Лента постов канала Ministry of Health ET (@M0H_EThiopia) https://t.me/M0H_EThiopia This is the official Telegram Channel of the Ethiopian Ministry of Health. ru https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 22 Aug 2025 12:41:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 21 Aug 2025 23:44:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 21 Aug 2025 23:41:56 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 21 Aug 2025 10:43:57 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 21 Aug 2025 10:42:34 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sun, 17 Aug 2025 18:57:26 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sun, 17 Aug 2025 17:09:06 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 16 Aug 2025 14:12:04 +0300
የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሚስተር አንድሬ ጎንቻሮቭ ከጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጋር በህክምና ትብብር ዙሪያ መክረዋል
_________

ሩሲያ የህክምና በጎ ፈቃደኞች ቡድን ወደ ኢትዮጵያ እንደምትልክ እና በአዲስ አበባ በሚገኘው የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ድጋፍ ለማድረግ በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ ተወያይተዋል።

ውጥኑ የታካሚ እንክብካቤን ለማሻሻል፣ የህክምና ስልጠናን ለማሳደግ እና የላቀ መሳሪያዎችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ትብብሩን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዉ ለኢትዮጵያ የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ያለውን ጠቀሜታ አመልክተዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 16 Aug 2025 14:11:50 +0300
በ2017 ዓ.ም የተሻለ የቁጥጥር ስራ መሠራቱን የኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ
________

የኢትዮጵያ የምግብነ‍ኣ መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የ2017 በጀት አመት መልካም አፈጻጸም እንደነበረውና የተሻለ የቁጥጥር ስራ መሠራቱን አስታውቋል።

በምግብ፣ በመድሀኒት፣ በህክምና መሣሪያዎች፣ በመዋቢያ፣ በትንባሆና በአልኮል ምጠጦች ላይ የተጠናከረ ቁጥጥር በማድረግ ላይ መሆኑንም የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ ገልጸዋል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሪፎርም ስራዎች በመሠራቱ የተያዘው የልማት እቅድ ለማሳካት የጤና ቁጥጥር ዘርፍ የህግ ማሻሻያዎች፣ የዲጃታል ስርአት፣ መሠረተ ልማት እና የአደረጃጀት ማሻሻል እንዲሁም በማእከልና በቅርንጫፍ ጽ /ቤት፣ በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ የቁጥጥር ስራዎች በበጀት አመቱ ሲሰሩ መቆየታቸው ዋና ዳይሬክተሯ ሄራን ገርባ አስረድተዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 15 Aug 2025 07:27:43 +0300
የጤና ሚኒስቴር 4.2 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው የህክምና መሣሪያዎች ለክልል እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች ድጋፍ አደረገ
___________

የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ ስርአትን ለማጠናከር የሚያስችል የህክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ጤና ሚኒስቴር ለክልል እና ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮዎች በዛሬው ዕለት አድርጓል።

የህክምና መሣሪያዎች የህክምና አገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል ከፍተኛ ድርሻ አላቸው ያሉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ የተደረገው ድጋፍ የጤና ተቋማት የህክምና መሣሪያዎች የረጅም ጊዜ ፍላጎትን የሚያሟላ መሆኑን ገልፀዋል።

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ በመቀጠልም የጤናው ዘርፍ ትልቁ ወጪ የህክምና መሣሪያዎች ግዢ መሆኑን በመግለፅ እያንዳንዱ ባለድርሻ አካላት የህክምና መገልገያ መሳሪያዎቹን በተገቢዉ መልኩ ጥቅም ላይ እንዲያዉሉ አሳስበዋል...More



Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 14 Aug 2025 21:34:07 +0300
በአገር በአቀፍ ደረጃ የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና እየተሰጠ ነው
_________

የብቃት ምዘና ፈተናው ከሁሉም የመንግሥትና የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች እየተሰጠ ነዉ፡፡

ጤና ሚኒስቴር በተለያዩ የጤና ሙያ መስኮች ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ በ17 የጤና ዘርፍ ት/ታቸውን ተከታትለው በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ 14,353 ባለሙያዎች በ31 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች (ማዕከካት) የብቃት ምዘና ፈተና እየወሰዱ ነው።

ከነሃሴ 7 - 9/2017 ዓ.ም ለሶስት ቀናት በሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተናው ከጤና ሚኒስቴር፣ ከክልል እና ከተለያዩ ዩኒቪርሲቲዎች የተውጣጡ ከ900 በላይ ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 14 Aug 2025 13:25:15 +0300
ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች የክትባት ተደራሽነትን የሚያሰፋው "ድራይቭ" ኢንሼቲቭ በሶማሌ ክልል ተጀመረ
_______

በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች ክትባትና ሌሎች የህክምና ግብዓቶችን ተደራሽነት ለማስፋት የተጀመረው DRIVE_ direct delivery of routine immunization and other PHC commodities for equity ኢንሼቲቭ በሶማሌ ክልል ተጀምሯል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የክትባት ተደራሽነት ዝቅተኛ በሆነባቸው አካባቢዎች ከሚጠቀሱ ምክንያቶች መካከል ከመንገድ መራቃቸውና በመኪና ለመድረስ አስቸጋሪ መሆናቸው ነው ያሉት በጤና ሚኒስቴር የክትባት አገልግሎት አስተባባሪ አቶ መልካሙ አያሌው ድራይቭ ኢንሼቲቭ ይህንን ችግር በመቅረፍ የክትባት ተደራሽነቱን እንደሚያሰፋ ያላቸውን ተስፋ ገልፀዋል።

70 በመቶ የክልሉ ነዋሪዎች አርብቶ አደሮች መሆናቸውን የጠቀሱት የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ም/ሃላፊ አቶ መሀሙድ መሀመድ በበኩላቸው ሞተር ሳይክሎቹ ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ የዳዋ፣ ሊበን፣ ኤረርና አፍደር ዞኖች ክትባት ለማድረስ ይጠቅማሉ ብለዋል። ጤና ሚኒስቴር፣ ዩኒሴፍና የስራ ፈጠራና ክህሎት ሚኒስቴር ላደረጉት የተቀናጀ ጥረትም አመስግነዋል በመድረኩ ወደ ስራ ለገቡት የሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች የምረቃ የምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 14 Aug 2025 08:40:18 +0300
በሀረር ከተማ ሲካሄድ የነበረዉ የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ቢሮ የጋራ ምክክር መድረክ የጤና ዘርፍ አገልግሎት እና የአስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ትግበራ ላይ ቀጣይ አቅጣጫን በማስቀመጥ ተጠናቋል።
__________

የጤና ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማት እና የክልል ጤና ቢሮዎች የስራ ሀላፊዎች በሀረር ከተማ በተካሄደዉ የምክክር መድረክ የጤና ዘርፍ አገልግሎት እና የአስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ትግበራ ላይ ውይይት ተደርጓል።

በመድረኩ የሪፎርሙ የዝግጅትና የትግበራ ምዕራፍ ስራዎች በተመለከተ በተሳታፊዎች ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን በቀጣይም በከፍተኛ ትኩረት እንዲፈጸም አቅጣጫ ተሰጥቷል።

ሪፎርሙን በጋራ፣ በመናበብና በሃላፊነት ተግባራዊ ማድረግ ያስፈልጋል ያሉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ የጤና ባለሙያዎች ጥያቄና ጥቅማ ጥቅም በተመለከተ የአፈጻጸም አቅጣጫ አስቀምጠዋል።

በመድረኩ በጤና ሚኒስቴር እና በክልል ጤና ቢሮዎች የጤና ባለሙያዎች ቅጥርን በተመለከተ በቀጣይ ሶስት አመታት በጤና ሚኒስቴር፣ ክልል ጤና ቢሮዎችና አጋር ድርጅቶች በ3 ምዕራፍ በጋራ ትብብር የምተገበር የመግባቢያ ሰነድ በመፈረም ተጠናቋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 13 Aug 2025 20:34:46 +0300
በአለርት ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የክረምት በጎፍቃድ አገልግሎት መረሀ-ግብር በይፋ ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለማህበረሰቡና ለተለያዩ ተቋማት ሰራተኞች ነፃ የጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

በዛሬዉ ዕለት ለኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ሰራተኞችና ለአካባቢው ማህበረሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች፣ ጠቅላላ ሐኪሞች፣ ነርሶችና ሌሎች የጤና ባለሞያዎችን ባካተተ የህክምና ቡድን ነጻ የጤና ምርመራና የህክምና አገልግሎት ሰቷል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 13 Aug 2025 20:28:05 +0300
የሃረሪ ክልል ህብረተሰብ ጤና ሪጅናል ላብራቶሪ ምረቃ መርሃግብር ተካሄደ
__________

የክልሉ መንግስት የጤና ተቋማትን በግብዓት የተሟሉ እንዲሆኑ እየሰራ እንደሚገኝ የገለፁት የሃረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፤ ክልላዊ ላብራቶሪው መመረቁ የጤና አገልግሎት ጥራት ለማረጋገጥ ጠቀሜታዉ የጎላ መሆኑን በመግለጽ የህብረተሰብ ጤናን አንድ እርምጃ ከፍ የሚያደርግ ነው ብለዋል።

ባለፉት አመታት አለም አቀፍ ደረጃን ያሟሉ 28 ላብራቶሪዎች መገንባታቸው መንግሥት ለዘርፉ የሰጠውን ትኩረት ማሳያ መሆኑን የገለፁት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ ላብራቶሪው ለክልሉ ብቻ ሳይሆን ለጎረቤት ክልሎች እና ሃገራትም ጭምር አገልግሎት እንደሚሰጥ ተናግረዋል።

የሪጅናል ላብራቶሪው ህንጻ የተገልጋይ ማቆያ፣ የናሙና መሰብሰቢያ፣ የባለሙያዎች ማረፊያ ፋሲሊቲዎችን ያሟላ ሲሆን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ሆነዉ የተገነባ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ ክልላዊ ላቦራቶሪዉ መጠናቀቅ ክትትልና ድጋፍ ላደረጉ አካላት እዉቅናና ምስጋና ተሰጥቷል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 13 Aug 2025 13:52:45 +0300
"ስፖርት በሽታ ከመከላከል ባለፈ እራሱን የቻለ ህክምና ነው" የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
__________

በሀረር ከተማ እየተካሄደ ባለዉ የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ቢሮዎች የምክክር መድረክ ተሳታፊዎች ከማህበረሰቡ ጋር በመሆን የማስ ስፖርት አካል ብቃት እንቅስቃሴ አካሂዷል።

የሀረሪ ክልል ፕሬዝዳንት ኦርዲን በድሪ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የጤና ሚኒስቴር አመራሮች እና የክልል ጤና ቢሮ ሃላፊዎች ከሐረር ከተማ ነዋሪዎች ጋር የአካል ብቃት ማስ ስፖርት የተሳተፉ ሲሆን፤ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና ጤናማ የአኗኗር ዘይቤዎች በሽታን ለመከላከል ያላቸውን ፋይዳ የሚያጎሉ መልእክቶች ተላልፈዋል።

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በመርሀ-ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለፁት ስፖርት ጤናማና አምራች ዜጎችን በመፍጠር ማህበራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ድርሻ አለው ብለዋል።

ስፖርት በሽታ ከመከላከል ባለፈ እራሱን የቻለ ህክምና መሆኑን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ በተለይም ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ አስፈላጊነትን አጽንኦት ሰጥተዋል።

የመድረኩ ተሳታፊዎች በሐረር ከተማ የተሰሠሩ የጽዱ ፕሮጀክት የከተማ ማስዋብ ስራዎችንም ጎብኘተዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 12 Aug 2025 13:28:21 +0300
በኤካ ኮቴቤ አጠቃለ‍ይ ሆስፒታል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጠዉ ነፃ የጤና ምርመራ እና ህክምና አገልግሎቶች ተጠናክረዉ ቀጥለዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 12 Aug 2025 13:27:46 +0300
የጤና ሚኒስቴር፣ እና የክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ የምክክር መድረክ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
___________

መድረኩ የተሰሩ ስራዎች አፈጻፀም የሚገመገሙበት እና ተግዳሮቶችን በመለየት የመፍትሄ አቅጣጫ የሚቀመጥበት መሆኑን የገለጹት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፤ 2017 በጤና ዘርፍ አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡበት እንዲሁም ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እንድንጠነክር ያደረጉ እና ልምድ የተገኘባቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡

2017 የጤና ፖሊሲዎችን ለመተግበር የሚያስችል የጤና አዋጅ የጸደቀበት መሆኑን ያስታወሱት ዶ/ር መቅደስ፤ በቀጣዩ አመት የሪፎርም ትግበራ ላይ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰራ አስረድተዋል፡፡

በመድረኩ የ2017 ዓ.ም ሪፖርት ለዉይይት የቀረበ ሲሆን የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል ጤና ቢሮ ሃላፊዎች እንዲሁም ተጠሪ ተቋማት እና የፌደራል የሆስፒታል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛል፡፡

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 12 Aug 2025 10:44:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sun, 10 Aug 2025 10:50:01 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 09 Aug 2025 18:38:47 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 09 Aug 2025 07:30:10 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 20:07:09 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 20:06:11 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 20:05:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 14:57:07 +0300
Подробнее
21.24 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 14:54:30 +0300
Подробнее
13.04 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 09:43:10 +0300
Подробнее
10.83 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 08 Aug 2025 09:43:05 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 07 Aug 2025 17:00:54 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 07 Aug 2025 09:25:55 +0300
የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎትን ከክረምት ባሻገር በሌሎች ወቅቶችም ማሥፋፋት ያስፈልጋል
_____________

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎትን ከክረምት ወቅት ባሻገር በሌሎች ወቅቶችም መተግበር እንደሚገበባየተናገሩት ከሮተሪ ኢትዮጵያ ልኡካን ጋር ባደረጉት ውይይት ነው።

ዶ/ር መቅደስ ሮተሪ ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋና አቅረበዋል፤ ወደፊትም በትብብር መሠረት በሚቻልበት መንገድ ዙርያ ተወያይተዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Thu, 07 Aug 2025 09:15:19 +0300
ሀገር አቀፍ ስር የሰደደ የኩላሊት ምርመራና ህክምና የስልጠና መመሪያ ወደ ትግበራ ገብቷል
_____________

መመሪያው በዋናነት በመጀመሪያ ጤና ክብካቤና በጠቅላላ ሆስፒታል ለሚያገለግሉ ጤና ባለሙያዎች የተዘጋጀ መሆኑን የጠቆሙት በጤና ሚኒስቴር የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሕይወት ሰሎሞን ባለድርሻ አካላት መመሪያውን እንዲጠቀሙበት ጥሪ አቅርበዋል።

የመመሪያው ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን ያደነቁት የኢትዮጵያ የኩላሊት ህመም ማህበር ፕሬዝዳንት ዶክተር ልሳነ ሰይፉ በበኩላቸው ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች አንዱ የሆነው ስር የሰደደ የኩላሊት በሽታ ትኩረት እንዲሰጠው ጠይቀዋል፡፡

በመድረኩ የተለያዩ ገለፃዎች ፓናል ውይይትና ስር የሰደደ ኩላሊት ታካሚ ምስክርነት የቀረበ ሲሆን መመሪያውን በማዘጋጀት ሂደት አስተዋጽኦ ላደረጉ ሰዎችና ተቋማትም የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበርክቷል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 06 Aug 2025 16:00:39 +0300
ከአንድ መቶ ሺ በላይ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነፃ የተሟላ የጤና ምክር፣ ምርመራና ህክምና የክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ተጀመረ
___________

“በጎ ፍቃደኝነት ለጤናማ ማህበረሰብ” በሚል መሪ ቃል የተሟላ ነፃ የጤና ምክር፣ ምርመራ እና ህክምና አገልግሎት በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ጊቢ ውስጥ የተጀመረ ሲሆን ፕሮግራሙ በዋናት ከፍለው መታክም የማይችሉ ከ100,000 በላይ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተደራሽ በማድረግ ተላላፊ እና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመለየትና አስፈላጊውን ድጋፍ ለመስጠት ያለመ ነው፡፡

በጎነትና ማገልገል የጤናው ዘርፍ አንዱ መሰረት እንደሆነ የገለጹት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በመደበኛነት የሚደረግ አጠቃላይ የጤና ምርመራና ህክምና በሽታዎችን አስቅድሞ በመለየት ማህረሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ከማስተማር ባለፈ በወቅቱ ምርመራ ባለማድረግ ለሚፈጠር ውስብስብ የጤና ችግር ዜጎች ለከፍተኛ ወጪ እንዳይዳረጉና ጤናቸው እንዳይታወክ በእጅጉ እንደሚያግዝ ገልጸዋል፡፡ በዚህ የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የገለጹት ክብርት ሚኒስትሯ አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎችንና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የግሉ የጤናው ዘርፍን አመስግነዋል...More


Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 06 Aug 2025 15:52:10 +0300
ስርዓተ ምግብ፤ ውጤታማና አምራች የሰው ሃይልን በማሳደግ፣ የጤና አጠባበቅ ወጪን በመቀነስና ጠንካራ ማህበረሰብን በማጎልበት ለኢኮኖሚ ልማት ዕድገት ወሳኝ ነዉ
____________

የምግብና ስርዓተ ምግብ እና የሰቆጣ ቃል ኪዳን የ2017 ዓ.ም ዓመታዊ የአፈፃፀም ምክክር መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነዉ።

በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በክልል ደረጃ "የቤተሰብ ብልፅግና ፓኬጅ" ተቀርፆ ወደ ተግባር መገባቱን ጠቅሰው እንደ ጤና ከተያዙ 5 የቤተሰብ ፓኬጆችም የስርዓተ ምግብ አንዱ መሆኑና በዚህም ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እየታዩ መሆኑን አስታውቀዋል።

በጤና ሚኒስቴር የስርዓተ ምግብ ማስተባበሪያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ህይወት ዳርሰኔ ስርዓተ ምግብ፤ ውጤታማና አምራች የሰው ሃይልን በማሳደግ፣ የጤና አጠባበቅ ወጪን በመቀነስና ጠንካራ ማህበረሰብን በማጎልበት ለኢኮኖሚ ልማት ዕድገት ወሳኝ መሆኑን ገልፀዋል።

መንግስት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የተለያዩ እርምጃዎችን መውሰዱንና ከእነዚህም ውስጥ እ.ኤ.አ በ2018 የፀደቀውን የምግብና ስርዓተ ምግብ ፓሊሲና የሰቆጣ ቃል ኪዳን የ15 ዓመት ፍኖተ-ካርታን ወ/ሮ ህይወት ለአብነት ጠቅሰዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 06 Aug 2025 07:49:24 +0300
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደር ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ሁለቱ ሃገራት በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል።
____________

ስብሰባው በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ ኢንቨስትመንት ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት የሁለትዮሽ ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኮረ ነበር። ዶ/ር መቅደስ በኢትዮጵያ እና በቼክ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን የረጅም ጊዜ ግንኙነት አንስተው፤ የጤና ሴክተር ኢንቨስትመንት መንግሥት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን አስረድተዋል።

አምባሳደር ኮሴክ ቼክ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያን የጤና ግቦች በመንግስት እና በግሉ ዘርፍ አጋርነት ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላት አረጋግጠዋል። በሚቀጥለው አመት የቼክ ባለሃብቶችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት በዘርፉ ያሉ እድሎችን እንደሚመለከቱ አምባሳደሩ ሀሳብ አቅርበዋል።

ጠንካራ የሁለትዮሽ አጋርነት፣ የበለጠ ትስስር፣ ብሩህ ተስፋ እና የጋራ ቁርጠኝነት በማሳየት ስብሰባው ተጠናቋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 05 Aug 2025 20:31:23 +0300
Подробнее
13.89 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 05 Aug 2025 20:31:22 +0300
Подробнее
14.84 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 05 Aug 2025 17:10:07 +0300
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_________

ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Nursing, Human Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia, Psychiatric Nursing, Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery, Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science and Physiotherapy ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 7 - 9/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦

(1) የፈተናው መርሃ-ግብር

- በ07/12/2017 ዓ.ም…… Pharmacy, Medical Laboratory Science, Dental Medicine, Pediatric and Child Health Nursing, Optometry and Surgical Nursing

- በ08/12/2017 ዓ.ም…… Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency and Critical Care Nursing and Physiotherapy

- በ09/12/2017 ዓ.ም…
… Medicine, Public Health, Anesthesia, Midwifery and Medical Radiology Technology, Environmental Health and Human Nutrition

ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 06/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

(2) በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

(3) ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

(4) በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረማችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋዋል፣

(5) ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እያሳሰብን:-

- ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን የፈተና ጣቢያዎች ዝርዝር መመልከት ይኖርባችኋል።

- ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡

- በፈተና ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በስልክ ቁጥር 0115186275/0115186276 መደወል የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
Подробнее
43.22 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 05 Aug 2025 17:10:04 +0300
Подробнее
12.84 k
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Mon, 04 Aug 2025 21:51:18 +0300
በመንግስት እና በግል ሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች የክረምት በጎ ፈቃድ የጤና አገልግሎት ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል
__________

የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎች በመንግስት እና በግል ሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች ተጠናክረው የቀጠሉ ሲሆን የደም ልገሳና ነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ ጤና ተቋማት፣ በትግራይ ክልል አክሱም ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እና ሌሎች ክልል እና ጤና ተቋማት የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ።

#ክረምትበጎፍቃድ2017

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sun, 03 Aug 2025 14:19:14 +0300
የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግቢ የችግኝ ተከላ እና የጋራ አካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሃ-ግብር አካሂደዋል፡፡
___________

በመርሃ-ግብሩ የተሳተፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ያለመቋረጥ የጋራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የመስራት ጥቅምን ያብራሩ ሲሆን፤ የጋራ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ አካል ነው ብለዋል፡፡

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሌሎችን ከመንከባከብ ባለፈ እራሳችንንም መንከባከብ አለብን ያሉት ዶ/ር መቅደስ፤ ለዚህም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ትልቅ ጥቅም አለው ብለዋል፡፡

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sun, 03 Aug 2025 11:55:05 +0300
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አካል የሆነዉ የህክምና መሳሪያዎችን በመጠገን አገልግሎት ላይ የማዋል ስራ ቀጥሏል
_________

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከባዮሜዲካል ምህንድስና እና ቴክኖሎጅስት የሙያ ማህበር ጋር በመተባበር የተበላሹ የህክምና መሳሪያዎችን መጠገን፣ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ እና መጠገን የማይችሉትን ከአገልግሎት ማስወጣት፣ ተከላ የሚያስፈልጋቸዉን መትከል፤ ለባለሙያዎች የስራ ላይ ስልጠና መስጠት፣ የህክምና መሳሪያዎች ጥገና ወርክሾፕ ማሟላት፤ የህክምና መሳሪያዎች የሚስጡት አገልግሎት ትክክለኝነት ማረጋገጥ(Performance Test)፣ ተገቢ የህክምና መሳሪያ መረጃ አያያዝ ግንዛቤ ማስጨበጥ፣ የህክምና ኦክሲጅን ማምረቻ ፕላንቶችን አካባቢ አረንጓዴ ማልበስ እና ማሳመር (Green medical oxygen plant backyard) ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል።

ባለፉት ሁለት ሳምንት ውስጥ 110 የህክምና መሳሪያዎች ታይተው 94 በተሳካ ሁኔታ ተጠግነው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፤ 5 አዲስ መሳሪያዎች ተተክለዋል፤ 14 መሳሪያዎች ትክክለኝነታቸው ተፈትሸዉ፤ ለ 2 መሳሪያዎች የመለዋወጫ ልየታ የተደረገላቸዉ ሲሆን ይሄዉ ስራ በክረምት በጎ ፍቃድ ተጠናክረዉ የሚቀጥል ይሆናል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 02 Aug 2025 20:05:24 +0300
"ቴክኖሎጂን በመጠቀም በነፃ ስልክ መስመር፤ በአጭር የፅሁፍ መልእክትና በቻት ቦት የጤና መረጃና ምክክር አገልግሎት መስጠት ለህብረተሰባችን ተጠቃሚነት አስተዋጽኦው የጎላ ነው" ዶ/ር መቅደስ ዳባ -የጤና ሚኒስትር
__________

የጤና ሚኒስቴር የ952 የጤና መረጃና ምክክር አገልግሎት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ በማዘመን እና መሰረተ ልማቱን በማስፋት አገልግሎቱን በአዲስ መልክ ጀምራል።

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንደተናገሩት 952 በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች፣ ድንገተኛ የጤና ስጋቶችን ጨምሮ ከ25 በላይ በሚሆኑ የጤና ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ አገልግሎቱ እየሰጠ እንደሚገኝ ጠቁመው አሁን ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በነፃ በስልክ መስመር፤ በአጭር የፅሁፍ መልእክትና በቻት ቦት የጤና መረጃና ምክክር አገልግሎት መስጠት ለህብረተሰባችን ተጠቃሚነት አስተዋጾው የጎላ ነው ብለዋል።

በፕሮግራሙ ላይ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የተገኙ ሲሆን አምባሳደር ማሲንጋ በዕለቱ በመገኘታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው ሀገራቸዉ የጤና መሠረተ ልማት ተደራሽነትና የጤና ስርዓቱን ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የሚሰሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 02 Aug 2025 20:03:28 +0300
የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎች በሀረሪ ክልል በተለያዩ የመንግስትና የግል ጤና ተቋማት በነጻ የጤና ምርመራ፣ በስፖርት፣ በፀደት፣ በቤት እድሳትና ሌሎች አገልግሎቶችን በመስጠት በይፋ ተጀምሯል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 02 Aug 2025 09:27:25 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 02 Aug 2025 09:21:33 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 02 Aug 2025 06:55:08 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 01 Aug 2025 14:39:44 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 30 Jul 2025 19:17:37 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 30 Jul 2025 19:15:07 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 30 Jul 2025 19:02:35 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 30 Jul 2025 18:59:51 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 30 Jul 2025 09:55:08 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Wed, 30 Jul 2025 01:15:17 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Tue, 29 Jul 2025 09:26:45 +0300
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Mon, 28 Jul 2025 03:55:57 +0300
የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሀፊ አሚና መሀመድ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
______
የተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ጸሀፊ አሚና መሀመድ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የጤና ሚኒስትር ዴአታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ አቀባበል አድርጎዉላቸዋል ።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Mon, 28 Jul 2025 03:54:59 +0300
የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ፣የኬኒያና የዛምቢያ የግብርና ሚኒስትሮች በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል::
______
የዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኩ ዶንግዩ እንዲሁም የኬኒያ ግብርና እና የእንስሳት ሀብት ሚኒስትር ሙታሂ ካግዌ እና የዛምቢያ ግብርና ሚኒስትር ሪዬብን አር ፊሪ ምቶሎ በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የሥርዓት ምግብ ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ለዓለም የእርሻና ምግብ ድርጅት ዋና ዳይሬክተር እንዲሁም ለኬኒያና ዛምቢያ ሚኒስትሮች የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሰሃርላ አብዱላሂ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Mon, 28 Jul 2025 03:53:54 +0300
ሁለተኛዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓተ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ መካሄዱ ብዙ ጠቀሜታ አለዉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ
_________
ሁለተኛዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓተ ጉባዔ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ መካሄዱ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለዉ የገለጹት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በ ጉባዔው ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት እና እኛም ደግሞ ወደ ተግባር የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ነዉ ብለዋል።

በፈረንጆቹ 2021 በተደረገው የመጀመሪያው ጉባዔ ላይ ተሳታፊ የነበረችው ኢትዮጵያ፤ የምግብ ሥርዓት ጉዳይን በዕቅድ ውስጥ በማስገባት ልትተገብራቸው ቃል ከገባችባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ መሆኑን የጠቀሱት ሚኒስትሯ በዚህም በሰቆጣ ቃልኪዳን ፕሮግራም የተገኙ ዉጤቶችን በማስፋት በአሁኑ ወቅት ከ340 በላይ ወረዳዎች እየተተገበረ መሆኑን ገልጸዋል። ምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ለጤና ትልቅ ፋይዳ አለው ያሉት ዶ/ር መቅደስ፤ በሥርዓተ ምግብ ውስጥ ያለፈ ትውልድ ጤናማ እና ምርታማ እንዲሁም ትልቅ ውጤት ማምጣት የሚችል ነው ብለዋል።

ነገ በይፋ በአዲስ አበባ የሚጀመረዉ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባዔ የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳዮችን በስፋት የሚዳስስ ትልቅ ጉባዔ ነዉ ያሉት ዶ/ር መቅደስ ከዚህ አንጻር ከሌሎች ሀገሮች የምንማርበት፣ እንዲሁም እኛም ደግሞ ከቃላት ወደ ትግበራ የተሸጋገርንበትን መንገድ ለሌሎች የምናሳይበት ትልቅ አቅም ይፈጥራል ብለዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Mon, 28 Jul 2025 03:53:18 +0300
የወላይታ ሶዶ ኦቶና ‎ሆስፒታል በአጭር ጊዜ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ጤና ሚኒስቴር ከክልል ጤና ብሮ: ከዩንቨርስቲ እንዲሁም ከመላው ማህበረሰብ ጋር በመሆን አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል-የጤና ሚኒስትር ደኤታ ፍሬሕይወት አበበ
________

ከጤና ሚኒስቴር የተወጣጣ ቡድን በወላይታ ሶዶ ከተማ ኦቶና ሆስፒታል ድንገተኛ የእሳት አደጋ ያደረሰውን ጉዳት በቦታዉ በመገኘት የተመለከተ ሲሆን ሆስፒታሉ ወደ ነበረበት ተመልሶ አገልግሎት መስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው በላድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል።

የጤና ሚንስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬሕይወት አበበ በሆስፒታሉ በደረሰዉ አደጋ የሰው ሕይወት እንዳይጠፋና ንብረት ለማትረፍ የአካባቢው ህብረተሰብና አመራሩ ላደረገው ጥረት በማመስገን አሁንም ቢሆን ጉዳት በልደረሰበት ክፍሎች ለይ አገልገሎት ሰይቁራጥ እያሰጣ ይገኛል ሆኖም ግን ሆስፒታሉን በሙሉ አቂም በአጭር ጊዜ ዉስጥ በተሟላ መልኩ አገልግሎት ለማስጀመር ጤና ሚኒስቴር ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን አስፈላጊዉን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 26 Jul 2025 19:52:50 +0300
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሆስፒታል የክረምት በጎ አድራጎት ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የደምልገሳ እና አረንጓዴ ልማት ስራዎች የተከናወኑ ሲሆን የነጻ የጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎትም እየተሰጠ ይገኛል። በተያያዘም የክረምት በጎ አድራጎት ሥራ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የደም ልገሳ መርሃግብር በማካሄድ ተጀምሯል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Sat, 26 Jul 2025 18:57:17 +0300
የህሙማንን ደህንነት ለማረጋገጥ በሀገር አቀፍ ደረጃ 24 ከግልና ከመንግስት የተውጣጡ ሆስፒታሎች ትግበራ ጀምረዋል።
__________

አለምአቀፍ የህሙማን ደህንነት የአቅም ግንባታና የአፈፃፀም ግምገማ የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣የአለም ጤና ድርጅት ተወካዮች የክልል ጤና ቢሮ ሀላፊዎች፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ትግበራ የጀመሩ ሆስፒታል ሀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተካሂዷል።

ኢትዮጵያን ጨምሮ 6 የአለም ጤና ድርጅት አባል ሀገራት በአለም አቀፍ የህሙማን ደህንነት ትብብር ታቅፈው በህሙማን ደህንነት ጉድለት ምክንያት የሚመጡ መከላከል የሚቻሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሰሩ መሆናቸውን የጠቀሱት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የህሙማን ደህንነት በጓዳ ብቻ የሚወራ ሳይሆን አለምአቀፍ መግባባት የተደረሰበት የህብረተሰብ የዕለት ተዕለት አጀንዳ መሆኑን ገልፀዋል።

በዓለም አቀፍ ደረጃ የሞትና የአካል ጉዳት መንስኤዎች ከሆኑት መካከል አንዱ የህሙማን ደህንነት ጉድለት መሆኑን ያብራሩት ወ/ሮ ሳህረላ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን ሀላፊነት እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል ።

የህሙማን ደህንነት ምርጫ ሳይሆን መሰረታዊ መብት መሆኑን የጠቆሙት በአለም ጤና ድርጅት የስትራቴጂክ ጤና ፖሊሲ እና ዕቅድ አስተባባሪ ዶክተር ቢጆይ ፒ ናምቢያር በበኩላቸው የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር ለህሙማን ደህንነት ያሳየውን ቁርጠኝነት አድንቀው በዓለም አቀፍ ደረጃ አበረታች ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም በተለይ መካከለኛና ዝቅተኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት ችግሩ ከፍተኛ መሆኑንና በቀጣይ ብዙ መስራት እንደሚጠበቅ አሳስበዋል።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopi
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 25 Jul 2025 18:36:39 +0300
በድሬደዋ አስተዳደር የክረምት የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት ማስጀመርያ መርሃ ግብር በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ተካሂዷል። የክረምት የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት አካል የሆኑት ነጻ የጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎት እንዲሁም የደም ልገሳ መርሃግብር እየተካሄደ ነዉ።

Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>
https://linkbaza.com/catalog/-1002268429219 Fri, 25 Jul 2025 14:09:47 +0300
በፋብሪካ የተቀነባበሩና በውስጣቸው ከፍተኛ ጨው፣ ስኳርና ቅባት ያላቸውን ምግቦች ለልጅዎ ባለመስጠት የልጅዎን ጤና ይጠብቁ!


Website: moh.gov.et
Facebook: Ministry of Health,Ethiopia
Twitter: x.com/fmohealth
YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia
Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia
Telegram: t.me/M0H_EThiopia
Подробнее
]]>