ينشر في هذا المجموعة كتب الرساائل كتب الكبائر من كتب السلف والخلف اهل السنة والجماعة
📎 t.me/Al_Furqan_pdf
Информация о канале обновлена 21.08.2025.
ينشر في هذا المجموعة كتب الرساائل كتب الكبائر من كتب السلف والخلف اهل السنة والجماعة
📎 t.me/Al_Furqan_pdf
شرح السنة للمزني.pdf
https://t.me/Al_Furqan_pdf/1115
لمحة عن الفرق الضالة
📝الشيخ الفوزان
የኪታቡ ስም ሉምሐ ዓን ፊርቀቲል ዷላ
📝የኪታቡ ፀሐፊ ሸይኽ ፈውዛን
🖌የኪታቡ ፀሐፊ⬇️
አቡ አነስ ዐብዱልኻሊቅ ቢን ሙሐመድ ቢን ሲናን አልዒማድ
https://t.me/Al_Furqan_pdf/1112
💥 ታሪካዊው ቀን ደረሰ!!
ሐምሌ 23 /11/17
👉ለታሪካዊው ፕሮጀክት የመጀመሪያው በር በእህቶቻችን ሊከፈት ነው!!
የፊታችን ዕሮብ ሐምሌ 23
⏰ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
🕌 በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አጠቃላይ እህቶቻችን በአካል ተገኝተው የሚሳተፉበት በዓይነቱ ትልቅ እና ልዩ የሆነ ታሪካዊ ለውጥ የሚጀመርበት የንቅናቄ መድረክ ተዘጋጅቷል።
👌በዚህ ፕሮግራም
አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ የምትገኙ የተከበራችሁ እህቶቻችንና እናቶቻችን ከየትኛውም ጉዳይ ለዚህ ፕሮግራም ቅድሚያ ሰጥታችሁ በአካል በመገኘት፦
✅ ዱንያችሁንና አኼራችሁን ከማሳመር በተጨማሪ ለኡመተል ኢስላም ቀጣይና ቀሪ በሚሆን ትልቅ ፕሮጀክት ላይ ታሪክ አጉልቶ የሚፅፈው አሻራችሁን ታሳርፉ ዘንድ
እናት አለም ፉርቃን የእናትነት ጥሪዋን ታስተላልፋለች!!
🗓ዕሮብ ሐምሌ 23 /11/17
⏰ከጠዋቱ 2:30
ሙሉ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ የምትገኙ እህቶቻችን በተጠቀሰው ቀን ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ ፉርቃን መስጂድ እንድትገኙ በድጋሚ አበክረን እናስታውሳለን!!
✅ጥሪው ያስተላለፈችው እናት ፉርቃን ናት ለእናት ጥሪ መልስ መስጠት ኺላፍ የሌለበት ዋጂብ ነው!!
⛔️አደለም አለመገኘት ማርፈድ በራሱ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
==============
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.