ሳይኖፒያ አስመጪና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቡናን ወደተለያዩ የአለማችን ሀገሮች ወደ ውጪ በመላክ ለትልልቅ የውሃ ስራዎች የሚሆኑ እና በፀሐይ ሀይል የሚሰሩ መሳሪያዎችን፣ ለቢሮ እና ለባንኮች የሚሆኑ የፈርኒቸር ዕቃዎችን ለኮንስትራክሽን ስራ የሚሆኑ የጥራት ማረጋገጫ መሳሪያዎችን እንዲሁም ለትምህርት ቤትና ለዩኒቨርስቲዎች ለቤተ ሙከራ የሚሆኑ መሳሪያዎችን የሚያስመጣ ድርጅት ነው።
የሚበጁ መፍትሄዎች!
Информация о канале обновлена 04.10.2022.