንያት ነበር ትራኦሬ አጠገቡ ላይ የሾመው። ነገር ግን ትራዎሬ ለአገሬ አትበጁም ብሎ ያባረራቸው ኢምፔሪያሊስቶች በስልጣን አማለሉት።

ከጀርባው አሴረበት በመጨረሻ 11 ጌዜ ደረቱ ላይ 4 ጊዜ ግንባሩ ላይ በጥይት ደብድበው ገደሉት።

ኮምፓወሬም ወዲያው የቡርኪና መሪ ሆነ። አምባገነን መሪ። ጓዳ ጎድጓዳውን ትራወሬ ለሀገሬ አይበጁም ብሎ ላባረራቸው ወለል አድርጎ የከፈተ መሪ።

ለማንኛውም ከጠላታችሁ እራሳችሁን ትጠብቃላችሁ፣ፈጠሪ ከወዳጆቻቹህ ሴራ ይጠብቃችሁ።
Подробнее
12.43 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 17:35:26 +0300
🎙ይሄ ሰውዬ በሃገረ ማላዊ ሊምቤ ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ የተኙ የኮሌራ ህሙማንን ግሉኮስ እየዞረ ሲነቅል የተያዘ ግለሰብ ነው፡፡

ሚኮዚ ኔትወርክ እንደዘገበው እና እንዳረጋገጠው ይህ ሰዉዬ በዚያዉ በማላዊ  በሆስፒታሉ አቅራቢያ የሬሳ ሳጥን ይሸጣል።

ይሄ ኑሮ እንዲህ ካልሆነ የሚገፋ አይመስለኝም አላለም!! 😂
Подробнее
12.29 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 17:34:02 +0300
"የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ እያለሁ ሁለት ቁልፍ ፈተናዎች ነበሩብኝ ሆኖም ሁለቱንም ወደኩ….የመካከለኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁም ፈተና ከመውደቅ አልዳንኩም ለውድቀት ሶስት ጊዜ እጄን ሰጠሁ፡፡

ኮሌጅ ለመግባት ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም መግቢያ ፈተናዎቹን ሁለቴ ወስጄ በሽንፈት ተመለስኩ፡፡ የሚገርመው ደግሞ ያመጣሁት ውጤት  አሳዛኝ ነበር። መውደቅ አንድ ነገር ቢሆንም በሂሳብ ትምህርት  ከ120 ነጥብ 1 ማምጣት ግን  በርግጥም ከባድ ነበር፡፡

ውድቀቴ ይቀጥላል…ሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 10 ጊዜ አመልክቼ ውድቅ ተደርጎብኛል፡፡ ከኮሌጅ ተመርቄ ከወጣሁ በኋላ ስራ የመቀጠር ፅኑ ፍላጎት ቢኖረኝም 30 ስራ እድሎች በተከታታይ ብሞክርም አልተሳካልኝም፡፡

KFC ስራ አወጣ ተደሰትኩ በዚህኛው ግን ስራ ለማግኘት የማደርገው ጥረት በድል እንደሚደመደም አስቤ ተራመድኩ፡፡ ብዙ ፈተናዎችን አልፈን ለስራ የመጣነው 24 ነን፡፡ 23 ሰው አለፈ በሚደንቅ ሁኔታ የወደቀው አንዱ ሰው እኔ ነበርኩ፡፡"

  ይህንን ያለው ጃክ ማ ነው። ይህ ሰው ከዚህ ሁሉ ውድቀት በኋላ ቻይናን የቀየረ አማዝኦንን መሰል የአሜሪካ ካምፓኒዎችን የሚገዳዳረውን አሊባባን የመሰረተ እና እዚህ ያደረሰ ስኬታማ ሰው ነው፡፡

  "በፍጹም ተስፋ አትቁረጥ! ዛሬ ከባድ ነው…ነገም የከፋ ሊሆን ይችላል… ከነገወዲያ ግን መልካም ይሆናል!!!"
– Jack Ma
👏
Подробнее
11.73 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 17:33:49 +0300
👍ቪዲዮውን ላይክ 🛎ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇

https://youtu.be/LrU9lNwwZLY?si=guNX4ufLIhvSPeqG
Подробнее
10.66 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 17:01:01 +0300
2 ዓመት እያለ የታገበትን ልጁን ለማግኘት 24 ዓመት፣500 ሺ ኪ.ሜ፣በ20 ክፍለ አገሮች የልጁን ፎቶ ይዞ በሞተር ሳይክል የተንከራተተው ቻይናዊ በመጨረሻም ልጁን አግኝቶታል።

በየቀኑ ከሚከሰቱ የእገታ ታሪኮች የሚለየው ግን የአባት ልጁን ለማግኘት ያደረገው መሰዋዕትነት ነው።

ከሞተር ወድቆ አጥንቶቹ ተሰባብረዋል፣ በዘራፊዎች ተዘርፋል፣ 10 ሞተሮችን ቀያይሯል።

በመጨረሻም በDNA ማች ያደረገውን ልጁን ብቻ ሳይሆን ሌሎች 7 የጠፉ ልጆችን ከወላጆቻቸው ጋ አገናኝቷል።

A father's love truly knows no distance.
Подробнее
11.96 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 15:58:25 +0300
አፍሪካዊ ወጣት የሮናልዶን ምስል እንዴት ከእንጨት ቀርጾ እንደሰራው…ዋው!!
Подробнее
12.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 18 Aug 2025 08:30:26 +0300
የባቡር ሃዲድ ሰራተኛው ዝንጀሮ ጃክ አስገራሚ ታሪክ!😮

ከ1881 እስከ 1890 ባሉት ዓመታት ውስጥ በደቡብ አፍሪካ ጃክ የተባለ ዝንጀሮ በይፋ የባቡር ሃዲድ ሰራተኛ በመሆን አገልግሏል። ዝንጀሮው በባቡር መስመር ሰራተኛ በሆነው አሰልጣኙ አማካኝነት ባቡሮችን የሚያመለክቱ ማንሻዎችን ማንሳት እና ለባቡር ምልክቶች ትክክለኛ ምላሽ መስጠት ተምሯል።

ባለሙያዎች በትክክለኛነቱ በጣም ከመደነቃቸው የተነሳ በደሞዝ፣ እንዲሁም ቢራ ጭምር የሚያገኝበት ኦፊሴላዊ ስራ ሰጡት። ጃክ በዘጠኝ ዓመት የስራ ዘመኑ ውስጥ አንድም ስህተት ሳይሰራ ባቡሮች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲጓዙ በማድረግ አስተማማኝነቱን አረጋግጧል።

ጃክ በባቡር ሰራተኞች ዘንድ ለብልህነቱ ብቻ ሳይሆን ለታማኝነቱም አድናቆትን አግኝቶ አፈ ታሪክ ሆኗል። ታሪኩ በእንስሳት ላይ ታላላቅ ሀላፊነቶች ሲሰጡ የነበረበትን ታሪክ የሚያስታውስ ነው።
Подробнее
14.76 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 17 Aug 2025 20:43:31 +0300
Подробнее
15.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 17 Aug 2025 17:17:37 +0300
Подробнее
17.08 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 17 Aug 2025 15:19:32 +0300
Подробнее
17.38 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 17 Aug 2025 13:15:37 +0300
Подробнее
16.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 17 Aug 2025 13:03:59 +0300
Подробнее
13.47 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 17 Aug 2025 10:52:51 +0300
Подробнее
13.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 23:54:43 +0300
👉 በዚህ ዘመን የምንመለከታቸው አብዛኛዎቹ ፊልሞች ወደ ሁለት ሰዓት ያህል ሲሆኑ ፣ ከፍተኛው ደግሞ ለሦስት ሰዓት ያህል ብቻ ነው ፣ ነገር ግን በዓለም ላይ ያለው ረጅሙ ፊልም ለ 857 ሰዓታት ያህል የሚቆይ ነው !ስሙም (ርዕሱ) " logistics " ይባላል ። ይሄ የአለማችን ረጅም ፊልም የተሰራው በስዊድን ሲሆን አንድ ሰው ፊልሙን ያለ ምንም እረፍት በቀጥታ ልየው ቢል ፊልሙን ለመጨረስ 1ወር ከአንድ ሳምንት ወይም 36 ቀናቶች ይፈጁበታል ።

@Amazing_Fact_433
Подробнее
14.31 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 23:09:28 +0300
🕯ፎሬክስ በአማርኛ መሉ ትምህርት

📈ለጀማሪ

📈ለመካከለኛ

📊ለ ትሬደር

📉ለሁሉም

ቻናሉን በመቀላቀል ይማሩ

⚡️⚡️⚡️

https://t.me/EthioLearning19/3749
https://t.me/EthioLearning19/3749
https://t.me/EthioLearning19/3749
Подробнее
13.81 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 20:45:14 +0300
ግለ ታሪክ: ትምኒት ገብሩ

ውልደቷ በአዲስ አበባ ቢሆንም ከጉርምስና እድሜዋ ጀምሮ የኖረችው በአሜሪካን ሀገር ነው። በአሁኑ ወቅት ታድያ ዓለምን በፍጥነት እያዳረሰ ባለው Artificial Intellegience ወይንም የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ዘርፍ ስማቸው በጉልህ ከሚጠሩ ግለሰቦች መሀል አንዷ ናት። ኢትዮጵያዊቷ የኮምፒውተር ተመራማሪ ትምኒት ገብሩ።

ወደ አሜሪካን ካመራች በኋላ በታዋቂው የስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ዲግሪዋን የሰራች ሲሆን ምርምሮቿም በፊት መለያ እና የኮምፒውተር አስተውህሎት ላይ ያተኮሩ ነበሩ።

የመጀመሪያ ስራዋንም በአፕል ኩባንያ የጀመረች ሲሆን በመቀጠልም የማይክሮሶፍት ተመራማሪ ሆና ሰርታለች። ከዚያም ጎግልን በመቀላቀል የሰው ሰራሽ አስተውህሎትን መጥፎ ጎኖች ለመከላከል ዓላማ ባደረገው የEthical AI ቡድን ውስጥ መሪ ሁና ሰርታለች። በመጨረሻም ግን እንደ ኤሮፓዊያን የዘመን ቀመር በ2020 በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ስነምግባራዊ ጉዳዮች ላይ ተቃውሞችን በማንሳቷ ከጉግል ተባራለች።

ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የኮምፒውተር ባለሞያዎች ትልቅ መነሳሻ የሆነችው ትምኒት በአሁኑ ወቅት ዳየር የተሰኘ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ተቋምን መስርታ በመምራት ላይ ትገኛለች።
Подробнее
14.12 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 20:11:48 +0300
በዩቲዩብ ቪዲዮ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚለዮን እይታ የደረሰ ቪዲዮ ፣ አስደናቂው ብራዚላዊው የእግርኳስ ተጫዋች ሮናልዲንሆ ጎቾ ፣ ኳስ በጥበብ ሲያንጠባጥብና ፣ የጎል ብረትን በኳስ ከእርቀት ፈልጎ እያጋጨው የሚያሳይ ቪዲዮ ነው!

@Amazing_fact_433
Подробнее
13.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 19:42:14 +0300
እንግሊዘኛን በመማር ጭንቅላትህን ማስፋት ትፈልጋለህ? 😎

እንግዲያውስ ይህ ቻናል ላንተ ነው Join በል እና ፈታ ብለህ ተማር!👇

JOin 👉 @EnglishLearn_Ethiopia
Подробнее
13.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 18:20:18 +0300
የ75 ዓመቱ አዛውንት በ AI በተፈጠረች ሴት ፍቅር ከወደቁ በኋላ ከሚስታቸዉ ጋር ፍቺ ለመፈጸም ጥያቄ አቀረቡ።

ነገሩ እንዲህ ነዉ ጂያንግ የተባሉ የ75 አመት አዛውንት በማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ የተለያዩ ነገሮችን በመጠቀም ላይ ሳሉ በአይአይ የተፈጠረች ሴት ያያሉ ነገሩ ያልገባቸዉ ጂያንግ ከኤአይ እንስቷ ጋር በፍቅር ይወድቃሉ፡፡

ልጅቷ በግልጽ AI ፈጠራ ነች, ነገር ግን ለጂያንግ ያልሰለጠነ የማህበራዊ አጠቃቀም ሰው አይደለችም ብሎ መቀበል ያዳግታቸዋል፡፡ ከእንስቷ ጋር ማዉራት መሳቅ የሚያምር ፈገግታዋን መመልከት የዘወትር ተግባራቸዉ ይሆናል፡፡

ቀን ቀንን እየተካ ሲሄድ ጂያንግ ቅልጥ ያለ ፍቅር ከኤአይ ፈጠራዋ ሴት ጋር ይይዛቸዋል፤ይሄን የፍቅር ስሜታቸዉን የሚያስታግሱት ከስልካቸዉ ጋር ቀን ከሌት በማሳለፍ መልክቶችን ኤአይ ቴክኖሎጂ ከፈጠራት ሴት ጋር ሲላላኩ መቆየታቸዉን ዘገባዉ አስታዉሷል፡፡

ብዙ ጊዜያቸዉን ስልካቸዉ ላይ ከማሳለፈቻዉ የተነሳ ከባለቤታቸዉ ጋር ግጭት ዉስጥ ይገባሉ፡፡ ባለቤታቸዉ ስልካቸዉ ላይ ብዙ ጊዜ የሚያሳልፉትን ጂያንግ ከተናገሯቸዉ በኋላ ግን ጂያንግ ለብዙ አስርት አመታት ለዘለቀዉ ትዳራቸዉ የፍቺ ጥያቄ አቀረቡ፡፡

ሆኖም ግን የጂያንግ ልጆች አባታቸዉን ወደ አእምሮው ጤና ማእከል እንዲገቡ አድርገዋቸዋል፡፡ ማእከሉም ይህም AI እንዴት እንደሚሰራ እና የበይነመረብ ፍቅር ፍላጎታቸዉ በእውነቱ ውስጥ እንዳልነበረ የማስረዳት ስራ እየሰሩ ነዉ ተብሏል፡፡

በሃገረ ቻይና በብቸኝነት የሚያሳልፉ አረጋዉያን በእንደነዚህ አይነት የቴክኖሎጂ ዉጤቶች ሰለባ እንደሚሆኑ የኦዲቲ ሴንትራል ዘገባ አስነብቧል ያለው መናኸሪያ ሬዲዮ ነው፡፡

(መናኸሪያ ሬዲዮ)
Подробнее
15.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 16:32:41 +0300
''Taiwan'' ለመላው ህዝቧና  ለጎብኚዎች ሙሉ ነፃ የኢንተርኔት '' WiFi '' በመስጠት ከአለም የመጀመሪያዋ ሀገር ናት! 🛜

@Amazing_fact_433
Подробнее
14.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sat, 16 Aug 2025 11:57:06 +0300
ከ80 ዓመታት በኋላ የተነሱት ፎቶ ፣ በተመሳሳይ ቦታ ፣ ተመሳሳይ ሴት !

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 22:54:09 +0300
Подробнее
15.86 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 21:47:50 +0300
Подробнее
14.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 21:14:13 +0300
Подробнее
15.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 20:51:27 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 20:46:31 +0300
Подробнее
13.39 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 20:44:53 +0300
Подробнее
12.37 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 20:07:02 +0300
Подробнее
13.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 08:25:08 +0300
Подробнее
15.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Fri, 15 Aug 2025 07:02:45 +0300
Подробнее
14.34 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 14 Aug 2025 23:06:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 14 Aug 2025 22:32:00 +0300
"ፕራግ" ታሪካዊቷ ቀይዋ ከተ
*
**
✅ በማዕከላዊ አውሮፓ የምትገኘውን ቀይዋን ከተማ “ፕራግ”ን እናስቃኛችኋለን፡፡ በጀርመን፣ ፖላንድ፣ ኦስትሪያ እና ስሎቬኪያ የተከበበችው የቼክ ሪፐብሊኳ ፕራግ፤ በአውሮፓ በበርካታ ቱሪስቶች ከሚጎበኙ ከተሞች አንዷ እንደሆነች ይነገራል፡፡

✅ቼክ ሪፐብሊክ በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ከ37 ሚሊየን በላይ ቱሪስቶችን የምታስተናግድ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የቀይዋ ከተማ ሚና እጅግ የጎላ ነው፡፡ ፕራግ ከብዙ የአውሮፓ ከተሞች በተለየ ባህልና ወግን፣ ታሪክና ቅርስን፣ ጥንታዊነትንና ዘመናዊነትን በአንድ አቅፋ የያዘች ናት ይሏታል፡፡

✅ ከተማዋን ለመጎብኘት የሚገባ ቱሪስት ገና ከአውሮፕላን ሳይወርድ ታሪክና ውበቷን በዐይኑ ይማትራል፡፡ ከሁሉ በላይ ታዲያ “አሮጌው ከተማ” የሚባለውን ውብ ስፍራ አስቀድሞ መጎብኘት ብዙ ያተርፋል ሲሉ ብዙዎች ይመሰክራሉ፡፡

አሮጌው ከተማ በ12ኛው ክፍለ ዘመን የተቆረቀቆረ እንደሆነ ይነገርለታል፡፡ በዚህ አስደማሚ ስፍራ የተገኘ ሁሉ ታሪካዊውን ቅርስ በስስት ይመለከታል፣ ለልቡ ሀሴትን ያተርፋል፡፡

ሌላው ድንቅ ስፍራ የቻርለስ ድልድይ ነው፡፡ 516 ሜትር የሚረዝመውና ወደ ጎን 9.5 ሜትር የሚሰፋው ቻርለስ ድልድይ የተገነባው ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት እንደሆነ ይገለፃል፡፡ ዛሬ ድረስ ደህንነቱ ተጠብቆ ያለው ይህ ድልድይ ላዩ ላይ በቆሙ 30 ድንቅ ሃውልቶቹ የቱሪስትን ቀልብ ይስባል፡፡

ለቅርሶቹ ደህንነት ሲባል በዚህ አካባቢ በተሽከርካሪ ሆነው ሳይሆን በእግር እየተራመዱ ብቻ ነው ጉብኝቶን ማስቀጠል የሚችሉት፡፡

🤩ዛሬ ላይ የቱሪስት መዳረሻ የሆነው ቻርለስ ድልድይ በቀደመው ዘመን አገልግሎቱ እጅግ ላቅ ያለ እንደነበር ተመዝግቧል፡፡ የሰው ልጅ በአየር መጓጓዝ ባልጀመረበት በጥንቱ ጊዜ በየብስ ለሚጓዙ ምስራቅ እና ምእራብ አውሮፓን የሚያገናኘው ይህ ድልድይ ነበር፡፡


🤩ፕራግ ከተማ ብቻ አይደለችም ብዙዎች እንደሚሏት ነዋሪ ያለባት ሙዚየም ናት፡፡ ይህን ያስባለው ምክንያት ደግሞ በከተማዋ ያለው እያንዳንዱ ህንጻ ቢያንስ ከመቶ ዓመት የተሻገረ እድሜ አለው፡፡ ይህ ቤተመንግስቶችን፣ መኖሪያ ቤቶችን እና ሆቴሎችን ጨምሮ ነው፡፡ የኪነ ህንጻ ውበታቸው ደግሞ ታሪካዊነታቸው ላይ ሌላ ግርማ ያጎናጽፋቸዋል፡፡

🤩ታዲያ ለአፍታም ሊዘነጉት የማይገባው ፕራግ ውስጥ በየአካባቢው በቀላሉ የሚታዩ ሃውልቶች ፣ ካቴድራሎች አልያም ህንጻዎች በሌላ ከተማ ቢሆኑ አንዱ ብቻ ብዙ ሊወራለት የሚችል የቱሪስት መዳረሻ መሆኑን ነው፡፡

በፕራግ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የቼክ ሪፐብሊክ ብሔራዊ ሙዚየም ሌላኛው በከተማዋ ያለ መዳረሻ ሲሆን አሁን ከተመሰረተ 205 ዓመታት ሆኖታል፡፡

ይህ ሙዚየም የቅርስ ሀብታም ነው። ከ14 ሚሊየን በላይ የሚጎበኙ ነገሮችን ይዟል፡፡ ሙዚየሙ በዋናነት ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ የቼክ ሃብቶች በውስጡ የያዘ ነው፡፡ ከዚህ ባለፈ ከመላው ዓለም የተሰባሰቡ ቅርሶችን አካቷል፡፡ በየጊዜውም የተለያዩ ኤግዚቢሽኖች ይካሄዱበታል፡፡
ይህ ኤግዚቢሽን ሌሎች ሃገራት ቅርሳቸውን ይዘው ወደ ፕራግ በመሄድ የሚያዘጋጁት ነው፡፡ ስለዚህ እርሶ የቼክን ብሄራዊ ሙዚየም ሲጎበኙ የአለምን መልክ ይመለከቱበታል ቢባል ማጋነነን አይሆንም፡፡

✅በቱሪዝም ሃብቷ የበለጸገቸው ፕራግ ለቱሪስቶቿ ያዘጋጀችው ሌላም መዳረሻ አለ፡፡
በሀገሬው ቋንቋ “ኦርሎይ” ይባላል፡፡ በወርቃማ ቅብ የተሸቆጠቆጠውና በኃይማኖታዊ ቅርጾች የታጀበው የቱሪስት መዳረሻ እንዲሁ ሲመለከቱት ህንጻ ላይ የተለጠፈ መደበኛ ሰዓት ይመስላል፡፡

🤩ግን ተራ ሰዓት አይደለም ፕራግ ኦርሎይ (Prague Orloj) ብዙ ሚስጢራትን የያዘ ስነ ፈለካዊ (astronomical) ሰዓት እንደሆነ ይነገርለታል፡፡ እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር በ1410 እንደተሰቀለ የሚነገርለት ይህ ሰዓት ስለ ፀሐይ እና ስለ ጨረቃ ብዙ እውቀቶችን እንደተሸከመ ይገለፃል፡፡

🤩ፕራግ ውስጥ ከታሪካዊ ስፍራዎች በተጨማሪ እጅግ ያማሩ ዘመናዊ የመዝናኛ ስፍራዎችም አሉ፡፡ በዓለም በከፍተኛ መጠን ቢራ ከሚጠጡ ሃገሮች ቀዳሚ የሆነቸው ቼክ በፕራግ ከተማ ቢራን የቱሪዝሟ ሌላ ገጽታ አድርጋዋለች፡፡

🔠ፕራግን ተዘዋውሮ ለመጎብኘት በከተማዋ አውቶብስና እና የቀላል ባቡር ትራንስፖርት መንገዶች ተመራጭ ናቸው፡፡ ሃገሪቱ የአውሮፓ ህብረት አባል ብትሆንም የመገበያያ ገንዘቧ ዩሮ ስላልሆነ የያዙትን ገንዘብ ወደ ቼክ koruna መቀየር ያስፈልጋል፡፡

“ቼክ” የተሰኘ ቋንቋን ዜጎቿ ተናጋሪ ቢሆኑም እንግሊዝኛን እና ጀርመንኛን የሚናገር ቱሪስት በፕራግ ያለ ችግር ያሻውን ማድረግ ይችላል፡፡

ቱሪስት በማስተናገድ የሚታወቁት ቼኮች፤ የጎብኚውን ቋንቋ ቢናገሩም ባይናገሩም ያላቸውን ለማሳየት የሚሰንፉ አይደሉም፡፡

በማርሲላስ ንዋይ
Подробнее
11.86 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 14 Aug 2025 21:57:23 +0300
ፈላጭና ቆራጩ ነውጠኛ ደጋፊ !!🧐👊

በዓለማችን የተለያዩ ሊጎች በርካታ ክለቦች በነውጠኛ ደጋፊዎቻቸው ይታወቃሉ። እንደ ኔፕልሱ ክለብ ናፖሊ ነውጠኛ ደጋፊዎች መሪ ጄራኖ ዲ ቶማሶ አካ ፈላጭ ቆራጭ ስለመኖሩ ግን ያጠራጥራል።

አንዳንድ ጊዜ ጨዋታዎችን ለመጀመር የዚህ የነውጠኛ ደጋፊዎች መሪ ይሁንታ የሚያስፈልግበት ጊዜ አለ። 2014 ላይ በሮም የኮፓ ኢጣሊያ ፍፃሜ ጨዋታ ለ45 ደቂቃ እንዲዘገይ ይህ የነውጠኛ ደጋፊዎች አውራ ምክንያት ሆኗል ።

የደቡብ ጣሊያኑ ክለብ ፊዮሬንቲና እና ናፖሊ የፍፃሜውን ፍልሚያ ሊጀምሩ ደቂቃዎች በቀሩበት ወቅት ስቴድየም ውስጥ ሆነው የናፖሊ ደጋፊ የመሞቱን ዜና የሰሙት የኔፕልሱ ክለብ ደጋፊዎች ለያዥ ለገናዥ አስቸግረው ነበር። በዚህም የጨዋታው ዳኞችና ሌሎች ኃላፊዎች ጨዋታው እንዲጀመር ከመሪው ጋር መደራደር ነበረባቸው።

በመጨረሻም በወቅቱ የናፖሊ አምበል የነበረው ማሬክ ሀምሲክ ጣልቃ ገብቶ የነውጠኞቹን ደጋፊዎች መሪ በማባበልና በመለመን ጭምር ጨዋታው እንዲጀመር ተስማምቷል
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 14 Aug 2025 20:26:38 +0300
#የኤሊያው_ዜኖ፡- 

አኪሊየስ የተባለ ግሪካዊ ጦረኛ ሲወለድ፣ የህጻኑ እናት ልጇ በጦርነት እንደሚሞት ትንቢት ሰማች፡፡ ይህቺም እናት ልጇ እንዳይሞትባት ዘላለም ከሚያኖር እና ከምንም አይነት አደጋ ይከላከላል ተብሎ ከሚነገር ወንዝ ውስጥ ነከረችው።

አኪለዮስ አደገ፤ የተዋጣለትም ጦረኛ ሆነ፤ በዘመኑም እንኳንስ ጉዳት ሊደርስበት አንዲትም ጭረት ሳያርፍበት ኖረ። ሆኖም መጥፎ እድል ሆነና አንድ ቀን ተረከዙ መርዝ በተቀባ ቀስት ተመታ።

ይህም አኪለስን ገደለው፤

ለምን? እናቱ በልጅነቱ የዘላለም ወንዝ ውስጥ ስትነክረው በተረከዙ ይዛው ነበር፤ ተረከዙንም ውሃው አልነካውም ነበር። እናም ተረከዙን የወጋችው ቀስት ገደለችው።

ቀጣይ የምናነሳው ታሪክ ከአኪሊየስ ሞትም ሆነ ጀብደኝነት ጋር አይገናኝም። ሆኖም ታሪኩን ያነሳውና የተረከው ዜኖ ይባላል። ታሪኩ እንዲህ ነው፦

አኪሊየስ እና አንድ ቀርፋፋ ኤሊ የሩጫ ውድድር ለመወዳደር ይቀጣጠራሉ። ሆኖም አኪሊየስ ታላቅ ነውና እንዲሁ ሁለቱንም ከአንድ መስመር ላይ እኩል ማስነሳት የማይሆን ነው።

እናም ኤሊው እንዲቀድም ተደረገ፤

ለምሳሌ ያህል ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት ቀርፋፋው ኤሊ ከአኪሊየስ በሃምሳ ሜትር ራቀ እንበል። እናም ሩጫው ተጀመረ። አኪሊየስ ኤሊው የነበረበት ቦታ ሲደርስ፣ ኤሊው በትንሹ ፈቀቅ ብሎ ያገኘዋል፤ አሁንም በድጋሜ ኤሊው የነበረበት ቦታ ሲደርስ፤ ኤሊው ፈቀቅ ብሎ ያገኘዋል። እናም ዜኖ፣ አኪሊየስ ኤሊው ላይ ፈጽሞ ሊደርስበት አይችልም ይለናል፤

አኪሊየስ ኤሊው ላይ ሊደርስበት ካልቻለ፣ እንቅስቃሴ የሚባል ነገር እውነት ነውን? በዚህ ምሳሌ መሰረትም ማንም የትም አይደርስም ማለት ነው? ብሎ ይጠይቃል ዜኖ። በኤሊው እና በአኪሊየስ መሃል ያሉ ጥቃቅን እና ቁጥራቸው የትየለሌ የሆኑ ክፍተቶችስ ማብቂያ ይኖራቸው ይሆን?

#የፍልስፍና_ሀሁ መጽሐፍ
Подробнее
15.49 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Thu, 14 Aug 2025 13:08:53 +0300
ልክ እኛ 1000 ብር ከንግድ ባንክ ስናስተላልፍ 10 አንደሚቆረጥብን ሁሉ ታዋቂው ባለሀብት ኤለን መሰክ ቲውተርን ለመገዛት 40 ቢልዮን ዶላር ባወጣ ጊዜ ይሄንን ክፍያ በባንክ ለመፈፀም 200 ሚልዮን ዶላር ለትራንዛክሽን ፊይ ወይም ቫት ተጠይቆ ነበር ወይም ተቆርጦበት ነበር።

$200,000,000 ጉድ ነውኮ 😅
Подробнее
17.01 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 23:39:09 +0300
Подробнее
16.27 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 21:26:18 +0300
Подробнее
17.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 21:23:31 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 21:12:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 21:04:04 +0300
Подробнее
13.81 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 18:10:19 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Wed, 13 Aug 2025 11:55:03 +0300
Подробнее
16.45 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 23:28:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 22:53:20 +0300
ይህ የምትመለከቱት ሰው ዶክተር ነው።
በእርግጥም እንዲህ የሚያለቅሰው ተቸግሮ ወይም የሚበላው በማጣቱ አይደለም።
ነገር ግን ለሰብዓዊ ድጋፍ ሶሪያ ተገኝቶ የምግብ ድጋፍ በሚያድልበት ጊዜ አንድ ታዳጊ ህፃን የተናገረው ንግግር ነበር።
ልጁነኝ ምግብ እየሰጠው ያለው ሰው ዶክተር መሆኑን ሲያውቅ

"እባክህ ሁለተኛ እንዳይርበኝ መድሀኒት ወይም መርፌ ውጋኝ"?ሲል ይጠይቀዋል።
ይህ ምን ያክል አሳዛኝ እንደሆነ መላው የሰው ልጅ ይገነዘበዋል
Подробнее
17.52 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 22:25:02 +0300
አንዳንዶች ለውጊያ የተፈጠረ እንስሳ ይሉታል ማንም ሁን ምንም የሚፈራው ነገር የለም ጉልበቱ የኤሊን ቀፎ የመስበርአቅም አለው ከተቆጣ ማንም አያስቆመውም ከአንበሳ ጋርእንኳ ለመግጠም ይደፍራል ልባም ነው። የአለማችን ፍርሃት አልባው ደፋሩ እንስሳ Honey Badgar
Подробнее
15.05 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 22:11:23 +0300
በደቡብ ኮሪያ የማሳጅ አገልግሎት መስጠት የሚችሉት ማየት የተሳናቸው ሰዎች ብቻ ናቸው

ይህ ከአንድ ምዕተ ዓመት በፊት በጃፓን የቅኝ ግዛት ህግ የተመሰረተ ባህል ሲሆን፣ በአገሪቱ ውስጥ የማየት እክል ያለባቸው ሰዎች የኑሮ ምንጭ እንዲኖራቸውና እድሎችን እንዲያገኙ ታስቦ የወጣ ህግ ነው።
Подробнее
15.59 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 21:53:20 +0300
ኒውዚላንድ ውስጥ ነው ። ኤፕሪል አንድ  ቀን ፡  በሀገሪቱ  ተነባቢ የሆነ  አንድ ጋዜጣ እንዲህ የሚል ማስታወቂያ ይዞ  ወጣ ።
መኪናዎት ምን አይነት ነው ? አሮጌ መኪና እየነዱ ለመቀየር ግን አቅሞት ስለማይፈቅድ አዝነዋል ? እንግዲያውስ አሮጌ መኪናዎን ይዘው በመምጣት ምንም ያልተነዳ አዲስ ሞዴል BMW መኪና በነጻ ይውሰዱ ። የሚል ማስታወቂያ ነበር ።

እናም ያንን April -1 (  የኤፕሪል ዘ ፉል ቀን) በጋዜጣ የወጣ  ማስታወቂያ ሺዎች አነበቡት ። እና ሺዎቹም ፡ ሞኝህን ፈልግ ፡ ማንን መሳቂያ ለማድረግ ነው ብለው ፡ ካምፓኒው ያወጣውን ማስታወቂያ ስቀው አለፉት ።

እና ግን ከብዙ ሺህ ሰወች መሀል አንድ ሴት ፡ በተለየ አይነት መልኩ አሰበች ። ይሄ ነገር እውነት ቢሆንስ ፡ ለምንድነው ሄጄ የማልሞክረው በማለት   ማስታወቂያው የወጣበትን ጋዜጣ ይዛ ፡   BMW ካምፓኒ ወደሚገኝበት ቦታ ሄደች ።

ከትልቁ ካምፓኒ እንደደረሰችም ለተቀበለቻት ፀሀፊ ሚስተር ቶምን ፈልጌ ነው አለቻት ፡ ሰውየው መጣ ፡ ሰላምታ ካቀረበላት በኋላም ምን ልርዳሽ አላት .....
" በነጻ መኪና ይሰጣል የሚል ማስታወቂያ አይቼ ነው "
ሰውየው ልክ ይህን ሲሰማ ፡  ልብ በሚያሞቅ መልኩ ፈገግ እያለ Ok መኪናሽ ምን አይነት ነው ሲል ጠየቃት
" አሮጌ ሞዴል ኒሳን " ስትል መለሰች
በጣም ጥሩ በይ የአሮጌ መኪናሽን ቁልፍ ስጭን ፡ አንቺ ደግሞ ይህን የአዲስ ሞዴል BMW ቁልፍ ተረከቢ ብሎ ፡  ከፊት ለፊት ሸራ ለብሳ የተሸፈነችውን  BMW መኪና ቁልፍ ሰጣት ።

ሺዎች ባሰቡበት መንገድ ሳይሆን ፡ በተለየ መንገድ አሰበች ። የተለየ ሽልማት ጠበቃት ።
በተለየ መንገድ አስብ !
Подробнее
11.96 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 19:25:27 +0300
በታላቁ አለም አቀፍ የኦሎምፒክ ውድድር ላይ አንደኛ ለወጡት አትሌቶች የሚሰጠው የወርቅ ሜዳሊያ ሽልማት 92.23% የተሰራው ከብር (Silver)ነው... 1.46%ቱ ብቻ ነው ትክክለኛ ወርቅ✅ ቀሪው 6.31% ደግሞ ኮፐር እና ሌሎች ብረቶችን በውስጡ ይይዛል

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Подробнее
13.14 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 19:22:05 +0300
Why is Titanic such a big deal?

✅በ1997ቱ የጀምስ ካሜሩን ድንቅ ፊልም እና በታላቋ መርከብ ታይታኒክ የመስመጥ አደጋ 100ኛ አመት በ2012 መሐል በተለይ በእንግሊዝ እና በአሜሪካ መርከቧን በተመለከተ ከፍተኛ ፍላጎት እና ትርምስ ነበር። በአደጋው ምክንያት የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1500 ነው። በእርግጥ አሰቃቂ አደጋ ነው። ነገር ግን ከጥቂት አመታት በኋላ(1914–1918) በአንደኛው የአለም ጦርነት ከሞቱት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አንፃር ኢምንት ነው። ታዲያ የመርከቧን ጉዳይ እንደዚህ ያገነነው ምክንያት ምንድነው? መልሱን አብረን እንፈልግ!

☑️በግሪክ አፈታሪክ መሰረት ታይታን የሚባሉ ግዙፍ የአማልክት ዘሮች ነበሩ። ዝርያቸውም ከምድርና ከሰማይ ነበር። ለረዥም ዘመናት በምድር ላይ ኃያል ሆነው ከኖሩ በኋላ ተቀናቃኝ መጣባቸው። ከተቀናቃኞቻቸው ጋርም 10 አመት የፈጀ ደም አፋሳሽ ጦርነት አደረጉ። በእርግጥ ታይታኖች እጅግ ግዙፍ እና ጠንካራ ነበሩ። ቢሆንም የነበራቸው ግልብ ጥንካሬ ብቻ ነበር። በሌላ በኩል ተቃናቃኞቻቸው ኦሎምፒያኖች ብልሃት፣ ውበት እና ጥበብ ነበራቸው።

✅እናም በመጨረሻ ሃያላኖቹ፣ ጠንካራዎቹ፣ ግዙፎቹ ታይታኖች ተሸነፉ። ሽንፈታቸው በእንግሊዝኛ ስነፅሁፍ ታላላቅ ግጥሞች መሐል አንዱ የሆነው የጆን ኪትስ ‘ሃይፐሪዮን’ ማጠንጠኛ ነው።

✅በ1912 ከበረዶ ግግር ጋር ተጋጭታ ወደ አትላንቲክ ውቅያኖስ ወለል የሰመጠችው ታላቋ፣ ፈጣኗ ፣ ኃይለኛዋ መርከብም ሻምፓኝ ተከፍቶላት እንደ ታይታኖቹ ‘ታይታኒክ’ ተባለች። እግዚአብሔር እንኳን ሊያሰምጣት አይቻለውም ተብሎ ደረት ተነፋላት።

ታይታኒክን ልዩ ያደረጋት አደጋው ተራ የአንድ መርከብ መስመጥ ብቻ አለመሆኑ ነው። የታይታኒክ መስመጥ ታላቅ መልእክት ነው። መልእክቱ ቀላልና ግልፅ ነው፦ አለቅጥ በጉልበታችሁ አትመኩ! በኃይለኛነታችሁ አትደገፉ! ከመጠን ያለፈ በራስ መተማመን መጨረሻው ውድቀት እና ሽንፈት ነው። የጀምስ ካሜሩንን ፊልምም ዝነኛ ያደረገው ይህ ኃያል መልእክት እንጂ የጃክ እና የሮዝ ፍቅር አይደለም። መርከቧ በእውን የነበረችና የሰመጠች ቢሆንም ሮዝ እና ጃክ ልብወለዳዊ ገፀባህሪያት ናቸው። የፍቅር ታሪኩ ፊልሙን ለማጣፈጥ የተጨመረ ቅመም ነው።

በመጨረሻ ሚት በተለይ የግሪክ ሚት ከብዙ ሚሊኒየም በኋላም እንዴት በስነጥበብ እና በምእራባዊ ስልጣኔ ውስጥ ጉልህ ሚና እንደሚጫወቱ አብይ ምሳሌ ነው።
Подробнее
12.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 18:02:01 +0300
"የገባውን ቃል-ኪዳን ያከበረ ታላቅ መሪ"

ሳልቫዶር(El Salvador)ሃገሪቷ አዲሱን መሪ እስክታገኝ ድረስ የጎበዝ አለቆች እዚም እዛም ተደራጅተው ሰላማዊውን ህዝብ መውጫና መግቢያ አሳጥተውት ነበር።

ሳልቫዶር የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር፣የህፃናት መደፈር፣የሴቶች ጥቃት፣ከፍተኛ ዘረፋና የነብስ ማጥፋት ወንጀል የሚፈፀምባት ብቸኛዋ የአለማችን አስፈሪ ሃገር ነበረች።ይህች ሃገር ሰላም ትሆናለች ብሎ ማንም አስቦ አያውቅም ነበር።

በ2019 ወደ ስልጣን የመጡት (NAYIB BUKELE) ለህዝባቸው በገቡት ቃል መሠረት ሃገራቸውን ከወሮበላዎች (ማፊያዎች)ለመታደግ እንዲሁም ህዝባቸውንም ከወንበዴዎች እንግልት ለማስጣል እንቅስቃሴዎችን ጀመሩ።

ለዚህም ይረዳቸው ዘንድ የሴቶችን መደፈርና የሐሺሽ ዝውውርን የሚቆጣጠር ከፍተኛ ቁጥር ያለው(vice squad) አቋቋሙ።በተጨማሪም በየጎጡ ተደራጅቶ የህዝቡን ጉሮሮ የሚያንቀውን Gang የገባበት ገብቶ አንጠልጥሎ ለፍርድ የሚያቀርብ በተለያዩ ሃገራት ልዩ ስልጠና የወሰደ ዘመቻን በልዩ ብቃት በድል መፈፀም የሚችል(Special force)አዘመቱ። ህዝቡም እንደ ሰማይ የራቀውን የሰላም አየር የሚተነፍስበትን ቀን በጉጉት ይጠብቅ ጀመር።

በተካሄደውም ፀረ ወንበዴ ዘመቻ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሄሮይን(ሐሺሽ)የናወዙ በማን አለብኝነት የደካሞችን ላብ የሚቀሙ፣ህፃናትና ሴቶችን የሚደፍሩ፣በንፁሃን ደም ይታጠቡ የነበሩ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ሰው መሳይ ጭራቆች እየታደኑ ወደ እስር ቤት ተወረወሩ።ዓለም በአዲሱ ፕሬዚዳንት ተደመመ።

ሃገሪቷም አይታው የማታውቀው ሰላም በምድሪቷ ሰፈነ። ህዝቡም የደስታ እምባ አነባ።በሳልቫዶር ወጦ መቅረት ህልም ሆነ።
Подробнее
13.33 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 17:52:59 +0300
📱Twitter account yalew 50 followers gedata menor alebet yalew yefetn dm @MR_JOMANN
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 17:29:38 +0300
ከጉሊት እንግዛ🙏

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Подробнее
14.19 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 15:24:18 +0300
የአውሮፓዊቷ ሀገር ጀርመን በጣም ብዙ የኤሌክትሪክ ሀያል ባለቤት እንደሆነች ይነገራል።

በዚህም የተነሳ ኤሌክትሪክ ለሚጠቀሙ ህዝቦቿ ወርሃዊ አበል ትከፍላለች።

እኛ ሀገርስ...? 🙄

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Подробнее
13.41 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 13:34:18 +0300
ለ9 አመታት በፍቅር አብረው አሳልፈዋል። በማድሪድ መነሻውን ያደረገው ፍቅራቸው ቱሪን እና ማንችስተርን አልፎ ዛሬ ላይ በሪያድ ወደ ትዳሪነት ሊቀየር ነው።

2 ልጆችን ከጆርጂና ያፈራው የእግር ኳሱ ንጉስ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የእናቱን ልጇ ትዳር ይዞ የማየት ህልም ሊያሳካ ነው።

እሷ ለሱ ከሁሉም በላይ ናት ለምሳሌ ያህል በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በጆርጂና እጅ ላይ የጠለቀው ቀለበት ዋጋው ከ3 ሚሊዮን ዶላር በላይ ነው። (በእኛ ሲመነዘር ወደ 450 ሚሊዮን ብር ማለት ነው።)

ጆርጂና ከሮናልዶ ጋር ከመሆኗ በፊት በመጋዘን ውስጥ ኑሮዋን አድርጋ በጉቺ መድበር የምትሰራ እንስት ነበረች። ዛሬ ላይ ግን በሀብት የተሞላቀቀች እንስት ለመሆን በቅታለች።መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆናላቸው እንመኛለን።

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Подробнее
13.72 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 12:53:56 +0300
ይህንን ያውቃሉ?

ሻኪራ በሙዚቃ ትምህርት በመማር ላይ ሳለች የሙዚቃ አስተማሪዋ ''የሻኪራ ድምፅ እንደ ፍየል ይመስላል'' ብላ ስላሰበች ከሙዚቃ ክበብ አባራት ነበር። 😂

@Amazing_Fact_433 @Amazing_Fact_433
Подробнее
13.66 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 06:56:29 +0300
ይህንን ያውቃሉ?

''Made in China'' የሚባለው ስቲከር የሚሰራው ቻይና ውስጥ ሳይሆን ደቡብ ኮርያ ውስጥ ነው።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Tue, 12 Aug 2025 00:17:57 +0300
Подробнее
14.23 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 22:12:01 +0300
Подробнее
14.27 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 21:49:41 +0300
Подробнее
14.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 20:57:51 +0300
Подробнее
13.99 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 20:43:57 +0300
Подробнее
13.92 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 19:15:21 +0300
Подробнее
14.56 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 18:36:00 +0300
Подробнее
12.75 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 18:09:40 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 14:51:59 +0300
Подробнее
14.53 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 13:06:53 +0300
Подробнее
14.02 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Mon, 11 Aug 2025 11:43:43 +0300
Подробнее
13.68 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 10 Aug 2025 22:12:29 +0300
በአንድ ወቅት የ ኢንጅነሪንግ ተማሪዎች እና አስተማሪአቸው ለበዓል ነጻ የአየር መንገድ ቲኬት ተሰጥቷቸው ወደ ፕሌኑ ይገባሉ ፓይለቱም

ተማሪዎች አሁን የተሳፈሩት እራሳቸው የሰሩት ፕሌን ላይ እንደሆ ሲናገር ሁሉም በድንጋጤና በፍረሀት ከ ፕሌኑ ይወርዳሉ ነገር ግን አንድ ሰው ብቻ በመቀመጫው ላይ በእርጋታ ተቀምጦ ነበር እርሱም አስተማሪአቸው ነው። አስተማሪው ለምን እንደሌሎቹ ተነስቶ እንዳልወጣ ሲጠየቅ የመለሰው መልስ ልብ የሚነካ ነበር ''የተማሪዎቼን አቅም ጠንቅቄ አውቃለሁ ይሄ ፕሌን አይደለም መብረር ሞተሩ እንኳ አይነሳም ሲል ነበር የመለሰው


@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Подробнее
14.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 10 Aug 2025 22:04:21 +0300
ተፈርዶበታል

በሱዳን በዕድሜ የገፉ አሮጊትን በጭንቅላቱ ገጭቶ የገደለው በግ በቁጥጥር ስር ውሎ 3 ዓመት ተፈርዶበታል፡፡ ይህ በግ ለ 3 ዓመታት በወታደሮች ካምፕ የሚቆይ ሲሆን ከእስር ከተፈታ በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር እንደሚቀላቀል ተገልጿል፡፡ የበጉ ባለቤትም ለሟች ቤተሰብ 5 ላሞችን በካሳ መልክ እንዲሰጥ ውሳኔ ተላልፏል
Подробнее
14.97 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1001750130267 Sun, 10 Aug 2025 21:19:15 +0300
‹‹ሉሉ›› አነጋጋሪዋ የጃንሆይ ድንክ ውሻ

ክፍል 2

በመጨረሻ ሉሉ ካናዳ የምትገባበት አንድ መላ በህጉ ክፍተት ውስጥ ተገኘ። እናም በአስቸኳይ ተሰርቶላት ካናዳ ገባች።.....ሉሉ እንዲህ አለሟን የቀጨች ቀበጥ ውሻ ነበረች።


ጃንሆይ ይቺ ድንክ ውሻ ሳያስከትሉ የሚሄዱበት ቦታ ቤተክርስቲያን ብቻ ነበር ይባላል። የውጭ ሀገር ጉብኝት ሲደረጉ ሁሉ ሉሉ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ ጋር አብራ ትሄዳለች፡፡ … ጃንሆይ ከአውሮፓላን ከመውረዳቸው በፊት ሉሉ ትወርድና የራሷን ጉብኝት ታደርጋለች። ውድድር ለመመልከት ወደ ስታዲየም ሲመጡም ኳስ ሜዳው ላይ ተዘዋውራ ተመልሣ እስራቸው ትተኛለች ።

ሉሉን የሚወዷት ሰዋች የመኖራቸውን ያህል የሚጠሏትም ብዙዋች ነበሩ፤ በተለይ የዮኒቨርቲቱ ተማሪዎች ጃንሆይ ለምርቃት በዓል ሲመጡ የእሷ አብሮ መምጣት አይጥማቸውም ነበር። እሷም ከመካከላቸው እየገባች ታነፈንፍ ስለነበር አንድ አመት ላይ አንድ ምሩቅ ሰው ረገጣትና ጮህች፤ በዚህ ጊዜ አጃቢዎች ረጋጩን ተማሪ ለመለየት ብዙ ቢሞክሩም ሌሎች ተማሪዎች ስለሸፈኑለት ተማሪው ሳይለይ ነገሩ እንዲሁ በቅሬታ ታለፈ፤

”ባለቤቱን ካልናቁ ውሻውን አይነኩም ” እንደሚባለው ጃንሆይን ካልናቁ ወይም ካልጠሉ ውሻውን አይነኩም በሚል ውሻዎን ሁሉ ሰው ያከብር ነበር።


ሉሉ የወር ደሞዝ ተቆርጦላት በወር የአንድ ሻምበል ደምወዝ ብር 175 ታገኝ እንደነበር የታወቀው ጀነራል መንግስቱ ነዋይ ለገሃር በነበረው የጦር ካምፕ እስር ላይ በነበሩበት ወቅት ለአንድ ሻንበል ” እኔ እዚህ ችግር ላይ የገባሁት ያንተን ደምወዝ ከአንድ የውሻ ደሞዝ እንዲሻል ለማረግ ብዬ ነበር ” ብለው በመናገራቸው ነበር ።

ሞት አይቀርምና ሉሉ ስትሞት ቤተመንግስት ውስጥ ተቀብራ መቃብሯም በእብነበረድ ስለተሠራ ጃንሆይ ከተወቀሱበት ነገር አንዱ ሆኗል።

ምንጭ ፦ የአቶ ጥላሁን ብርሃነስላሴ ”የ20ኛው ክፍለዘመን ኢትዮጲያ ” የተሰኘው መጽሀፍ
Mesafint Sci-tech
Подробнее
]]>