አባቶቻችን ያቆዩልን ጥበብ በመጠቀም የተለያዩ የባህል ሕክምና እና ተያያዥ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።
ስልክ 0985191013
Информация о канале обновлена 10.08.2025.
አባቶቻችን ያቆዩልን ጥበብ በመጠቀም የተለያዩ የባህል ሕክምና እና ተያያዥ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።
ስልክ 0985191013
የምንሰራው ጥበብ
============
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅርዕ
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
15. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
16.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ..... ወዘተ
17.ለውፍረት
18.ለቅጥነት
19.ለስልጣን መጨመርያ
20.ለጥላ ወጊ
21.ለህዝብ ፍቅር
22.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
23.ለቁማር
24.ደፋር ለመሆን
25. ህልም እንፈታለን
26. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
27.ለመካን
28.አይነ ጥላ ለማሥለቀቅ
29.መንፈሶችን ለማዘዝ
30. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
ስልክ 0953700721 ይደውሉ
ሌሊት አልጋ ላይ ለሚያሸና ክፉ ቁራኛ መንፈስ መፍትሔ❇️
👉የምሥሮች ሥር
👉የሰጎን እንቁላል ቅርፊቱ
እነዚህን ነገሮች አንድ ላይ በማቀላቀል ለወንድ ለ 40 ቀን ለሴት ለ 80 ቀን በማንኛውም ቆዳ ከትበው አንገታቸው ላይ ቢያስሩ!
⏩በህልም የሚያሸና ቁራኛ የዛር መንፈስ እና ዓይነ ጥላ ይወገዳል ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ከስር ባለዉ ስልክ ይደዉሉልኝ 0953700721
#ሰላም
#ጤና
#ፍቅር
#ኢትዮጵያ
ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችሁም ቤተሰብ እና ለሰው ልጅ በሙሉ እየተመኘሁ ዛሬም እንደተለመደው በጥያቄያችሁ መሰረት ስለ #ቡግር ማጥፍያ እንሆ!
#ኢትዮጵያ ታበፅሕ እደዊሃ ለእግዚአብሔ!
✔ብጉር እንዴት ይከሰታል?
የተለያየ የብጉር አይነቶች አሉ በጣም የተለመደው ግን በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚከሰተው ነው። ለአቅመ አዳም እና ሄዋን ስንደርስ የሆርሞናችን መጠን ይጨምራል በተለይ ቴስቴስትሮን። ይህ የሆርሞን ለውጥ የቆዳችን ዕጢ ብዙ ዘይት(ሴበም) እንዲያመርት ያደርገዋል። በቆዳችን ቀዳዳ የሚወጣው ዘይት ዋናው ጥቅሙ ቆዳችን ጤናማ ወዝ እንዲኖረው ማድረግ ነው። ብጉር የሚጀምረው ዘይት ከሞቱ የቆዳ ሴሎች ጋር ይቀላቀልና የቆዳችንን ቀዳዳ ይዘጉታል በዚህ ውህደት ውስጥ ባክቴሪያ ያገባና ያድጋል። ይህ ውህድ ከጐን ወዳለው የቆዳ ስጋ በማፈትለክ እብጠት፣ መቅላት እና መግል ይፈጥራል።
#የሚከተሉት ብጉርን የሚያባብሱ ሁኔታዎች ናቸው፦
※ ቆዳን የሚፈገፍጉ/የሚፈትጉ ነገሮች ለምሳሌ፦ ቀበቶ፣ ታይት፣ ሄልመንት፣ እጅ ላይ የሚታሰሩ ነገሮችና የመሳሰሉትን መጠቀም።
※ የፀጉርና ቆዳ መጠበቂያ ውጤቶች በተለይ በውስጣቸው የምያሳክክ ንጥረ ነገር የያዙ
※ ፊትዎን ዘወትር/በተደጋጋሚ መታጠብ እና ፊትዎን ሲታጠቡ በጣም ማሸት።
※ ሸካራ ሳሙና መጠቀም እና በጣም የሞቀ ውሃ መጠቀም እንዲባባስ ያደርገዋል።
※ ጭንቀት ሲኖር
※ ፊትን በተደጋጋሚ መንካት
※ ላብ በብዛት ሲያልበን
※ በፊት ላይ በዛ ያለ ፀጉር መኖር የፊት ቆዳ ዘይት/ቅባት እንዲኖረው ያደርጋል።
※ አንዳንድ መድሃኒቶች መውሰድ
※ በዘይት እና ኬሚካል ማምረቻዎች አካባቢ መስራት
※ አትሌቶችና ሰውነታቸውን የሚገነቡ ስፓርተኞች ስቴሮይድ ስለሚወስድ በብጉር የመጠቃት ዕድል አላቸው።
✔ የብጉር መከላከያ መንገዶች
ብጉርን መከላከል አይቻልም ነገር ግን እንዳይባባስ የሚወሰድ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች አሉ ከነዚህም መካከል፦
※ በዝግታ ወይም በጣም ሳይሹ መታጠብ ለቆዳዎ ጤንነት አስፈላጊ ነው። በጣም ማሸት፣ መጥረግ፣ መፈተግ ወይም መፈግፈግ ተገቢ አይደለም።
※ በጣም እንዳያልብዎ መጠንቀቅ። ላብ እንዲያልበን የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎች ካደረግን በኋላ ወዲያው መታጠብ።
※ ፀጉርዎ ቅባት ካለው ወይም ከበዛበት መታጠብ።
※ አንዳንድ የፀጉር መንከባከቢያ ምርቶችን መጠቀም ማቆም ለምሳሌ፦ ጄል፣ ክሬምና የመሳሰሉት
※ ፊትዎን ቶሎ ቶሎ ከመንካት መቆጠብ
※ ለስላሳ የኮተን ልብሶችን መጠቀም በተለይ ከቆዳ ጋር ንክኪ ያላቸው።
※ ከቅባት እና ኬሚካል ጋር ያለዎትን ግንኙነት መቀነስ/ማቆም ለምሳሌ ፔትሮሊየም።
#የቆየ ብጉርንም ጭምር መፍትሔ
#ነጭ ሽንኩርት ተልጦ ተፈጭቶ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ!
#የዝግባ ፍሬ ተፈልቅቆ ቅባቱን አውጥተው ፈጭተው ግማሽ የሾርባ ማንኪያ
#ሁለቱም ውህድ በአንድ ሎሚ ውኃ አሽቶ ፊት ታጥቦ መቀባት ከዛ በኃላ ከ 3 ሰዓት በኃላ መታጠብ
የቆየ ከሆነ አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንት ይጠቀሙ
ብዙም ካልቆየ ከሳምንት እስከ ሁለት ሳምንት ይጠቀሙ ይድናል።
የዝግባ ፍሬ ካላገኙ በሁለቱም ብቻ ማድረግ ይችላል።
ሽንኩርቱ ተፈጭቶ በሎሚ ውኃ ታሽቶም መተቀም ይችላል።
ለበለጠ መረጃ 0953700721 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏
ለዛሬ
ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ
ለጠላት
=> ከጠላት የተደረገ መፍቻ
=> ቅድሞ ለመከላከል
=> ግርማ ሞገስ
ለኣይነ ጥላ
ለወሲብ ችግሮች
ለትምህርት
ለመስተፋቅር =>የወንድና የሴት
=>ኣጠቃላይ
ለስራ =>ለንግድ
=> ለእርሻ
=> ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ
ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን
=> የእጀ ሰብ
መልካሙን ኣየተመኘችው
ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን
ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ
እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ
በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ
እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ነው
፡፡፡በስልክ 0953700721 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
🙏 የባህል ህክምና ይፈልጋሉ እንግዲያውስ፦
✍ መርጌታ ላቀው ባህላዊ መዳህኒት ቀማሚና ህክምና አገልግሎት ሰጭ አሉልዎት ይደውሉ ያማክሩ።
🇪🇹 📞 0953700721
የምሰጣቸው አገልግሎቶች በትንሹ ለመጥቀስ ያህል፦
✍️-ለገበያ
✍️-ለሎተሪ
✍️-ለእቁብ
✍- ለስልጣን ለሹመት
✍- ለማነኛውም ገበያ መሳቢያ
✍-ለመፍትሄ ሃብት
✍- ለመስተፋቅር
✍- ለወሲብ ስንፈት
✍- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው
#ማሳሰቢያ_የእጅ_ክፍያ_ከስራ_በኋላ_መሆኑን_እናሳስባለን::
በዚህ ጊዜ ብዙ የሚያስጨንቃቹሁ ነገር አለ በጥበብ ግን የማይፈታ ችግር የማይሰበር እንጨት የማይፈታ ብሎን የማይታረስ መሬት የማይመነጠር ጫካ የሜይቆፈር መሬት የማይጠፋ ድህንት የለም እኔን በእነዚህ ጉዳዮች ማማከር ትችላላቹሁ
1. በትዳር ጉዳይ
2. በድህነት መማቀቅ
3. በዐይነ ጥላ
4.በትምህርት ጉዳይ
5.የምትጨነቁ ድብርት ውስጥ ያላቹሁ
6.የማይሳካላቹሁ ረዥም ዐመት ተመሳሳይ ኑሮ የምትኖሩ
7.ምንም ገበያ የሌላቹሁ የንግድ ቦታ
ከፍታቹሁ
8. በፍቅረኛ ዕጦት
9. በብር ዕጦት
10.ጉዳዮች የማይፈፀምላቹሁ የሚከሽፍባቹሁ
ከንቱ ህይዎት እየመራቹህ ያላችሁ
ተስፋ የቆረጣችሁ
ፈፅሞ የገቢ ምንጭ የሌላችሁ
በህይወታችሁ ደስተኛ ያልሆናችሁ
መፈጠራችሁን እየጠላችሁ ያላችሁ
ብቸኝነት የሚሰማችሁ
እጅግ ድህነት ዉስጥ ያላችሁ
የተከዳችሁ ወዘተ.....
ከፈጣሪጋ ሆነን ችግሩን እንፈታዋለን
አናግሩኝ
ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉ
ለበለጠ መርጃ 0953700721 ብለው በስራ ስያት ይደውሉ
{ጥበብ}
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.