Лента постов канала Entrance prep E-learning (@Entranceprepare) https://t.me/Entranceprepare It is channel created to help students for their national examination and also learning general skills. Unlock your potential with entrance prep. Buyads:https://telega.io/channels/Entranceprepare/card/?r=tHdP_brC For paid promotion and cross @Epeadmin ru https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 20 Aug 2025 20:02:00 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 20 Aug 2025 17:48:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 20 Aug 2025 12:55:58 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 19 Aug 2025 19:18:22 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 19 Aug 2025 18:07:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 19 Aug 2025 18:07:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 19 Aug 2025 08:31:14 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 18 Aug 2025 15:59:49 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 22:01:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 20:32:27 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 20:23:42 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 20:20:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 20:05:52 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 20:03:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 20:00:34 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 19:47:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 17 Aug 2025 19:39:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 16 Aug 2025 19:59:28 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 16 Aug 2025 18:20:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Fri, 15 Aug 2025 16:35:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Thu, 14 Aug 2025 12:07:20 +0300
#Tip of the day

የጂኒየስ ተማሪዎች ምስጢር - 🧏HOW TO BECOME A STRAIGHT "A"      STUDENTS🥰

📃መግቢያ     

     📚የጅኒየስነት ቁልፍ📚

   ህይወት በራሷ ትምህርት ቤት ነቸ። ብዙ ግዜ አኗኗራችን ከመቅረፅ አንፃር አሰደተዳደጋችን፣ ማህበራዊ ህይወታችን እንዲሁም የአኗኗር ተሞክሯችን የምያበረክቱልን ልምዶች እና ክህሎቶች ለወደፊቱ ቀጣይ ውጤታማ ህይወታችን  የሚኖራቸው ጠቀሜታ እጅግ ሀያል ነው።  ከእነዚህ በላቀ መልኩ ደግሞ የተፈጥሮን ምስጥር ፍንትው አድርገው በማሳዋቅ ረገድ ህይወትን በጣፈጠና ትርጉም ባለው መልኩ እንድንቀርፃት ሚና ከሚጫወቱልን ውስጥ የሚጠቀሱት በ ት/ቤት እና  በኮሌጅ ህይወት ውስጥ የምናገኛቸው የዕውቀት ማዕዶች ናቸው።በተለይ በ 21ኛ መቶ ክፍለዘመን ዓለምን ከምያሽከረክሯት ሁለት አብይ ነገሮች ውስጥ እውቀት እና ገንዘብ ተጠቃሽ ናቸው።  ዋናው ደግሞ አውቆ መገኘት ነው። ያወቁትን በስራ መተርጎም ከተቻለ ገንዘብም ይከተላልና። ለዚያም ነው በአሁኑ ወቅት አብዛኛው ሰው ዕድሜ ሳይገድበው ግዜ በፈቀደለት መጠን ትኩረቱን ወደ ትምህርት አድርጎ የሚታየው። በእርግጥ የግል ኮሌጆችም ከመቼውም ግዜ በላይ ተበራክተው ይታያል።

    የትኛውም ትምህርት ማለት ይቻላል ሳይንሳዊ መሰረት ያለው ነው። ሁሉም ትምህርት የራሱ አሰጣጥ ስልት እንዳለው ሁሉ ታድያ ለውጤታማነት ከመብቃት አንፃር ሁሉም ጥናትን ይፈልጋል። ተማሪዎች የተማሩትን ትምህርት እስከ ምን ደረጃ እንዳወቁ የሚገመገሙበት ደግሞ ፈተና ነው። የፈተና ውጤት ማማር ጠቀሜታው ለማለፍ ብቻ ሳይሆን ወደፊት ከፍተኛ የስራ ዕድልን የሚፈጥር የሙያ አይነት(field) ለመምረጥ እንዲሁም ከምረቃ በኋለ በየትኛውም ድርጅት ተቀጥሮ ለመስራት እና ከሌሎች ተመርጦ ለመቀጠርም አይነተኛ ሚናን ይጫወታል። በአሁኑ ወቅት አብዛኛዎቹ የስራ መስኮች በግል ቀጣሪዎች በኩል የሚገኙ በመሆናቸው በውጤት ደረጃ የተሻለ ሆኖ መገኘት አይነተኛ የውድድር መስፈርት ነው። ተማሪው የለፋበትን፣ ግዜውን እና  ገንዘቡን ያባከነበትን ፍሬ ያገኝ ዘብድ ታድያ ዋናው እና ቁልፍ ጉዳይ ውጤታማነት ስለሆነ ይህን ለመተግበር ለዚህ የምያበቃ የአጠናን ስልትን ማወቁ ከቶም ሊካድ የማይቻል ሀቅ ነው።

   በትምህርት ላይ እያለን የተለያዩ አጋዥ መፅሐፍትን ስንገዛ ወይም ስንዋስ እንስተዋላለን። ይህ ደግሞ ሁሌም የሚደረግ እና አላማውም የበለጠ ውጤታማ ሆኖ ለመገኘት መሆኑ አይካድም። ነገር ግን  አብዛኛው ተማሪ ለምያደርገው ጥናት ውጤታማ የሚያደርገውን ሳይንሳዊ የአጠናን ዘዴዎች ሲጠቀም ማየት ያልተለመደ ልማድ ነው ማለት ይቻላል። ትምህርቶች ሳይንሳዊ መሰረት እንዳላቸው ሁሉ ጥናትም ሳይንሳዊ ጭብጥ ያለው ነው።
🖍ጥናት እንዴት ሳይንሳዊ ሊሆን ይችላል❓ብለን ልንጠይቅ እንችላለን። ጥናት አረዳድን ይጠይቃል። ጥናት አተዋወስን ይጠይቃል። ትምህርት ፈተናን በብቃት መስራትን ይጠይቃል። ይህን ሁሉ ክዋኔ በበላይነት የሚተገብረው ደግሞ በመቶ ቢሊየን ነርቮችና በተለያዩ ኬሚካሎች አጋዥነት መረጃ የምያውጠነጥነውን የአንጎል ረዳትነት ይጠይቃል።

      ትምህርትን    በስኬት አጠናቆ የያዙትን እውቀት በሚገባ አገናዝቦና እስከ ወዲያኛው አስታውሶ በፈተናም ሆነ በስራ ላይ ወደ ተግባር ለመለወጥ አንጎላችን እንዴት ይሆን የምንጠቀምበት?
ታላቅ መልስ የሚሻ ጥያቄ! እዚህ ጋር ነው ልብ ብለን ስለ ጥልቁ አእምሯችን የአሰራር ምስጢር ልንረዳ የሚገባው። ይህም ሲገባን ነው አንጎላችንን በተገቢው መንገድ ተጠቅመንበት ለውጤታማነት ልንበቃ የምንችለው። ይህን ደግሞ ልናደርግ የምንችለው የአንጎላችን ልዩ በህሪያት በማወቅ አጠቃቀሙን ስንረዳው ብቻ ነው።  ይህ ደግሞ ራሱን የቻለ ሳይንስ ነው። አንድም ተማሪ ይህን ካላወቀ መፅሐፍ ብያጋብስ፣ ሲያጠና ውሎ ቢያድረስ አጥንቻለው ወይም ለፍቻለው ለማለት ካልሆነ በቀር እምብዛም ዋጋ አያሰጠውም።

   በአዕምሮ ብስለት ደረጃ ተማሪዎች እርስ በእረስ ይለያያሉ አንዳንዶቹ በጣም ጎበዞች፣ አንዳንዶቹ ደግሞ መካከለኛ የሚባሉ፣ ሌሎቹ ደግሞ ሰነፎች ሊሆኑ ይችላሉ። ጥቂት ተማሪዎቸወ በአጭር ግዜ ጥናት ከፍተኛ ውጤትን ሲያመጡ ሌሎቹ ደፍሞ ግዜያቸውን በሙሉ ደብተራቸው ላይ አውለው ለውጤት ሳይታደሉ ይታያሉ።
           ምክኒያቱ ምን ይሆን❓
በትምህርት ጂኒየስ መሆን በተፈጥሮ የሚገኝ ፀጋ አድርገን ከቆጠርን ተሳስተናል። በእርግጥ ከስንት አንድ ተማሪዎች የምያስደምም ጭንቅላት ሊኖራቸው ይችላል። ከ90 % በላይ ግን የአረዳድ እና የአተዋወስ ስልቶች አጠቃቀም ናቸው ልዩነቱን የሚፈጥሩት። አንድም ጥሩ የመረዳትና የማስታወስ ብቃት ያለው ተማሪ ፈተናን በብቃት በመስራት ለከፍተኛ ውጤት ሊበቃ ይችላል። ያውም እንደሌላው ተማሪ ግዜን ሳያባክን። በመፅሐፍ ግዥም ገንዘቡን ሳይከሰክስ።

ታዲያ እነዚህ ግዜያችን እና ጉልበታችን ሳናባክን ለከፍተኛ ውጤት የምንበቃባቸው ሳይንሳዊና ስነልቦናዊ ጥበቦች እነማናቸው🤔🤔


      🌺ይቀጥል ❓

@Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Thu, 14 Aug 2025 10:35:18 +0300
Ready 🤩❓
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 13 Aug 2025 10:39:11 +0300
⭐️ ለ2018 ተፈታኞች
በክረምቱ ከሽልማት ጋር ራሳችሁን አዘጋጁ 🤩

ክረምቱ በቀልድ ምታሳልፉት አይሆንም ❌

ሳትጨናነቁ ወሳኝ የሆነውን ነገር - ለናንተ የሚሆነውን የጥናት ልምድ የምትለዩበት ነው::


እንዴት❓

የጥናት ልምዳችሁ በትክክል ለናንተ እንደሚሆን በየጊዜው ራሳችሁን በquiz እየገመገማችሁ አሁን የያዛችሁት አካሄድ ስኬታማ የሚያደርጋችሁ ልማድ መሆኑን በቀላሉ ማወቅ ትችላላችሁ 😍

✨ ባጠናችሁት የጋራ ርዕስ ላይ quiz በመውሰድ እየተከተላችሁት ያላችሁት መንገድ ልክ መሆኑን ከማየት ባሻገር እንደናንተ የቀጣይ አመት ተፈታኝ ከሆኑ በሀገሪቷ ካሉ ተማሪዎች ጋር ያላችሁበትን ደረጃ እንድትገመግሙ ልናስችላችሁ ነው🥰

ይሄ መንገድ ለናንተ የሚሰጠው ራስን የማወቅ ክህሎት በራሱ ሽልማት ቢሆንም እኛም ለጉብዝናችሁ እንሸልማለን 🏆

ምን ታስባላችሁ❓ ዝግጁነታችሁን react በማድረግ እንዲሁም እንደናንተ ቀጣይ አመት ማትሪክ ተፈታች ለሆኑ ጓደኞቻችሁ share በማድረግ አሳዩን እስኪ😊

share - @Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 11 Aug 2025 21:39:13 +0300
የጥናት  ዘዴ

🎯የSQ3R ዘዴ ተማሪዎች ጠቃሚ እውነታዎችን እንዲለዩ እና በመማሪያ መጽሐፋቸው ውስጥ መረጃ እንዲይዙ የሚያግዝ የማንበብ ግንዛቤ ቴክኒክ ነው። SQ3R (ወይም SQRRR) የንባብ ግንዛቤ ሂደት አምስት ደረጃዎችን የሚያመለክት ምህጻረ ቃል ነው። ለበለጠ ቀልጣፋ እና ውጤታማ የጥናት ክፍለ ጊዜ እነዚህን ደረጃዎች ይሞክሩ

🎯- Survey የዳሰሳ ጥናት

ሙሉውን መጽሐፍ ከማንበብ ይልቅ የመጀመሪያውን ምዕራፍ በመዝለል እና በማንኛውም አርእስት፣ ንዑስ ርዕሶች፣ ምስሎች ወይም ሌሎች እንደ ገበታዎች ያሉ ጎላ ያሉ ባህሪያት ላይ ማስታወሻ በመያዝ ይጀምሩ።

🎯- Question: ጥያቄ

በምዕራፉ ይዘት ዙሪያ ጥያቄዎችን ይቅረጹ፣ ለምሳሌ፣ ይህ ምዕራፍ ስለ ምንድን ነው? ስለዚህ ጉዳይ አስቀድሜ የማውቀው ነገር ምንድን ነው?

🎯-Read; አንብብ

ሙሉውን ምዕራፍ ማንበብ ጀምር እና ለቀረጻካቸው ጥያቄዎች መልስ ፈልግ።

🎯-Recite

አንድን ክፍል ካነበቡ በኋላ ያነበቡትን በራስዎ ቃላት ያጠቃልሉት። ዋና ዋና ነጥቦችን ለማስታወስ እና ለመለየት ይሞክሩ እና ከሁለተኛው ደረጃ ማንኛውንም ጥያቄዎች ይመልሱ።

🎯-Review ግምገማ

ምዕራፉን ከጨረሱ በኋላ ሙሉ በሙሉ ለመረዳት ጽሑፉን መከለስ አስፈላጊ ነው. በፈጠሯቸው ጥያቄዎች እራስዎን ይጠይቁ እና የሚፈልጉትን ማንኛውንም ክፍል እንደገና ያንብቡ።

Join us👇
@Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 11 Aug 2025 20:08:07 +0300
#AAU #UAT

Happening now 🤩

The first UAT Based mini exam out of 30% is delivered to students in private class, wish you Good luck all exam takers
🥰

💥 For those who did n't register , it is your chance to be a part of this incredible team and prepare together for UAT👇

@AAUUATregisterbot

Join us for more info👇
@UATprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 11 Aug 2025 16:15:31 +0300
📢 JOB VACANCY ANNOUNCEMENT – ENTRANCE PREP E-LEARNING

We are looking for passionate and skilled tutors to join our - Entrance Prep E-learning team!
If you are confident in teaching - Mathematics, Chemistry, or Geography and want to help students achieve academic success, this is your opportunity!

🔹 Position: Online Tutor (Part-time / Remote)

🔹 Subjects Needed:
⚡️ Mathematics
⚡️physics
⚡️ Geography

🔹 Requirements:
*Proven good academic back ground
* Strong knowledge of the subject you apply for.
* Excellent communication and teaching skills.
* Experience in tutoring ( not mandatory).
* Ability to prepare engaging and clear lesson materials.

🔹 Responsibilities:
* Prepare notes, practice questions, and video explanations.

🔹 Benefits:
Flexible working hours.
Work from anywhere.
Competitive payment based on performance.

📩 How to Apply:
Send your Name, Subject(s), Teaching Experience, and a short demo video to [@Epeadmin].

📅 Deadline: [Aug 16/2025 G.C]

💡 Join us and be part of shaping students’ futures!
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 10 Aug 2025 17:49:15 +0300
የ2018 ዓ/ም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ ምን ይመስላል ?

የትምህርት ሚኒስቴር አጠቃላይ የ2018 ዓ/ም የትምህርት የጊዜ ሰሌዳን ለክልል ትምህርት ቢሮዎች አሳውቋል።

ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተገኘው መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው የዓመቱ የትምህርት ካላደር ፦

- እስከ ነሐሴ 30/2017 ዓ/ም የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ ይካሄዳል።

- መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት የሚያደርጉበት ጊዜ ነሐሴ 19/2017 ዓ/ም ነው።

- መስከረም 5/2018 ዓ/ም የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ (day one class one) የሚጀምርበት ቀን ነው።

- ከጥር 18 እስከ ጥር 22 / 2018 ዓ/ም የአንደኛ ሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ነው። ከጥር 25 እስከ 29 ትምህርት ቤቶች ዝግ ይሆናሉ።

- የካቲት 2/2018 ዓ/ም የሁለተኛ ሴሚስተር መደበኛ ትምህርት ይጀምራል።

- ከሰኔ 1 እስከ 5/2018 ዓ/ም የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ክልላዊ ፈተና ይሰጣል።

- ከሰኔ 8 እስከ 12/2018 ዓ/ም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ይሰጣል።

- የሁለተኛ ሴሚስተር ፈተና ከሰኔ 15 እስከ 19/2018 ዓ/ም ድረስ ይሰጣል።

- የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከሰኔ 15 እስከ ሰኔ 26/2018 ዓ/ም ድረስ ለመስጠት ታቅዷል።

(የ2018 ዓ/ም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳ ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ)

to get related informations👇
@Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 10 Aug 2025 14:54:46 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 10 Aug 2025 13:14:13 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 10 Aug 2025 13:09:33 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 10 Aug 2025 07:25:43 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 09 Aug 2025 16:06:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 09 Aug 2025 16:05:26 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Fri, 08 Aug 2025 18:26:56 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Thu, 07 Aug 2025 12:35:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 06 Aug 2025 20:03:36 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 06 Aug 2025 19:15:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 06 Aug 2025 09:36:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 04 Aug 2025 21:03:02 +0300
የኮምፒዩተር ሳይንስ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ አንድነት እና ልዩነቶች


፨ብዙ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ፊልዶች አንድነት እና ልዩነት ለማወቅ እንደሚቸገሩ እመለከታለሁ። ዛሬ ግልፅ እና አስረጂ በሆነ መልኩ አቅርቤላችኋለው። ፊልድ መምረጥ ላቃታቹ ሰዎች የተዘጋጀ ፅሁፍ እንደሆነም ከወዲሁ እናገራለሁ ይነበብ።
---------------------------------------------------

👉 ኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ከመምረጣችን በፊት ልናቃቸው የሚገቡ ወሳኝ ነገሮች!

👉 የኮምፒዩተር ሳይንስ እና የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ግልፅ ልዩነት እና አንድነት!

👉 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይስ ኮምፒዩተር ሳይንስ የተማረ ሰው በቶሎ ስራ ማግኘት ይችላል ?

👉 ከኮምፒዩተር ሳይንስ እና ከሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚበልጥ ማነው።

👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ እና በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ትምህርት ዘርፍ ተመርቀው ስራ የያዙ ሰዎች ምን አስተያየት አስቀምጠዋል!
--------------------------------------------------
፨ ከላይ የተዘረዘሩት ጥያቄዎች እንደሚከተለው እናቀርባለን

--------------------------------------------------

1 ) :- Computer Science
፨ Class Of Computer Science
- Hardware
- Software

👉 What Is Hardware ?

--> አንድ ተማሪ ስለ ሃርድዌር ለመማር ከፈለገ ፧ በመጀመርያ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፊልድ መምረጥ ግድ ይለዋል።

--> ሃርድዌር ማለት :- ኮምፒዩተር እንዲፈጠር ያደረጉት እቃዎች ማለት ነው ፧ ይህ ማለት ውጫዊም ፣ ውስጣዊም የኮምፒዩተር ክፍሎችን ያጠቃልላል ፧

#ውጫዊ ፓርት ምንላቸው

- Keyboard , Mouth Control , Motherboard ......

#ውስጣዊ ፓርት ምንላቸው

፨ ከማዘር ቦርድ የሚገኙ የውስጥ እቃዎች ( CPU , All Systems.... )
- ብሉቱዝን እንዲሰራ ያደረጉት እቃዎች። በቡሉቱዝ ፋይሎችን ፣ ቪድዮዎችን ፣ አፕልኬሽኖችን ለማስተላለፍ ሞባይላችን እንዲገናኙ የሚያደርጉ ጥቃቅን የውስጥ ብረቶች።
፨ አጠቃላይ ሃርድዌር ማለት ፧ ኮምፒዩተራችን እንዲሰራ ያደረጉት የውስጥ አካላቶች ሲሆኑ በተጨማሪም ' ፕሮግራሞችን ' ያካትታል። የሃርድዌር ትምህርት ከ IT ( Information Technology ) ፧ ጋር የተያያዘ ነው።
፨ ፕሮግራም ማለት ደግሞ ፧ ከኮምፒዩተሩ ስክሪን ላይ በአይናችን የሚታዩን ነገሮች ወይም በሌላ ስማቸው ኦፕሬቲንግ ሲስተም የምንላቸው።
#IMPORTANT | የሃርድዌር ጥቅም ለተማሪዎች።
// አንድ በሃርድዌር ተመርቆ የወጣ ተማሪ ከታች ያሉትን ስራ ማግኘት እና በግሉም መስራት ይችላል። //
👉 ስለ ኮምፒዩተር አጠቃላይ ትምህርት መስጠት ( በግልም በመንግስትም )

Example of software

፨ For Android ( ሞባይል ፎን )

- Telegram
- Video Downloader
- Vidmate
- Music Players
- Opera Mini Browsers.....

፨ For Computer / Laptop

- Microsoft Word , Access ..
- Adobe After Effect
- Adobe Photoshop
- Mozila Firefox .....


// ልክ ከላይ እንደተዘረዘሩት አይነት ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን ( Vidmate , Telegram ) ፧ ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል። //
- Programing Language ( HTML , CSS , JAVA , JAVASCRIPT , BOOTSTRAP , PHP , C++ , Python , ... )
DIFFERENT | ልዩነት ):-

፨ Computer Science ( CS )

- Hardware Education is Occurred
- Focus On Website Design / Website Development

፨ Software Engineering ( SE )

- Hardware Education is not Occurred
- Focus On Software / Application Development

፨ SIMILARITY | አንድነት ) :-

- በሁለቱም ትምህርት ዘርፍ ላይ የፕሮግራሚንግ ላንጉች ( Like HTML , CSS , C++... ) ትምህርት መውሰድ ግድ ይላል።

- ከሁለት አንዱ የተማረ ሰው ወደ ውጭ ሀገር ( ስኮላር ) የመሄድ እድሉ ከፍተኛ ነው።


ደሞዝ :- 10,000 እስከ 40,000


Join us 👇
https://t.me/Freshmanprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 04 Aug 2025 20:07:37 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 04 Aug 2025 20:07:03 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 04 Aug 2025 18:07:03 +0300
ቀጣይ አመት ዩኒቨርሲቲ የት ለመምረጥ አሰባችሁ❓

ምርጫችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሆነ የመግቢያ ፈተና ጉዳይ ካስጨነቃችሁ ለUAT exam በሚገባ የሚያዘጋጃችሁን ይሄንን ቻናል ልጠቁማችሁ 😍

አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇
https://t.me/UATprepare
https://t.me/UATprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 03 Aug 2025 15:21:35 +0300
12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።

ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።

ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌
join us - @Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 02 Aug 2025 13:23:47 +0300
#የሪሜዲያል_ውጤት_ቅሬታ

የ2017 ዓ.ም የሪሜዲያል ውጤት ላይ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለ ትምህርት ሚኒስቴር በፅሁፍ አቅርበዋል።

ቅሬታቸውም የሚከተሉት ናቸው

1, አብዛኛው ተማሪ ውጤቱ ከጠበቀው በጣም የራቀ መሆኑ ።
2, የተወሰኑ ጥያቄዎች ላይ የምርጫ (የጥያቄ) ስተቶች እንደነበሩ ።
3, ከ50 ጥያቄ ተፈትነን ከ100 መያዙ ።

ይህንን ትምህርት ሚኒስቴር ተገንዝቦልን ከዚህ በፊት ሲሰጥ እንደነበረው 70% በማዕከል እና 30% ደግሞ ከተቋማት ቢያዝልን በማለት የ 2017 ዓ.ም የሪሜዲያል ተማሪዎች ጠይቀዋል ።


JOIN: @Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 02 Aug 2025 12:48:59 +0300
ቀጣይ አመት ዩኒቨርሲቲ የት ለመምረጥ አሰባችሁ❓

ምርጫችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሆነ የመግቢያ ፈተና ጉዳይ ካስጨነቃችሁ ለUAT exam በሚገባ የሚያዘጋጃችሁን ይሄንን ቻናል ልጠቁማችሁ 😍

አሁኑኑ ተቀላቀሉ👇
https://t.me/UATprepare
https://t.me/UATprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Fri, 01 Aug 2025 19:16:08 +0300
😍 በቅርቡ ለተመረቃችሁ እንዲሁም 12ኛ ክፍል ለተፈተናችሁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማስታወቂያ አውጥቷል ።

✔️ Ethiopian Airlines Group Job Vacancy 31 July 2025

1.Position : SCHOOL OF MARKETING /SOM/ TRAINEE (ET SPONSORED)

How to Apply

https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_0

2.Position : TRAINEE CABIN CREW (ET SPONSORED)

How to Apply

https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_1

3.POSITION: TRAINEE PILOT (ET SPONSORED)

how to Apply
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies#collapsetwo_2

Deadline : August 15- 2025

Join us👇
@Freshmanprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Thu, 31 Jul 2025 17:53:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Thu, 31 Jul 2025 17:50:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 30 Jul 2025 17:16:41 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Wed, 30 Jul 2025 14:43:29 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 29 Jul 2025 15:03:14 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 29 Jul 2025 13:52:04 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Tue, 29 Jul 2025 12:40:30 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 28 Jul 2025 10:40:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Mon, 28 Jul 2025 08:50:29 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 27 Jul 2025 14:42:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 27 Jul 2025 12:23:41 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sun, 27 Jul 2025 00:04:13 +0300
For 2018 e.c entrance takers
@Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 26 Jul 2025 20:01:52 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 26 Jul 2025 17:20:20 +0300
በመጪው 10 አመት ውስጥ አብዛኞቹ ዶክተሮች እና መምህራኖች በ AI ሊተኩ ይችላሉ:-ቢልጌትስ‼️
ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በዚህ ከቀጠለ ሁሉንም ስራዎችን ሊያጠፋ እንደሚችል ተንብየዋል።
ኮደሮች/coders/ የኢነርጂ ባለሙያዎች/energy experts/ እና ባዮሎጂስቶች/biologist/ በ AI ላይተኩ የሚችሉ ስራዎች ናቸው ብለዋል።
አብዛኞቹ የዛሬ ስራዎች ብዙም ሳይቆዩ ሊጠፉ ይችላሉ—ነገር ግን ጥቂቶች የተመረጡት የ AI አብዮትን የመቋቋም እድላቸው ሰፊ ነው ብለዋል።

ቢል ጌትስ ለ CNBC በሰጡት አስተያየት ቢያንስ ለወደፊቱ ወሳኝ እና በአብዛኛው በ AI የማይተኩ ናቸው ብሎ የሚያምንባቸውን ሶስት ሚናዎች ለይቷል እነሱም የፕሮግራም አውጪዎች/Coders/፣ የኢነርጂ ባለሙያዎች እና ባዮሎጂስቶች ናቸው ብለዋል።

ጌትስ ኮድ ማድረግ በአንዳንድ አካባቢዎች ለአውቶሜሽን በጣም የተጋለጠ ቢሆንም አሁንም ልዩ የሆነ የሰው ልጅ የፈጠራ፣ የመላመድ እና የማመዛዘን ችሎታን እንደሚፈልግ አበክሮ ተናግሯል።
በጥልቅ አስተሳሰብ እና በችግር አፈታት ፈጠራ ምክንያት ፕሮግራሚንግ “ቢያንስ ለአንድ ምዕተ-አመት የሰው ሙያ ሆኖ እንደሚቀጥል ተንብዮአል። በተመሳሳይ፣ በሃይል ውስጥ ያሉ ሚናዎች—በተለይ ከታዳሽ መሠረተ ልማት እና ከአለምአቀፍ የኢነርጂ ሽግግሮች ጋር የተሳሰሩና ከእውነተኛ አለም ተለዋዋጭነት ጋር የተሳሰሩ ናቸው ብለዋል።
"ቢል ጌትስ በመጪው 10 ዓመታት ውስጥ AI ብዙ ዶክተሮችን እና አስተማሪዎችን ይተካል - የሰው ልጅ 'ለአብዛኛዎቹ ነገሮች አያስፈልግም"ሲሉ ተናግረዋል።


@Entranceprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 26 Jul 2025 16:19:19 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Sat, 26 Jul 2025 07:59:33 +0300
🎓 What is the UAT at AAU?

The Undergraduate Admission Test (UAT) is an entrance exam administered by Addis Ababa University for applicants to its self-sponsored (extension) undergraduate programs.

The test is mandatory, conducted digitally, and admission is based on UAT results combined with academic records.


Note
The information below is based on the 2024 admission cycle and is shared only to help students prepare in advance.
Official details for 2025 will be announced soon by AAU.



UAT – Frequently asked questions
Who must take the UAT?

✔️All applicants to AAU’s extension/self-sponsored and also Regular/government-sponsored students undergraduate programs are required to take the UAT.


Is the UAT required for regular daytime students?
Yes. Regular students are also required to take the exam

Who is eligible to take the UAT on last year's data?

Students who completed Grade 12 between 2012–2016 E.C.
Diploma holders with valid COC
Degree or partial degree holders with cost-sharing clearance
Those who passed the 2016 E.C. remedial exam
Former AAU students who fulfilled cost-sharing obligations

What are the fees?

750 ETB for the UAT
375 ETB for the application
  All payments must be made via Telebirr and are non-refundable.

When was the 2024 application period?
September 10–18, 2024
The exam date was announced via the AAU portal and Telegram.
2025 dates will be published once officially confirmed.

How is the exam administered?
Digitally, using AAU’s online testing platform. Detailed instructions will be shared after registration.

How can prepare before the exam?

We are offering full preparation class for you to ace UAT and able to join most renowned university of ethiopia - Addis Ababa University

Payment for preparation with our private class only - 200birr

Register here 👇
@AAUUATregisterbot
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Fri, 25 Jul 2025 12:22:37 +0300
EUEE ENGLISH Exam Focus Areas: Based on 1995-2015EC Exams (Ethiopia)

Grammar Focus Areas

1. Tenses
2. Passive and Active Voices
3. Subject Verb Agreement
4. Adverbial Clauses and Related
A. Common Clauses
   ☞  Reason clauses
   ☞  Result clauses
   ☞  Contrast clauses
   ☞  Purpose clauses
   ☞  Relative clauses
   ☞  Time clauses
B. Other Transitional Words to:
   ☞  give emphasis
   ☞  focus attention on what follows
   ☞  give additional ideas
   ☞  give examples
   ☞  show sequence/order of events:
   ☞  show different ideas
5. Comparisons
6. As, like, as if, as though.. .
7.Conditional Clauses:
8.Regret/wish/unreal...
9.Quantifiers
   ☞  Each and Every
   ☞  No
   ☞  None
   ☞  Any and Some
   ☞  No one, Someone… 
   ☞  Little and A little
   ☞  A few, Few and others
10. Uses of Modal Verbs
   ☞  Obligation
   ☞  Absence of Obligation
   ☞  Possibility
   ☞  Deduction
   ☞  Ability
   ☞  Permission and Request
   ☞  Suggestion and Advice
11. Gerund, Infinitive & Participle
12. Parts of Speeches and Others
  ☞ Nouns, Pronouns, Verbs
  ☞ Adverbs, Adjectives, Articles
  ☞ Conjunctions, prepositions
  ☞ Word formations
  ☞ Use of had better, no sooner...
13. Questions and Related Areas
  ☞ Wh-word questions
  ☞ Tag questions
  ☞ Yes or No questions
  ☞ Indirect questions.. .
14. Verbs and their Types
A. Main Verbs:
   ☞  Action Verbs
   ☞  State Verbs
   ☞  Transitive Verbs
   ☞  Intransitive Verbs
B. Auxiliary Verbs:
   ☞  Verb to be
   ☞  Verb to have
   ☞  Verb to do
   ☞  Modal Verbs

15.Communicative Activities Focus Areas

  ☞  Advice
  ☞  Permission
  ☞  Request
  ☞  Opinion
  ☞  Agreement
  ☞  Telephoning
  ☞  Direction
  ☞  Shopping
  ☞  Help
  ☞  Greeting/Introduction
  ☞  Other contextual areas
====≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈≈



Join us @Entranceprepare

        
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Fri, 25 Jul 2025 09:14:43 +0300
ቀጣይ አመት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለምትገቡ የ12 ክፍል ተማሪዎች እና የRemedial  ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ!

የናንተን የዩኒቨርሲቲ ጉዞ ለማቅለል ወደአዲሱ ቻናላችን እንጋብዛችሁ👇👇


✔️ለመግባት ስለምታስቧቸው ዲፓርትመንቶች ሙሉ መረጃ
✔️ጊቢ ውስጥ የምታመጡት ግሬድ አጠቃላይ የጉዞ ሂደታችሁን በምን መልኩ እንደሚወስን
✔️በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ስኬታማ እንድትሆኑ የሚረዱ ጠቃሚ መረጃዎችንና ምክሮችን  
✔️ስለ ዩኒቨርሲቲ ህይወት 
✔️ጊቢ ውስጥ እንዴት ውጤት መስራት ይቻላል
✔️የሚያገጥሟችሁን ተግዳሮቶች እንዴት መቋቋም እንደምትችሉ

አጠቃላይ ለናንተ አዲስ የሆነውን Environment በሚገባ በሚያቁ ሲኒየሮቻችሁ ለጊቢ ቆይታችሁ አስፈላጊ የሆኑ ምክሮችን በነፃ ለማግኘት አሁኑኑ ተቀላቀሉን!!👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Freshmanprepare
https://t.me/Freshmanprepare
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002077128896 Thu, 24 Jul 2025 17:01:54 +0300
#For Loyal members of Ep tutorial

ክፍያችን የናንተ ስኬት ነው 🥹


በዚህ አመት የኛ የ2017 አ.ም private class የማትሪክ ዝግጅት ላይ ለነበራቹ ተማሪዎች እና አሁንም አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ በዝግጅቱ ከጎናችሁ እንደነበርነው በኢትዮጵያ 1ኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው እና ከምስራቅ አፍሪካ ሳይቀር ተማሪዎች በscholarship ወደሚመጡበት አንጋፋው የሀገራችን ዩኒቨርሲቲ የመግባት ህልማችሁንም እውን ማረግ እንፈልጋለን

AAU UAT prep tutorial ጋር በመሆን ልዩ የምስራች አላችሁ🤩

ተማሪዎቻችን የነበራችሁ የprivate ክላሶቻችሁን Check አድርጉ እና አሳውቁን🥰


To prepare for UAT with this incredible team👇

@AAUUATregisterbot
Подробнее
]]>