Лента постов канала ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ (@Ethiopian_Ortodoks) https://t.me/Ethiopian_Ortodoks 🥰 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1.ጴጥ 3፡13 ru https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 20 Aug 2025 00:04:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Tue, 19 Aug 2025 09:39:20 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 18 Aug 2025 20:00:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 18 Aug 2025 12:44:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 16 Aug 2025 20:06:13 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 16 Aug 2025 11:23:00 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 16 Aug 2025 11:18:49 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 16 Aug 2025 08:44:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 15 Aug 2025 23:30:17 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 15 Aug 2025 22:58:38 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 15 Aug 2025 22:21:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 15 Aug 2025 07:53:40 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Thu, 14 Aug 2025 07:42:02 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Thu, 14 Aug 2025 07:32:54 +0300
አንዱ በጠዋት ኪዳነምህረት ግቢ ውስጥ አንገቱን አቀርቅሮ ሲያለቅስ አየሁት።አጋጣሚ ለፀሎት ብገባም የልጁ ሁኔታ ቢገርመኝ ጥቂት ታግሼ አየሁት።ለሱባኤ እንደመጣ ያስታውቃል ብዙ ከፍቶታል ምናልባትም ከባድ ፈተና የገጠመው ይመስላል።በዛላይ ከቤተክርስትያኑ ራቅ በማለቱ ያየው የሚታዘበው እንደሌለ በማሰብ ድምፁን ሳይሰስት እያቃሰተ ሳለ ነበር ሳላስበው እራሴን አጠገቡ ያገኘሁት...

እግዚአብሔር መሐሪ ነው።አይዞህ ሁሉም ያልፋል አታልቅስ አልኩት አፌ ላይ የመጣልኝ ነው...

ቀና ብሎ አላየኝም።ማን ልሁን ምን ልሁን አያቅም።የውስጡን ማውራት የቸኮለ ይመስል

ተሰቃየሁ!!!ፈራሁ!!በየአመቱ በሱባኤዋ ገላግዪኝ ብዬ እመጣለሁ የሚገርምህ ግን ምለምናት የውሸቴን ነው።ነውር ቢታክተኝም ልቤ ግን አሁንም ውጪ ነው።ሱባኤው አልቆ ሴት እስክገዛ እስክዳራ እስክዘሙት ቸኩያለሁ።ፀሎት ቆሜ ማስበው እሱን ነው።ቅዳሴ እየተቀደሰ በዛ ቅዱስ ቦታ አእምሮዬ ሚያስበው እርኩሰት ነው።ነገ ወጥቼ ምሆነውን ሳስብ ፈራሁ።ነገዬን ፈራሁትን።አሁን ራሱ አውሬ የሆንኩ መሠለኝ ሰይጣንን የተካከልኩ መሠለኝ መፆሙ መፀለዩ ሁሉ የውሸት መሠለኝ አቃተኝ!!!አቃተኝኝኝኝ!!!!

አሁንም ማልቀሱን አላቆመም።እሱማ ምመክረው ማዝንለት መስሎታል እኔ ግን የልጁ ለቅሶ ሰምቼ ማላውቀው ስብከት ሆኖኝ አረፈው።እሱ ደጇ ወድቆ እያለቀሰ ውሸታም ነኝ ይላል እኔ ደሞ ለአፍታ እንኳ መጥቼ ለፀሎት መቆም አቅቶኛል።ብዙ ጉድለቴን ብዙ ነውሬን እያየሁ አለመፀፀቴ አለመደንገጤ ሳያንስ ቤቱ ድረስ መጥቼ ወንጌል እንኳ ለመስማት አልታገስም ነበር።እሱ ነገውን ሲፈራ እኔ ዛሬዬ ላይ ቀድሜ መሞቴን አሰብኩት።ስንቶቻችን የውሸት ፀልየን የማይዋሸውን ጌታ ዋሽተን ይሆን???እንጃ!!!

ብቻ በኔና በልጁ መሀል ያለው ልዩነት እሱን ሰይጣን ሊያጣው በመሆኑ ይፈትነዋል። እኔ ደሞ የእድሜ ልክ ንብረቱ አድርጎ ንቆኛል።ሰው እያለቀሰ እየተፀፀተ እራሱን እየወቀሰ ውሸታም ነኝ እያለ ያስቀናል???በልጁ ቀናሁበት።እናቴ...
እግዚአብሔር ፃድቃንን እንደሚወድ ለሚፀፀቱ ሐጥአን እጅግ ይራራል ትለኝ ነበር

እኮ እኔስ ውሸታም ነኝ አቃተኝ ብዬ ራሴን አዋርጄ ምመጣው ምፀፀተው መቼ ይሆን??መቼ??
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Thu, 14 Aug 2025 06:50:11 +0300
👉"ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ (ባለሟልነትን) አግኝተሻል" ሉቃ. 1፥30
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 13 Aug 2025 19:23:02 +0300
እመቤታችንን ማሰብ ድኅነታችን ወደ ሰው የገባበትን መንገድ ማሰብ ነው። እመቤታችንን ማሰብ ገነት መንግሥተ ሰማያትን ማሰብ ነው።

መልካም ምሽት ቤተሰብ🦋
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 13 Aug 2025 19:10:26 +0300
ትርጉሙን ለእናንተ ትቼዋለሁ😊
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 13 Aug 2025 18:58:22 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 13 Aug 2025 09:43:22 +0300
ይሄን መዝሙር ስሰማ ይጨቀኛል😭😭😭😭😭 መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ንስሐ እንግባ የሞት መምጫውን አናውቀውምና 😭
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Tue, 12 Aug 2025 20:38:06 +0300
የድንግል ማርያም የትውልድ ስፍራ ሊባኖስ በምሽት !!♥️✨
የድንግል ማርያም የትውልድ ስፍራ ሊባኖስ በምሽት እደዚህ ያሸበርቃል። ለሁላችንም በጨለመብን ነገር ሁሉ ብርሃን ያድርግልን ፤ ጨለማው በብርሃን ይተካ፣ ተስፋም ይለመልም። መልካም ምሽት! ♥️✨🙏
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 11 Aug 2025 21:11:45 +0300
ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንደምን ከረማችሁ ደህና ናችሁልኝ አይ እናንተ ሰው ሲጠፋ አትፈልጉም አይደል በምድራዊ ፈተናዎች መደራረብ ምክኒያት ከሶሻል ሚዲያ ርቄ ነበር ይሁን እንጂ አሁን በእግዚአብሔር ፈቃድ በማርያምዬ ምልጃ ተመልሼ ብቅ ብያለሁ እንደተለመደው አስተማሪ ታሪኮችን ወደ እናንተ አደርሳለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በቅርቡ እጀምራለሁ
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 11 Aug 2025 18:11:59 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 11 Aug 2025 15:59:29 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 11 Aug 2025 08:49:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 11 Aug 2025 00:25:52 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sun, 10 Aug 2025 23:03:13 +0300
🥰 ደስ የሚል የፍልሰታ መዝሙር🥰

❖ ወፌ ሰንብታ መጣች በፍልሰታ ❖

''ወፌ ሰንብታ
መጣች ለፍልሰታ
አገርሽ የት ነው ኤፍራታ
አሳድሪኝ ማታ

ይናፍቀኛል ሌሊት
የሰማዩ እልፍኝ መብራት
ወፌ የኔ እመቤት
በክንፍሽ ጥላ ጋርደሽ
ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ
እንዳልቆምብሽ በግራ
እንዳያሰቃየኝ መከራ
ወፌ ነፍሴን አደራ

አንቺን ስለምን ስለምን
ደግሞም በልጅሽ ሳምን
ሲኦል ይብላኝ ወይ እኔን

ወዴት አለፈች የት መንደር
የእንቦሳው እናት የጊደር
በእግዜር አሳዩኝ መንገዷን

እሳት አዝላ እሳት አዝላ
ወዴት ባከነች ከገሊላ

ባረፍሽበቱ ከዛፍ ጥላ
ሽፍቶች ከበቡሽ በዚያ ቆላ
ዓይኖችሽ ፈርተው ስለነሱ
ዕንባ ክረምትን አፈሰሱ አፈሰሱ

የኔ ይጥፋልሽ ሁለት ዐይኔ
ባንቺ ፋንታ ባንቺ ፋንታ
ግብጽ በስደት ልንገላታ

ዓለም ይጥበበኝ ይጭነቀኝ
እንደጠበበሽ ግራ ቀኝ
ሽፍቶች ከበውሽ ሲማከሩ
ዓይኖችሽ ፈርተው ዕንባን አዘሩ ''

መጣች ለፍልሰታ
አገርሽ የት ነው ኤፍራታ
አሳድሪኝ ማታ
❥ ሼር
@Ethiopian_Ortodoks
@Ethiopian_Ortodoks
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sun, 10 Aug 2025 19:52:48 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 09 Aug 2025 19:32:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 09 Aug 2025 19:27:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 09 Aug 2025 08:00:53 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 08 Aug 2025 08:41:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Thu, 07 Aug 2025 20:03:00 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Thu, 07 Aug 2025 09:25:34 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 06 Aug 2025 12:49:12 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Tue, 05 Aug 2025 21:07:25 +0300
ለጾመ ፍልሰታ 5 የመጻሕፍት ጥቆማዎች☝️🥰
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 01 Aug 2025 21:13:18 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 01 Aug 2025 09:57:32 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Wed, 30 Jul 2025 21:38:48 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Tue, 29 Jul 2025 05:54:17 +0300
ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሰማዕት አቡነ ጴጥሮስ

ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ምንም እንኳ ለሃገራቸውና ሃይማኖታቸው ያን ያህል ዋጋ ቢከፍሉም ትውልዱም : መንግስቱም : ራሷ ቤተ ክርስቲያናችንም ተገቢውን ክብር ሰጥተው እያሰቧቸው አይደለም:: እስኪ እንዲያው ቢያንስ እንደ ክርስቲያን : አንድም እንደ ኢትዮጵያዊ እነዚህ ነገሮቻቸውን እናስብ::

ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ከልጅነታቸው ጀምረው ትምሕርት : ትሕርምትና ደግነት ወዳጅ እንደ ነበሩ ይነገራል:: ወቅቱ ኢትዮጵያ የራሷን ጳጳሳት የምትሻበት ጊዜ ነበርና በፈቃደ እግዚአብሔር ለመጀመሪያ ጊዜ የሃገራችን አራት አባቶች ጵጵስናን ተሾሙ::

እነርሱም ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ እና አበው አባ ሚካኤል: አባ አብርሃም እና አባ ይስሐቅ ናቸው:: የተሾሙትም ግንቦት 18 ቀን 1921 ዓ/ም ነው:: አቡነ ጴጥሮስ ከተሾሙ በኋላ በሐዋርያዊ አገልግሎትና በጸሎት ተግተው ኑረዋል::

በ1928 ዓ/ም ፋሺስት ጣልያን ሃገራችንን በወረረች ጊዜ ቆራጡ ጳጳስ በዱር በገደል ለመሔድ ተነሱ:: በየበርሃው እየሔዱ አርበኞችን ሲያጽናኑ : ሲናዝዙ : ሲባርኩም ቆይተዋል:: ለሃገራቸውና ለሃይማኖታቸው ረሃብ : ጥም : እንግልትን ታግሰዋል::

በተያዙባት በዚያች ሌሊትም በጣልያኖች ለሮም እምነትና ለአገዛዙ እንዲያጐበድዱ ተጠየቁ:: ቆራጡ ሰው ግን እንቢ ቢሉ የሚደርስባቸውን እያወቁ "አይደረግም" አሉ:: በማግስቱ በአደባባይ መትረየስ ተደግኖባቸው አሁንም ጥያቄ ቀረበላቸው::

አቡነ ጴጥሮስ አፋቸውን ከፍተው ሊናገሩ ጀመሩ:- "የሃገሬ ሕዝብ ሆይ! ለሃገርህ : ለሃይማኖትህ ባትጋደል ትውልድ ይፋረድህ:: ለጣልያን ግን እንኳን ሰው ዛፍ ቅጠሉ መሬቱ እንዳይገዛለት አውግዣለሁ" አሉ:: በደቂቃዎች ልዩነት በግራዚያኒ ትዕዛዝ የመትረየስ ጥይት ዘነበባቸው::

አካላቸው ተበሳስቶ በሰንሰለት እንደ ታሠሩ መሬት ላይ ወደቁ:: አንዱ ወታደር ቀርቦ ቢመለከት ትንሽ ትንፋሽ ነበረቻቸው:: "ይሔ ቄስ አልሞተም" ብሎ ጭንቅላታቸው ላይ ተኮሰባቸው::

አቡነ ጴጥሮስ ለሃገራቸውና ሃይማኖታቸው ተሠው:: ነገሩ በአርበኞች ዘንድ ሲሰማ ትግሉ ተቀጣጠለ:: ይሄ የተደረገው ሐምሌ 22 ቀን በ1928 ዓ/ም ነው:: አቡነ ጴጥሮስም በተ/መ/ድ (UN) የሺህ ዓመቱ ምርጥ ሰማዕት (MARTYR OF THE MILLENIUM) በመባል ይታወቃሉ::

እግዚአብሔር ዐጽመ ሰማዕታትን ይጠብቅልን:: ከሰማዕታቱ ጽናትን : ጸጋ በረከትን ይክፈለን::🙏❤️
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Tue, 29 Jul 2025 05:54:17 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 28 Jul 2025 19:44:14 +0300
ሥዕልኪ ጽግይተ ላሕይ ዘከመዝ ትኤድም በዓለም
እፎ ይሤኒ በሰማይ ላሕየ ገጽኪ ማርያም

ማርያም ሆይ ሥዕልሽ በዓለም እንዲህ የምታበራ ከሆነ በሰማይ የፊትሽ መልክ ምን ያምር።
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 28 Jul 2025 12:14:19 +0300
ሰይጣን አንድን ሀጢአት ሊያሰራን ሲፈልግ ቀድሞ ስለ እግዚአብሔር መሐሪነት በሰፊው ይሰብከናል

✍️ ዲ/ን አቤል ካሳሁን
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Mon, 28 Jul 2025 11:44:12 +0300
እመቤቴ ማርያም እመቤቴ ሆይ
አንቺን ያመነ ሰው ይኮነናል ወይ!

👉"ለሚያምን ሁሉ ይቻላል" ማር. 9፥23

👉"ያመነች ብፅዕት ናት" ሉቃ. 1፥45
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sun, 27 Jul 2025 20:49:15 +0300
(መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 22)
----------
21፤ ከአንበሳ አፍ አድነኝ፥ ብቻነቴንም አንድ ቀንድ ካላቸው።

22፤ ስምህን ለወንድሞቼ እነግራቸዋለሁ፥ በጉባኤም መካከል አመሰግንሃለሁ።

23፤ እግዚአብሔርን የምትፈሩ፥ አመስግኑት፤ የያዕቆብ ዘር ሁላችሁ፥ አክብሩት፥ የእስራኤልም ዘር ሁላችሁ፥ ፍሩት።

24፤ የችግረኛን ችግር አልናቀምና፥ ቸልም አላለምና፤ ፊቱንም ከእኔ አልሰወረምና፥ ነገር ግን ወደ እርሱ በጮኽሁ ጊዜ ሰማኝ።

25፤ በታላቅ ጉባኤ ምስጋናዬ ከአንተ ዘንድ ነው። እርሱን በሚፈሩት ፊት ስእለቴን እሰጣለሁ።

26፤ ችግረኞች ይበላሉ፥ ይጠግቡማል፤ እግዚአብሔርንም የሚሹት ያመሰግኑታል፤ ልባቸውም ለዘላለም ሕያው ይሆናል።

27፤ የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ያስቡ፥ ወደ እግዚአብሔርም ይመለሱ፤ የአሕዛብ ነገዶች ሁሉ በፊቱ ይሰግዳሉ።

28፤ መንግሥት ለእግዚአብሔር ነውና፥ እርሱም አሕዛብን ይገዛል።

29፤ የምድር ደንዳኖች ሁሉ ይበላሉ ይሰግዳሉም፤ ወደ መሬት የሚወርዱት ሁሉ በፊቱ ይንበረከካሉ፤ ነፍሴም ስለ እርሱ በሕይወት ትኖራለች።

30፤ ዘሬ ይገዛለታል፤ የምትመጣው ትውልድ ለእግዚአብሔር ትነግረዋለች፤

31፤ ጽድቁንም ለሚወለደው ሕዝብ፥ እግዚአብሔር ያደረገውን ጽድቁን፥ ይነግራሉ።

ለሰዎች ማጋራት አትርሱ🙏
ይቀጥላል....😊

ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ  😊
https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sun, 27 Jul 2025 09:21:37 +0300
ሰንበት•••ክቡር ነው

ሰንበት••ቅዱስ ነው

ሰንበት የእግዚአብሔር ነው።

ሰንበት••እሁድ ነው
     
ከሰንበት በረከት ረድኤት ይክፈለን።🙏❤

🕯↴መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን።💚🥰
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 26 Jul 2025 15:33:21 +0300
በውስጤ የወጣጥነት እሳቤ አለና ጌታ ሆይ ልቤን አቅናልኝ።

◉ በምኞቶቼ ዓለም ስዋዥቅ እንዳረስ ከአጠገቤ አትለይ።

◉ ምኞቴን አስተካክልልኝ በአሳቤ ውስጥም አንተ ኑር።

◉ ሰዎች በተቀቡት የሽቶ መዐዛ የደሀውን የሥራ የላብ ሽታ ንቄ እንዳላስቀይምህ ጠብቀኝ።

◉ አቤቱ መሸሸጊያዬ እና መደበቂያዬ ሁነኝ እኔነቴን በአንተ የችንካር ቁስል እንጂ በዓለም ሸቀጥ ውስጥ አግኝቼው እንዳልኮበልል ጠብቀኝ።

◉ በወጣትነቴ ሥራ በእርጅና ዕድሜዬ የማለቅስበት አይሁነኝ።

◉ እሳትነቴን በውሀነትህ አብርደህ መልካም አድርግልኝ።

ብዙ ነገሮችን እንዳናጣና ወደ ቀናው መንገድ እንድንሄድ ችሩ እግዚአብሔር ይጠብቀን።

-አበበልኝ-


ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ  😊
https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Sat, 26 Jul 2025 07:03:23 +0300
እንኳን ለዓመታዊ ለመላእኩ ለቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም ዐደረሳችሁ😊
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 25 Jul 2025 22:08:51 +0300
​​ሐምሌ 19 መልአኩ ገብርኤል

እንኳን ለታላቁ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ አደረሰን!!!


በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መሠረት ሐምሌ 19 የቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል ነው፡፡


ይህ ቀን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ቅድስት እየሉጣንና ልጇን ቅዱስ ቂርቆስን ከሞት አደጋ እንደታደገበት የሚታሰብበት ዕለት ነው፡፡ የሐምሌ 19 ስንክሳርና የሐምሌ ወር ድርሳነ ገብርኤል እንዲህ ተርከውታል፡፡

በዘመነ ሰማእታት ከሐድያን ነገሥታትና መኳንንት በክርስቲያኖች ላይ መከራ አጽንተውባቸው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ብዙዎች ሰማእትነትን ሲቀበሉ የተቀሩት አገር ጥለው ተሰደዱ፡፡

እየሉጣም የሦስት ዓመት ህፃን የነበረውን ቅዱስ ቂርቆስን ይዛ ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኮንን አገኘችው ሰዎችም ነገር አሰሩባት ወደእርሷ አስቀረባት እና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኮንን ሆይ ዕድሜው ሦስት አመት የሆነው ህፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እሱን ጠይቅ አለችው፡፡

ህፃኑም ወዳለበት ጭፍራውን ልኮ ወደእርሱ አስመጣው ህፃኑም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ህፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው፡፡ ህፃኑም መልሶ አዎ ለኔ ተጠብቆልኛል ላንተ ግን ሐዘንና ለቅሶ ጥርስ ማፋጨትም ነው፡፡ መጻሐፍ ለዝንጉዎች ተድላ ደስታ የላቸውም ብሏል እና አለው፡፡

እግዚአብሔር ኃይልና ንግግርን ሰጥቶታልና ብዙ ተናገረ በዚያም ያሉትን እስካስደነገጣቸው ድረስ ንጉሱን መኳንንቱንና ጣኦታቱን ረገማቸው፡፡ ከብርታቱም የተነሳ አደነቁ፡፡ መኮንኑም በአፈረ ጊዜ በያይነቱ በሆነ ስቃይ ታላላቆች የማይችሉትን ታላቅና አስጨናቂ የሆነ ስቃይን አሰቃየው እናቱንም ከእርሱ ጋር አሰቃያት፡፡

እግዚአብሔርም ያለ ምንም ጉዳት ያነሳቸው ነበር፡፡ ብዙዎች አህዛብም ይኸንን አይተው አደነቁ ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስም አምነው በሰማእትነት ሞቱ፡፡ የሰማእትነትንም አክሊል ተቀበሉ፡፡

በህፃኑም ላይ የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አደረበት፡፡ ታላላቅ ድንቆችና ተአምራቶችንም አደረገ ብዙዎች በሽተኞችንም አዳናቸው፡፡

መስፍኑም በውስጡ ሰም፣ ጨው፣ ባሩድ፣ ሙጫ፣ የዶሮ ማር፣ እርሳስ፣ ብረት፣ ቅንጭብ፣ ቁልቋል ጨምራችሁ ታላቅ የብረት ጋን አንጡልኝ ብሎ ጭፍሮቹን አዘዛቸው፡፡ ጭፍሮቹም እንዳዘዛቸው ካአደረጉ በኋላ ያዘዝከንን ሁሉ ፈጽመን እሳቱ ነዶ ፈልቷል፡፡

ድምፁ እንደነጐድጓድ ይጮኸል ወላፈኑም እንደጸሐይ ነጸብራቅ በሩቁ ይጋረፋል፡፡ የፍላቱም ኃይል በ14 ክንድ ያኽል ከፍታ ወደ ላይ ይዘላል፡፡ እንግዲህ በውስጡ የሚጣሉትን እዘዝ አሉት በዚህ ጊዜ ህፃን ቂርቆስና እናቱ እየሉጣ በክርስቶስ ሥም ስለሚያምኑ አስረዋቸው ነበርና ከፍላቱ ሊጨምሯቸው ከእስር ቤት አወጧቸው፡፡

በዚያም ፍላቱ ወደላይ በሚዘል ብረት ጋን ውስጥ ለመጨመር ሲወስዷቸው የነዚህን ቅዱሳን አሟሟት ያዩ ዘንድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲሰበሰቡ አዘዛቸው፡፡ በዚህን ጊዜ ቅድስት እየሉጣ የፍላቱን ጩኸት በሰማችና ባየች ጊዜ ተሸበረች፡፡ ተዘጋጅቶላት ከነበረው ክብር ልታፈገፍግ ሞከረች፡፡

ልጇ ቅዱስ ቂርቆስ ግን እናት ሆይ ከዚህ የብረት ጋን ግርማ የተነሳ አትፍሪ ድንጋጼም አይደርብሽ አናንያንና አዛርያን ሚሳኤልንም እግዚአብሔር ከእቶነ እሳት እንዳወጣቸው ሁሉ እኛንም ከዚህ ከብረት ጋን ሊያወጣን ችሎታ ያለው መሆኑን አትጠራጠሪ፡፡

እናት ሆይ ከዚህ ከሚያልፈው ዓለም ጭንቅና መከራ ለመዳን ስትይ በማያልፈው ዘላለማዊ እሳት ለመቀጣት ትመርጫለሽን ይኽስ አይሆንም ይቅርብሽ፡፡ በአሁኑ ጊዜ እግዚአብሔር በመካከላችን አለና ይረዳናል፡፡ እናት ሆይ ሶስናን ከእደ ረበናት /መምህደራነ አይሁድ/ ዳንኤልን ከአፈ አናብስት ያዳነ እርሱ እኛንም ከጋን ፍላት ያወጣናል፡፡

ይልቁንም እግዚአብሔር በዚህ የብረት ጋን ውስጥ ግዳጃችንን ልንፈጽም ፈቅዶ ከሆነ ኢዮብ ንብረቱንና ገንዘቡን ልጆቹንና ሚስቱን በመጨረሻም የተፈጥሮ አካሉን ባሳጣው ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እግዚአብሐር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እግዚአብሔርም እንደወደደ አደረገ ከማለት በስተቀር ምንም የተናገረው ነገር እንደሌለ ሁሉ እኛም የሱን ዓላማ በመከተል ይኽንን መከራ ልንታገስ ይገባናል፡፡

ነገር ግን እናቱ በዚህ ምክር ልትጽናና ባለመቻሏ ቅዱስ ቂርቆስ ዐይኑን ወደ ሰማይ አቅንቶ አቤቱ አምላክ ሆይ ይችን ባሪያህን ከርስትህ የምትለያት ከሆነ ከባለሟልነትህ መጽሐፍ ፋቀኝ፤ አቤቱ አዝመራውን አቃጥለህ ፍሬውን ልትባርክ ትወዳለህን ይኽን እንዳታደርግ ግን ቸርነትህ ትከለክልኸለች፡፡

አቤቱ እንጨቱን ቆርጣችሁ አንድዱት ቅጠሉን ግን ጠብቁት ብለኽ ልታዝ መለኮታዊ ባሕሪህ አይደለም፡፡ ነገር ግን እንጨቱንም ቅጠሉንም በአንድ ጠብቁት ብለኽ ታዝዛለኽ እንጂ፡፡ እንግዲህ በዚህ ምክንያት ይኽንን ያየ ሁሉ ማዳን የሚችል አምላክ ቢኖራቸውስ ኖሮ ከእሳት ባልሸሹም ነበር ብሎ አይጠራጠር፡፡

አቤቱ ዲያብሎስም ከባለስልጣኑ ይልቅ እኔ በረታሁ ቅዱሳኖቹንም ድል ነሳኋቸው ብሎ እንዳይመካ ከመንጋውም አንድ በግ ቀማው በማለት እንዳይደነፋ ለእናቴ ጽኑ የሆነ ኃይለ መንፈስ ቅዱስን ስጣት ብሎ በጸለየ ጊዜ ዲያብሎስ ከእየሉጣ አጠገብ ብን ብሎ ጠፋ፡፡

ከዚህ በኋላ ቅድስት እናቱ በሰማያዊ መንግሥት አባት የሆንከኝ ልጄ ሆይ ጌታኽ ኃይልን ሰጥቶኛልና የሚጠብቀንን ገድላችንን ፈጽመን ድል እናድርግ እነሆ በብረት ጋን ውስጥ የሚነደውን እሳት በማይበት ጊዜ በለምለም /በምንጭ/ ላይ እንደሚወርድ ጠል ሆኖ አይቸዋለሁና አለችው፡፡

እኒኽም ቅዱሳን ይኽንን በሚነጋገሩበት ጊዜ በውስጡ አንገትን የሚቆለምም ልብንም የሚያቀልጥ ሆድን የሚሰነጥቅ ሥርን የሚበጣጥስ መሳሪያ ካለበት የብረት ጋን ውስጥ ጨመራቸው፡፡

ከዚህ በኋላ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ከሰማይ ወረደና የብረቱን ጋን እሳት አጠፋው፡፡ ከቅዱሳኑም አንዳቸውንም ሳያቃጥላቸው የብረቱ ጋር ማቃጠሉና መፍላቱ ጸጥ አለ፡፡

ወንድሞቻችን ሆይ እንግዲህ በጭንቃቸው ጊዜ ገድላቸውን እስኪፈጽሙ ድረስ ይህ መልአክ ከሰማእታትና ከጻድቃን ጐን እንደማይለይ እወቁ ለኃጥአንም ኃጢአታቸውን ይቅር ይላቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ይጸልይላቸዋል፡፡ እኛም የዚህ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በአሉን እያከበርን አማላጅና ወዳጅ እናድርገው፡፡ በዚህም በሚመጣውም ዓለም ሊረዳን ይችላልና፡፡

ዳግመኛም መስፍኑ ሐሳቡ ሳይሳካለት ስለቀረ 14 የሾሉና የጋሉ የብረት ችንካሮች አምጥተው ሰባቱን በእናቱ በኢዮልጣ አካል ሰባቱን በራሱ በቂርቆስ አካል ማለት ሁለቱን በጆሮዎቹ ሁለቱን በዐይኖቹ ሁለቱን በአፍንጫዎቹ አንዱን በልቡ ይቸነክራቸው ዘንድ ጭፍሮቹን አዘዘ፡፡ ዳግመኛም የህፃኑን የእራስ ቆዳ ገፈው እሳት ውስጥ ይጨምሩ ዘንድ አዘዘ፡፡

አሁንም መልአኩ መጥቶ ይህንን መከራ ከእርሱ አራቀለት፡፡ ቀጥሎም በመቃን ውስጥ ጨምረው በገመድ እንዲገትቱት አዘዘ፡፡ በዚህም ጊዜ መልአኩ አዳነው፡፡ ሕዝቡም ይህንን ሁሉ ተአምር ባዩ ጊዜእግዚአብሔርን አመሰገኑት ቅዱስ ገብርኤልንም አከበሩት፡፡

ቅዱስ ቂርቆስና ቅድስት እየሉጣ ብዙ መከራ ከተቀበሉ በላ ጥር 15 በሰይፍ ተመትተው ስማትነትን ተቀብለዋል።

የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ፣ቅዱስ ቂርቆስና የእናቱ የቅድስት እየሉጣ ተራዳኢነት ጸሎት አይለየን።
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002113538217 Fri, 25 Jul 2025 21:56:47 +0300
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብር ዓመታዊ ባዓል አደረሳችሁ 🤍✨❤️
Подробнее
]]>