Лента постов канала Hulu Academy (@HuluAcademy) https://t.me/HuluAcademy ✍️Our VIP /Special Class Includes:- ✅Addis Ababa University Admission Test (UAT) Exam ✅Set.Paul's Health COC ✅Freshman Natural Science Tutor ✅Freshman Social Science Tutor ✅Freshman Health COC preparation ✍️ @YWTman https://www.youtube.com/@HuluAcademy ru https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Sat, 16 Aug 2025 18:12:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 15 Aug 2025 09:09:08 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Mon, 11 Aug 2025 18:34:33 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Sun, 10 Aug 2025 18:15:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Sat, 09 Aug 2025 21:29:31 +0300
Easy way with @HuluAcademy

የማወጣው የጥናት እቅዶቼ በሙሉ አይሳኩም ከማለትክ በፊት ለsucessful study plan መሰረት የሆኑ እነዚህ ነጥቦች አይተሀቸው ይሆን


1. Set Clear Goals:
Define what you want to achieve in your study sessions. Break down larger goals into smaller, manageable tasks.

2. Assess Your Current Knowledge
: Identify what you already know and what you need to learn. This will help you prioritize your study topics.

3. Create a Schedule
: Allocate specific times for studying each subject. Consistency is key, so try to stick to the same study times each day.

4. Prioritize Tasks
: Focus on the most important or challenging subjects first. Use a priority matrix to help decide what to tackle first.

5. Use Active Learning Techniques:
Engage with the material through summarizing, questioning, teaching others, or applying concepts to real-life situations.

6. Include Breaks
: Schedule short breaks to avoid burnout. The Pomodoro Technique (25 minutes of focused study followed by a 5-minute break) can be effective.

7. Be Flexible
: Life can be unpredictable, so allow some flexibility in your schedule. Adjust your plan as needed without feeling discouraged.

8. Review Regularly
: Include time for review sessions in your plan to reinforce what you've learned and improve retention.

9. Limit Distractions
: Create a conducive study environment by minimizing distractions, such as turning off notifications and finding a quiet space.

10. Stay Healthy
: Incorporate time for physical activity, sleep, and healthy eating into your schedule. A healthy body supports a healthy mind.

11. Use Resources Wisely
: Identify and utilize various study resources such as textbooks, online courses, videos, and study groups.

12. Track Your Progress
: Keep a record of what you’ve accomplished. This can motivate you and help you identify areas that need more focus.

13. Stay Positive
: Maintain a positive attitude towards studying. Reward yourself for achieving milestones to keep motivation high.


presented by @HuluAcademy
                            @HuluFreshman
🅰🅰🅰🅰 🅰🅰  🅰🅰🅰🅰
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 06 Aug 2025 09:22:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 06 Aug 2025 09:22:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 06 Aug 2025 09:22:21 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 01 Aug 2025 03:37:37 +0300
Easy way with @HuluAcademy

የማወጣው የጥናት እቅዶቼ በሙሉ አይሳኩም ከማለትክ በፊት ለsucessful study plan መሰረት የሆኑ እነዚህ ነጥቦች አይተሀቸው ይሆን


1. Set Clear Goals:
Define what you want to achieve in your study sessions. Break down larger goals into smaller, manageable tasks.

2. Assess Your Current Knowledge
: Identify what you already know and what you need to learn. This will help you prioritize your study topics.

3. Create a Schedule
: Allocate specific times for studying each subject. Consistency is key, so try to stick to the same study times each day.

4. Prioritize Tasks
: Focus on the most important or challenging subjects first. Use a priority matrix to help decide what to tackle first.

5. Use Active Learning Techniques:
Engage with the material through summarizing, questioning, teaching others, or applying concepts to real-life situations.

6. Include Breaks
: Schedule short breaks to avoid burnout. The Pomodoro Technique (25 minutes of focused study followed by a 5-minute break) can be effective.

7. Be Flexible
: Life can be unpredictable, so allow some flexibility in your schedule. Adjust your plan as needed without feeling discouraged.

8. Review Regularly
: Include time for review sessions in your plan to reinforce what you've learned and improve retention.

9. Limit Distractions
: Create a conducive study environment by minimizing distractions, such as turning off notifications and finding a quiet space.

10. Stay Healthy
: Incorporate time for physical activity, sleep, and healthy eating into your schedule. A healthy body supports a healthy mind.

11. Use Resources Wisely
: Identify and utilize various study resources such as textbooks, online courses, videos, and study groups.

12. Track Your Progress
: Keep a record of what you’ve accomplished. This can motivate you and help you identify areas that need more focus.

13. Stay Positive
: Maintain a positive attitude towards studying. Reward yourself for achieving milestones to keep motivation high.


presented by @HuluAcademy
                            @HuluFreshman
🅰🅰🅰🅰 🅰🅰  🅰🅰🅰🅰
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 01 Aug 2025 03:37:36 +0300
🚨🚨🅰🅰🅰 🍏🍏🍏🍏   🍏🍏🍏🚨🚨
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅🅰🅰🅰

✅🍏🍏🍏🍏🍏🍏

✅🅰🅰🅰🅰🅰

✅🍏🍏🍏🍏

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🚨ታላቅ የምስራች 2018 ከላይ ከተጠቀሱት University መግባት ላሰባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
😞በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  University Admission Test And COC With Interviews ዝግጅት ዛሬ በ @HuluAcademy ዝግጅቱን ጨርሶ የ 12 ኛ ክፍል Entrance ፈተና የተፈተኑ እና በቀጣይ ከላይ ከተጠቀሱት Universityገብቶ የመማር ፍላጎት ያላቸዉን ተማሪዎች መመዝገብና ማስተማር ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል  !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️እርሶም ቀኑ ሳይረፍድ በግዜ ተመዝግበዉ ዝግጅቶን ያጠናቁ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ ይህ Program የሚያካትታቸው  Course Contents / Topics
🟡 1. English Language
    ✅Focus:   😞Comprehension,
                           😞grammar,
                          ➡️vocabulary,
                          😞 communication skills.
  
🟡2. Mathematics
       ✅Focus:   😞Problem-solving,
                              😞 calculations,
                              😞conceptual understanding.

🟡3. Aptitude / Logical Reasoning (SAT)
      ✅Focus:   ➡️ Critical thinking,
                            😞pattern recognition,
                            😞problem-solving.
➡️Health(Medical) Ethics Question
➡️Interviews


➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴በ አጠቃላይ በ ሁሉም በ ከላይ ከተጠቀሱት University EXAM ዝግጅት
መርሀ-ግብር ውስጥ ባማረ ፤ በተብራራ ፤ ግልጽ እና ማራኪ በሆነ  መልኩ 

➡️በ ኖት Amharic+English ]
➡️ Short Notes
In ➡️pdf
   g>g>                               ➡️Photos
                                  ➡️Documents
                                 ➡️PPTS
➡️Mentorship
➡️UAT Based Quiz After Each class
➡️Mid And Final Exam After class
➡️Based  Summary Notes
➡️Experience Sharing
➡️  Video Lectures
🟡Last year  Similarity Ai Question Treaning
ከላይ በተገለፁት መልክ አቅርበንላችኋል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
😊Full Description⬇️
https://youtu.be/1CJTdm0m2jA?si=eX8wWI3FNIE5gWoE

ዋናዉ ቻናላችን ⬇️
    ➡️@HuluAcademy
🚨ለመመዝገብ ⬇️
     😞@HuluAcademybot 

  ❓ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ ⬇️
    ➡️@HuluAcademyAdminbot
    ➡️@HuluAcademySupportbot
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 01 Aug 2025 03:37:18 +0300
FOR ANY HULU ACADEMY SERVICES REGISTER NOW 👇
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Sat, 26 Jul 2025 12:11:22 +0300
🎉 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ይህ ቻናል በቀጣይ ዓመት ፍሬሽማን ለሚማሩ ተማሪዎች የሚጠቅም እና የተለያዩ እገዛዎችን ለማድረግ የተከፈተ ነው

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅በዚህ ቻናል ዉስጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ስለ ዩኒቨርስቲዎች Department ገለፃ እንዲሁም
        😞Mid exams
        😞Final exams
        😞Short note
➡️Power point
➡️ Assignment
🔵 COC Exam 
➡️Mid & Final Exam ከነ መልሳቸው ሁሉንም የምታገኙበት እና ምትጠቀሙበት ይሆናል🥰
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🟥 በጣም ትወዱታላችሁ ፤ Freshman ብዙነገር ትወጡበታላችሁ 💯

🟡ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው


➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2018 FRESHMAN Students Share and join👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/HuluAcademy
https://t.me/HuluFreshman
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
2018 Grade 9-12 Students 👇
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
@HighschoolFocus

From Zero To Hero❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Подробнее
10.58 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 25 Jul 2025 23:03:14 +0300
https://youtu.be/1CJTdm0m2jA?si=wxv3riyQlo9YA-jj
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 25 Jul 2025 21:48:13 +0300
🚨🚨🅰🅰🅰 🍏🍏🍏🍏 🍏🍏🍏🚨🚨
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅🅰🅰🅰

✅🍏🍏🍏🍏🍏🍏

✅🅰🅰🅰🅰🅰

✅🍏🍏🍏🍏

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🚨ታላቅ የምስራች ከላይ ከተጠቀሱት University መግባት ላሰባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
😞በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  University Admission Test And COC With Interviews ዝግጅት ዛሬ በ @HuluAcademy ዝግጅቱን ጨርሶ የ 12 ኛ ክፍል Entrance ፈተና የተፈተኑ እና በቀጣይ ከላይ ከተጠቀሱት Universityገብቶ የመማር ፍላጎት ያላቸዉን ተማሪዎች መመዝገብና ማስተማር መጀመሩን ስናበስሮት በታላቅ ደስታ ነው !
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️እርሶም ቀኑ ሳይረፍድ በግዜ ተመዝግበዉ ዝግጅቶን ያጠናቁ!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️የ UAT ጥያቄ የሚያካትታቸው  Course Contents / Topics
🟡 1. English Language
    ✅Focus:   😞Comprehension,
                           😞grammar,
                          ➡️vocabulary,
                          😞 communication skills.
  
🟡2. Mathematics
       ✅Focus:   😞Problem-solving,
                              😞 calculations,
                              😞conceptual understanding.

🟡3. Aptitude / Logical Reasoning (SAT)
      ✅Focus:   ➡️ Critical thinking,
                            😞pattern recognition,
                            😞problem-solving.
➡️Health(Medical) Ethics Question
➡️Interviews



➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴በ አጠቃላይ በ ሁሉም በ ከላይ ከተጠቀሱት University EXAM ዝግጅት
መርሀ-ግብር ውስጥ ባማረ ፤ በተብራራ ፤ ግልጽ እና ማራኪ በሆነ  መልኩ 

➡️በ ኖት Amharic+English ]
➡️ UAT Based Sh
ort Notes In️pdf
                     </strong>             ➡️Photos
                                  ➡️Documents
                                 ➡️PPTS
➡️Mentorship
➡️UAT Based Quiz After Each class
➡️Mid And Final Exam After class
➡️UAT Based  Summary Notes
➡️UAT Based Experience Sharing
➡️UAT Based  Video Lectures
🟡UAT Similarity Ai Question Treaning
ከላይ በተገለፁት መልክ አቅርበንላችኋል።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
😊Full Description⬇️
https://youtu.be/1CJTdm0m2jA?si=eX8wWI3FNIE5gWoE

ዋናዉ ቻናላችን ⬇️
    ➡️@HuluAcademy
🟢YouTube's  page⬇️
       🟡https://www.youtube.com/@HuluAcademy
🚨ለመመዝገብ ⬇️
     😞@HuluAcademybot 

  ❓ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት ይህንን ይጠቀሙ ⬇️
    ➡️@HuluAcademyAdminbot
    ➡️@HuluAcademySupportbot
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Fri, 25 Jul 2025 08:02:53 +0300
GENERAL Guidelines for AAU UAT EXAM


➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Fast And Genuine Information Share and join👇
https://t.me/HuluAcademy
https://t.me/HuluAcademy

✅From Zero To Hero❗️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Thu, 24 Jul 2025 11:13:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 23 Jul 2025 22:42:46 +0300
📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር 𝖦𝗈𝗈𝗀𝗅𝖾 ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ 𝖢𝖺𝗌𝖾 ጥያቄ ስለሚበዛ በደም 𝖤𝗑𝖾𝗋𝖼𝗂𝗌𝖾 መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ 𝖦𝗈𝗈𝗀𝗅𝖾 ላይ በ 𝖳𝗈𝗉𝗂𝖼𝗎 ርዕስ 𝗐𝗈𝗋𝗄𝗌𝗁𝖾𝖾𝗍 𝗌𝖾𝖺𝗋𝖼𝗁 ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።
ሌላኛው አማራጭ 𝖸𝗈𝗎𝖳𝗎𝖻𝖾 ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ 𝖢𝗈𝗇𝖼𝖾𝗉𝗍 ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  𝖠+  የናንተ ናት 👍

                      📖𝖯𝗁𝗒𝗌𝗂𝖼𝖺𝗅 𝖥𝗂𝗍𝗇𝖾𝗌𝗌

📚 ይህ ኮርስ ውጤት የለውም። ማለትም 𝖠, 𝖡+ ,𝖢 ምናምን ተብሎ 𝖦𝗋𝖺𝖽𝖾 አይሰራለትም። 𝗉𝖺𝗌𝗌 𝗈𝗋 𝖿𝖺𝗂𝗅 ነው የምትባሉት። ኳስ ሜዳ ወጥታችሁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ነው የምትሰሩት ፡ ስለዚህ የስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል። 𝖺𝗍𝗍𝖾𝗇𝖽𝖺𝗇𝖼𝖾 ካልቀራችሁ እና መምህሩ የሚያሰራችሁን ስፖርት ከሰራችሁ 𝗉𝖺𝗌𝗌 ትባላላችሁ ማለትም ታልፋላችሁ።
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 23 Jul 2025 22:42:46 +0300
📚📚Social📚📚

✅በቀጣይ ፍሬሽማን ፕሮግራም ላይ የ ማህበራዊ ሳይንስ(𝗌𝗈𝖼𝗂𝖺𝗅 𝗌𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾) ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

➢የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇

📌 𝖢𝗈𝗆𝗆𝗎𝗇𝗂𝖼𝖺𝗍𝗂𝗏𝖾 𝖤𝗇𝗀𝗅𝗂𝗌𝗁 𝖲𝗄𝗂𝗅𝗅 𝖨

📌 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌

📌 𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒

📌 𝖬𝖺𝗍𝗁𝗌(𝖲𝗈𝖼𝗂𝖺𝗅)

📌 𝖫𝗈𝗀𝗂𝖼 𝖺𝗇𝖽 𝖢𝗋𝗂𝗍𝗂𝖼𝖺𝗅 𝖳𝗁𝗂𝗇𝗄𝗂𝗇𝗀

📌 𝖦𝖾𝗇𝖾𝗋𝖺𝗅 𝖯𝗌𝗒𝖼𝗁𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒

📌 𝖯𝗁𝗒𝗌𝗂𝖼𝖺𝗅 𝖥𝗂𝗍𝗇𝖾𝗌𝗌


🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ።

            📖𝖢𝗈𝗆𝗆𝗎𝗇𝗂𝖼𝖺𝗍𝗂𝗏𝖾 𝖤𝗇𝗀𝗅𝗂𝗌𝗁 𝖲𝗄𝗂𝗅𝗅 𝖨

ይህ ኮርስ የብዙ ተማሪዎችን ውጤት የሚያነሳ ነው እንግሊዝኛ ሞካሪ ከሆናችሁ። በዚህ ኮርስ በዋናነት የምትማሩት 

⭕️𝖲𝗉𝖾𝖺𝗄𝗂𝗇𝗀 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 ( ከ ክላስ 𝗉𝗋𝖾𝗌𝖾𝗇𝗍𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 ታቀርባላችሁ። ማርክ አለው ፡ ስለዚህ ስታቀርቡ እንዳትፈሩ።)

⭕️𝖱𝖾𝖺𝖽𝗂𝗇𝗀 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 (  ልክ 𝖤𝗇𝗍𝗋𝖺𝗇𝖼𝖾 እንደተፈተናችሁ አይነት የ 𝗉𝖺𝗌𝗌𝖺𝗀𝖾 ጥያቄ ትፈተናላችሁ።)

⭕️𝖶𝗋𝗂𝗍𝗂𝗇𝗀 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 ( የስራ ማመልከቻ ደብዳቤ ( 𝖺𝗉𝗉𝗅𝗂𝖼𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 𝗅𝖾𝗍𝗍𝖾𝗋) ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ፡ 𝖽𝖾𝗌𝖼𝗋𝗂𝗉𝗍𝗂𝗏𝖾 𝗉𝖺𝗋𝖺𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁 ፃፋ ልትባሉ ትችላላችሁ ወዘተ)

⭕️𝖦𝗋𝖺𝗆𝗆𝖺𝗋( 𝖳𝖾𝗇𝗌𝖾 , 𝗉𝖺𝗌𝗌𝗂𝗏𝖾 𝖺𝗇𝖽 𝖺𝖼𝗍𝗂𝗏𝖾 𝗏𝗈𝗂𝖼𝖾 , 𝗋𝖾𝗉𝗈𝗋𝗍𝖾𝖽 𝗌𝗉𝖾𝖾𝖼𝗁 , 𝖼𝗈𝗇𝖽𝗂𝗍𝗂𝗈𝗇𝖺𝗅 𝗌𝖾𝗇𝗍𝖾𝗇𝖼𝖾, 𝖬𝗈𝖽𝖺𝗅 𝖵𝖾𝗋𝖻𝗌 𝖾𝗍𝖼 ትማራላችሁ። 𝗆𝗂𝖽 𝖾𝗑𝖺𝗆, 𝖿𝗂𝗇𝖺𝗅 𝖾𝗑𝖺𝗆 እና 𝖢𝗈𝖢 𝖾𝗑𝖺𝗆 ላይ  𝗉𝖺𝗌𝗌𝗂𝗏𝖾 𝖺𝗇𝖽 𝖺𝖼𝗍𝗂𝗏𝖾 𝗏𝗈𝗂𝖼𝖾 እና 𝖼𝗈𝗇𝖽𝗂𝗍𝗂𝗈𝗇𝖺𝗅 𝗌𝖾𝗇𝗍𝖾𝗇𝖼𝖾 ብዙ ጥያቄ ስለሚወጡ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ተረዱት።)

                           📖𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌

📚 ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌 ን አይሰሩትም🙇‍♂። 3.7 𝗈𝗋 3.8 ያላቸው ልጆች 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌 ን 𝖡- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግቢ ላይ የ 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌 ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች 𝖼𝗈𝗇𝖼𝖾𝗉𝗍𝗎𝖺𝗅 ናቸው። ስለዚህ 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌 ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ ማለትም 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌  የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስ ፡ የማህበረሰቡን ኑሮ ለማቅለል ያለውን ሳይንሳዊ ፋይዳ ተረዱት። 11 እና 12 የተማራችሁት የ 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌 ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ስትገቡም ስለሚጠቅማችሁ የ 11 & 12 ኛ ክፍል 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌 መፅሀፍ 𝗉𝖽𝖿 ቢኖራችሁ አሪፍ ነው።𝖤𝗑𝗍𝗋𝖾𝗆𝖾 𝖤𝖼𝗈𝗇𝗈𝗆𝗂𝖼𝗌👌

                       📖𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒

📚 ለ 𝖲𝗈𝖼𝗂𝖺𝗅 𝗌𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾 ተማሪ 𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒 አዲስ አይደለም። ግቢ ላይ የምትማሩትም የ 𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒 ትምህርትም አዲስ አይደለም። በዋናነት የኢትዮጵያን እና የምስራቅ አፍሪካን መልክአምድራዊ ገፅታ ነው በዚህ ኮርስ የምትማሩት ። ለ 𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒 ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ 𝖭𝗈𝗍𝖾 ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት 𝖭𝗈𝗍𝖾 ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ 𝗆𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ውጪ ፈተና አይወጣም 𝖯𝖯𝖳 እንደ 𝖠𝗉𝖾𝗍𝗂𝗓𝖾𝗋 ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል 𝖭𝗈𝗍𝖾 እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::

                      📖𝖬𝖺𝗍𝗁𝗌 (𝖲𝗈𝖼𝗂𝖺𝗅)

ከ መጠነኛ ለውጥ ( 𝗆𝗈𝖽𝗂𝖿𝗂𝖼𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ 𝖡𝖺𝗌𝗂𝖼 ነገር ነው የሚያወጡት 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 በደምብ ሳታነቡ 𝖱𝖾𝖿𝖾𝗋𝖾𝗇𝖼𝖾 እንዳገልጡ አደራ 𝖣𝖾𝖿𝗂𝗇𝗍𝗂𝗈𝗇 , 𝖯𝗋𝗈𝗉𝖾𝗋𝗍𝗂𝖾𝗌 , 𝖤𝗑𝖾𝗋𝖼𝗂𝗌𝖾𝗌 ..... 𝗆𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ 𝖢𝗈𝗎𝗋𝗌𝖾 𝗈𝗎𝗍𝗅𝗂𝗇𝖾 ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::


               📖𝖫𝗈𝗀𝗂𝖼 𝖺𝗇𝖽 𝖢𝗋𝗂𝗍𝗂𝖼𝖺𝗅 𝖳𝗁𝗂𝗇𝗄𝗂𝗇𝗀

🔷ይህ ኮርስ ለእናንተ አዲስ ነው። የዚህ ትምህርት መሰረቱ ፍልስፍና እና ምክንያታዊነት ነው። ስለዚህ የእናንተ የመረዳት ችሎታ እና አገናዛቢነት በዚህ ኮርስ በእጅጉ ይፈተናል። የማስጠነቅቃችሁ ነገር ቢኖር ይህን ትምህርት ስታነቡ ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ ወይም ላይ ላዩን በፍፁም እንዳታነቡ። ፅንሰ ሀሳቡ ገብቷችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ ምክንያቱም አንድ በአንድ ካልገባችሁ ፈተናውን ለመስራት ትቸገራላችሁ። ሽምደዳ ብዙም አያዋጣችሁም እዚህ ኮርስ ላይ። ስለዚህ ለመረዳት ሞክሩ። ለዚህ ኮርስ አጋዥ የሆኑ ሁለት ምርጥ መፅሀፎችን ልንገራችሁ፡

🔹1ኛው) 𝖥𝗋𝖾𝗌𝗁𝗆𝖺𝗇 𝖫𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለው መፅሀፍ ነው። ይህ መፅሀፍ በተወሰነ መልኩ በ አማርኛ እያብራራ ስለሚያስረዳ ብታነቡት ሳይንሱን በቀላሉ እና ቶሎ ትረዱታላችሁ።
የዚህ መፅሀፍ መገኛ ላይብረሪ በተለይም ሶሻል ላይብረሪ ታገኙታላችሁ።

🔹2ኛው) 𝖢𝗈𝗇𝖼𝗂𝗌𝖾 𝖨𝗇𝗍𝗋𝗈𝖽𝗎𝖼𝗍𝗂𝗈𝗇 𝗍𝗈 𝖫𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለው ነው። ይህ መፅሀፍ የከባባድ ጥያቄዎች መፍለቂያ ነው። የግቢ መምህሮች ይህን መፅሀፍ በብዛት ይጠቀሙበታል በተለይ ጥያቄ ለማውጣት። በቃ በአጭሩ ከዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ቀጥታ ፈተና ላይ ያወጡታል🤓። ስለዚህ እዚህ መፅሀፍ ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ስሯቸው። መፅሀፋ በ 𝗉𝖽𝖿 ስላለኝ በቀጣይ በዚህ ቻናል እለቅላችሗለሁ።

          📖𝖦𝖾𝗇𝖾𝗋𝖺𝗅 𝖯𝗌𝗒𝖼𝗁𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 23 Jul 2025 22:42:45 +0300
                        📖𝖦𝖾𝗇𝖾𝗋𝖺𝗅 𝖯𝗁𝗒𝗌𝗂𝖼𝗌

𝖦𝖾𝗇𝖾𝗋𝖺𝗅 𝗉𝗁𝗒𝗌𝗂𝖼𝗌 የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ማንበብና የተወሰነ 𝖱𝖾𝖿𝖾𝗋 አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::

                        📖𝖯𝗁𝗒𝗌𝗂𝖼𝖺𝗅 𝖿𝗂𝗍𝗇𝖾𝗌𝗌

🔰ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  𝗉𝖺𝗌𝗌 𝗈𝗋 𝖿𝖺𝗂𝗅 ነው የምትባሉት።
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Wed, 23 Jul 2025 22:42:45 +0300
✅በቀጣይ ፍሬሽማን ፕሮግራም ላይ የተፈጥሮ ሳይንስ( 𝖭𝖺𝗍𝗎𝗋𝖺𝗅 𝗌𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇


 📌 𝖬𝖠𝖳𝖧𝖤𝖬𝖠𝖳𝖨𝖢𝖲 ( 𝖿𝗈𝗋 𝗇𝖺𝗍𝗎𝗋𝖺𝗅 𝗌𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾)

📌 𝖦𝖤𝖭𝖤𝖱𝖠𝖫 𝖯𝖧𝖸𝖲𝖨𝖢𝖲

📌 𝖦𝖤𝖮𝖦𝖱𝖠𝖯𝖧𝖸

📌 𝖫𝖮𝖦𝖨𝖢 & 𝖢𝖱𝖨𝖳𝖨𝖢𝖠𝖫 𝖳𝖧𝖨𝖭𝖪𝖨𝖭𝖦

📌 𝖢𝖮𝖬𝖬𝖴𝖭𝖨𝖢𝖠𝖳𝖨𝖵𝖤 𝖤𝖭𝖦𝖫𝖨𝖲𝖧 𝖲𝖪𝖨𝖫𝖫 𝖨

📌 𝖯𝖲𝖸𝖢𝖧𝖮𝖫𝖮𝖦𝖸

📌 𝖯𝖧𝖸𝖲𝖨𝖢𝖠𝖫 𝖥𝖨𝖳𝖭𝖤𝖲𝖲


👉እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት

               📖𝖬𝖠𝖳𝖧𝖲

📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( 𝗆𝗈𝖽𝗂𝖿𝗂𝖼𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇) ነው ያለው።

📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ 𝖡𝖺𝗌𝗂𝖼 ነገር ነው የሚያወጡት 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 በደምብ ሳታነቡ 𝖱𝖾𝖿𝖾𝗋𝖾𝗇𝖼𝖾 እንዳገልጡ አደራ 𝖣𝖾𝖿𝗂𝗇𝗍𝗂𝗈𝗇, 𝖯𝗋𝗈𝗉𝖾𝗋𝗍𝗂𝖾𝗌, 𝖤𝗑𝖾𝗋𝖼𝗂𝗌𝖾𝗌 ..... 𝗆𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ 𝖢𝗈𝗎𝗋𝗌𝖾 𝗈𝗎𝗍𝗅𝗂𝗇𝖾 ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል።

       📖𝖫𝗈𝗀𝗂𝖼 𝖺𝗇𝖽 𝖼𝗋𝗂𝗍𝗂𝖼𝖺𝗅 𝗍𝗁𝗂𝗇𝗄𝗂𝗇𝗀

📚 ይህ 𝖼𝗈𝗎𝗋𝗌𝖾 ለእናንተ አድስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ 𝖼𝗈𝗇𝖼𝖾𝗉𝗍 ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል፡ እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም☹️።

📚 ለማንኛውም ለ 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 𝖺𝗇𝖽 𝖼𝗋𝗂𝗍𝗂𝖼𝖺𝗅 𝗍𝗁𝗂𝗇𝗄𝗂𝗇𝗀 የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ።

1ኛ) 𝖢𝗈𝗇𝖼𝗂𝗌𝖾 𝗂𝗇𝗍𝗋𝗈𝖽𝗎𝖼𝗍𝗂𝗈𝗇 𝗍𝗈 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼

2ኛ)  𝖿𝗋𝖾𝗌𝗁𝗆𝖺𝗇 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼

🔷𝖢𝗈𝗇𝖼𝗂𝗌𝖾 𝗂𝗇𝗍𝗋𝗈𝖽𝗎𝖼𝗍𝗂𝗈𝗇 𝗍𝗈 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😴። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ፣ ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። አረ እንዳውም ከመፅሀፉ 𝖤𝗑𝖾𝗋𝖼𝗂𝗌𝖾 ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏።

🔷𝖥𝗋𝖾𝗌𝗁𝗆𝖺𝗇 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 𝖺𝗇𝖽 𝖼𝗋𝗂𝗍𝗂𝖼𝖺𝗅 𝗍𝗁𝗂𝗇𝗄𝗂𝗇𝗀 ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ👏😘። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( 𝖼𝗈𝗇𝖼𝖾𝗉𝗍) በቀላሉ ለመረዳት 𝖿𝗋𝖾𝗌𝗁𝗆𝖺𝗇 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ 𝖼𝗈𝗇𝖼𝖾𝗉𝗍 ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ

🔹1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት፡ ፒዲኤፍ ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት።

🔹2ኛ) 𝖿𝗋𝖾𝗌𝗁𝗆𝖺𝗇 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው።

🔹3ኛ) 𝖢𝗈𝗇𝖼𝗂𝗌𝖾 𝗂𝗇𝗍𝗋𝗈𝖽𝗎𝖼𝗍𝗂𝗈𝗇 𝗍𝗈 𝗅𝗈𝗀𝗂𝖼 የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ 𝖠 ታመጡና መቀወጥ😁።

            📖𝖢𝗈𝗆𝗆𝗎𝗇𝗂𝖼𝖺𝗍𝗂𝗏𝖾     𝖤𝗇𝗀𝗅𝗂𝗌𝗁 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 𝖨

🔰ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔

📚 𝖲𝗉𝖾𝖺𝗄𝗂𝗇𝗀 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 ( ራሳችሁን በ እንግሊዝኛ ማስተዋወቅ🙈 ፡ ከዛ መምህሩ የሆነ ርዕስ ይሰጣችሁ እና ስለዛ ነገር በ እንግሊዝኛ 𝗉𝗋𝖾𝗌𝖾𝗇𝗍𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 ማቅረብ (የሆነ ማርክ%)

📚 𝖱𝖾𝖺𝖽𝗂𝗇𝗀 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 ( አንድ 𝗉𝖺𝗌𝗌𝖺𝗀𝖾 ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%)

📚 𝖶𝗋𝗂𝗍𝗂𝗇𝗀 𝗌𝗄𝗂𝗅𝗅 ( 𝗅𝖾𝗍𝗍𝖾𝗋 , 𝖽𝖾𝗌𝖼𝗋𝗂𝗉𝗍𝗂𝗏𝖾 , 𝗇𝖺𝗋𝗋𝖺𝗍𝗂𝗏𝖾,𝖺𝗋𝗀𝗎𝗆𝖾𝗇𝗍𝖺𝗍𝗂𝗏𝖾 , 𝖾𝗑𝗉𝗈𝗌𝗂𝗍𝗈𝗋𝗒 ከነዚህ ባንዱ ትፅፋላችሁ( ከዛ የሆነ ማርክ)

📚 𝖦𝗋𝖺𝗆𝗆𝖺𝗋 ( 𝖳𝖾𝗇𝗌𝖾 , 𝖠𝖼𝗍𝗂𝗏𝖾 𝖺𝗇𝖽 𝗉𝖺𝗌𝗌𝗂𝗏𝖾 𝗏𝗈𝗂𝖼𝖾 , 𝖼𝗈𝗇𝖽𝗂𝗍𝗂𝗈𝗇𝖺𝗅 𝗌𝖾𝗇𝗍𝖾𝗇𝖼𝖾, 𝗋𝖾𝗉𝗈𝗋𝗍𝖾𝖽 𝗌𝗉𝖾𝖾𝖼𝗁 ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው፡
             
           📖𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒


🔰ለ 𝖦𝖾𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒 ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ 𝖭𝗈𝗍𝖾 ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት 𝖭𝗈𝗍𝖾 ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ 𝗆𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ውጪ ፈተና አይወጣም 𝖯𝖯𝖳 እንደ 𝖠𝗉𝖾𝗍𝗂𝗓𝖾𝗋 ውሰዱ 😂 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል 𝖭𝗈𝗍𝖾 እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::

                     📖𝖯𝗌𝗒𝖼𝗁𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒

📚ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አድስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም 𝖬𝗈𝖽𝗎𝗅𝖾 በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር 𝖦𝗈𝗈𝗀𝗅𝖾 ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ 𝖢𝖺𝗌𝖾 ጥያቄ ስለሚበዛ በደም 𝖤𝗑𝖾𝗋𝖼𝗂𝗌𝖾 መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ 𝖦𝗈𝗈𝗀𝗅𝖾 ላይ በ 𝖳𝗈𝗉𝗂𝖼𝗎 ርዕስ 𝗐𝗈𝗋𝗄𝗌𝗁𝖾𝖾𝗍 𝗌𝖾𝖺𝗋𝖼𝗁 ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ።

ሌላኛው አማራጭ 𝖸𝗈𝗎𝖳𝗎𝖻𝖾 ነው እኛ ሀገር በስፋት ባይለመድም በአጭር ግዜ 𝖢𝗈𝗇𝖼𝖾𝗉𝗍 ለመረዳት ፍቱን ነው ሞክሩት ።
11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  𝖠+  የናንተ ናት 👍
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002007260099 Sun, 20 Jul 2025 22:06:43 +0300
አሁን 12 ኛ ክፍል የተፈተናችሁ ቀጣይ ግቢ የምትገቡ

የሚሰጡት ኮርሶች በየግቢው ስለሚለያዩ እናንተ ከተመደባቹበት ግቢ አንፃር እነኚን የ First semester ኮርሶች ማንበብ ጀምሩ ።

Addis abeba university

✨ Natural stream

1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English
✨Social Courses

1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship

✨jimma University

👉 Natural Science

1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✨Hawassa university first semester

👉Natural Science

1.Logical and critical thinking
2.social Anthropology
3.General physics
4.physical fitness
5.communicative English
6.lntroduction to emerging thechnology
7.Mathimatics for natural

👉for social science

1 english
2 psychology
3 emerging technology
4 economics
5 logic and critical thinking
6 geography of Ethiopian and the horn

✨HARAMAYA UNIVERSITY

👉 Natural Science

1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✨ Bahirdar university

👉 for social science

1Emerging technology
2 Economics
3 Global trend
4 Entrepreneurship
5 Social Antropology
5 comm English skill1
👉For natural science

1Physical fit
2mathematics
3English
4Geography
5physics
6psychology
7Logic and critical
✨ Dilla University

👉Natural Science

1,communicative english
2,general biology
3,general psychology
4,maths for natural
5,logic and critical....
6,physical fitness
7,geograpy of ethiopia and the horn

✨ Meqdel amba University

👉 Natural Science

1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✨ wollega university

👉For Natural Science

1 General biology,
2 basic mathematics for natural science
3 geography of Ethiopia & the horn,
4 critical thinking,
5 general psychology and life skills
6 communicative english skill 1 & 7physical fitness

✨Wolayita sodo University

👉Natural Science

1Communicative English 1
2General physics
3General psychology
4Mathematics for natural science
5Logic & critical thinking
6Geography of Ethiopia and the horn
7Physical fitness
✨DILLA UNIVERSITY

👉 Natural Science

1COMUNICATIVE ENGLISH SKILL
2GENERAL BIOLOGY
3GENERAL PSYCHOLOGY
4LOGIC&CRITICAL THINKING
5PHYSICAL FITNESS
6MATHS FOR NATURAL SCINCE
7GEOGRAPY
✨Debremarkos University


👉For natural science

1Antrophology
2Civics
3Entrepreneurship
4Psychology
5 G physics
6emerging technology
7Communcative englsh
8Maths for NS

✨WOLKITE UNIVERSITY

👉 Natural Science

1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Fast And Genuine Information Share and join👇
https://t.me/HuluAcademy
https://t.me/HuluAcademy
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Подробнее
]]>