St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
Информация о канале обновлена 06.10.2025.
St. Paul's is a leading public hospital and medical college in Addis Ababa, Ethiopia.
እንኳን ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2018 nagaan geessan!
የቃለ መጠይቁፈተና መርሐ ግብር የሚካሄድበት ቦታ፡ ሲሞሌሽን ላብ ነው፡፡
ማስታወቂያ
በኮሌጃችን የሕክምና ትምህርት አመልክታችሁ የመግቢያ የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ አመልካቾች ውጠታችሁን ከከኮሌጁ ድረ ገጽ ማየት የምትችሉ መሆኑንን እንገልጻለን፡፡
https://sphmmc.edu.et/2025/10/03/interview-announcement-for-school-of-medicine-applicants/
የመግቢያ ፈተናውን ያለፋችሁ በሙሉ ቀጣዩ የቃለ መጠይቅ ፈተና መርሐግብር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡
1. የስማችሁ መጀመሪያ ፊደል በእንግሊዘኛ ፊደል ከ̦ A- L የሚጀምር መስከረም 26 ቀን 2018 ጠዋት ከ፡2:30-6፡00 ይሆናል፡፡
2. የስማችሁ መጀመሪያ ፊደል በእንግሊዘኛ ፊደል ከ̦ M- Z የሚጀምር መስከረም 26 ቀን 2018 ከሰዓት ከ8:00-10:30 ይሆናል፡፡
ስለዚህ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ
ከልዩ ድጋፍ ከሚሹ ክልል ወይም ዞን ያመለከታችሁ ውድድሩ በክልላችሁ ወይም በዞናችሁ ውስጥ ካአመለከቱት ጋር መሆኑን እናሳስባለን፡፡
St. Paul’s Staff Cafeteria Opens
H.E. Dr. Mekdes Daba, Minister of Health, inaugurated St. Paul’s first modern staff cafeteria today, joined by her State Ministers.
Provost Dr. Muluken Tesfaye said the well-designed, modern facility will serve the entire college community, accommodating over 250 staff at once at fair prices.
Announcement for Under graduate Medical Student Applicants Entrance Exam at AAU
በኮሌጃችንየህክምና ትምህርት (Medicine) ለመማር ተመዝግባችሁ ነገ መስከረም 22/ 2018 ዓ.ም ፈተና የምትወስዱ ዝርዝራችሁን በትላንትናው ዕለት ባሳወቅነው መሰረት የመፈተኛ ዩዘር ኔማችሁን (User Name) እና የመፈተኛ ክፍል ከኮሌጁ ዌብ ሳይት የምታገኙ መሆኑን እንሳስባለን፡፡
በተጨማሪ ዝርዘራችሁን የአዲስ አበባ ቴስትንግሴንተር (Testing Center-AAU telegram) ላይ ማየት ትችላለች
ለመፈተን እራሳችሁን የሚገልፅ (ፓስፖርት ወይም የቀበሌ መታወቀያ ወይም ፋይዳ) ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
Please Click this link https://sphmmc.edu.et/2025/10/01/announcement-for-under-graduate-medical-student-applicants-entrance-exam-at-aau/
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.