This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok.
My YouTube channel: @bighabesha
ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል።
You can talk to me here👉 @bighabesha
Информация о канале обновлена 04.10.2025.
This is the official telegram channel of @bighabesha from Tiktok.
My YouTube channel: @bighabesha
ማንኛውም አይነት ቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎች፣ ቲፖች፣ ትምህርታዊ መጽሃፍትና ዶክመንተሪዎች ይለቀቁበታል።
You can talk to me here👉 @bighabesha
የተለያዩ ፊልሞችንና ዶክመንተሪዎችን በOnline በማስተላለፍ የሚታወቀው ድርጅት Netflix ሰሞኑን ከፍተኛ ኪሳራ እየገጠመው ይገኛል።
ከአለማችን ባለሃብቶች መካከል በግንባር ቀደትነት የሚጠቀሰው ኤለን መስክ ተከታዮቹ ይህንን የፊልም ድርጅት መጠቀም እንዲያቆሙ በX አካውንቱ ከቀሰቀሰ ጀምሮ ብዙ ሰብስክራይበሮች ከድርጅቱ ጋር የነበራቸውን ደንበኝት አቋርጠዋል።
ኤለን መስክ ይህን ያደረገበት ምክንያት ኔትፍሊክስ ሆን ብሎ በህፃናት ፊልሞች ላይ የግብረሰዶማውያን ይዘት ያላቸው ሃሳቦች ያስተላልፋል በማለት ነው።
ሰሞኑን እየታየ ያለው Dead End: Paranormal Park የተሰኘው Animation ፊልም ዋና character ጾታውን ከሴት ወደ ወንድ ቀይሮ በቤተሰቡ ተቀባይነት ሲያጣ የሚያሳይ ሲሆን በዚ ፊልም ምክንያት ብዙዎቹ ተቆጥተው በኤለን መስክ ቀስቃሽነት የኔትፍሊክስ ሰብስክሪፕሽናቸውን አቋርጠዋል።
በGoogle Trends ላይም "Cancel Netflix" የሚለው ሃረግ በብዛት search እንደተደረገ ያሳያል።
በዚህም ምክንያት የNetflix share በ2 ቀን ብቻ በ2.3% ዝቅ ብሏል።
⚠️በዚህ አጋጣሚ የቻናላችን ቤተሰቦች ህፃናት ልጆች ወይም እህትና ወንድሞች ካሏችሁ የሚያዩትን ፊልምም ሆነ ሙዚቃ ምንነቱን በደምብ አጣሩ።
👉ሀላፊነት እንዳለባችሁ አትርሱ!!
©️@bighabesha_softwares
በመጀመሪያ ይህንን ሊንክ በመንካት የጎግል authenticator መተግበሪያን ማውረድ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.authenticator2
⚫በመቀጠልም TikTok አካውንታችን ላይ በመግባት እና ሶስት ነጥብጣቡን በመንካት Settings and privacies ከዚያም Security & Permissions
⚫2-step Verification የሚለውን ስንመርጥ Authenticator የሚል አማራጭ እናገኛለን። copy key የሚለውን በመንካት ሊንኩን copy ማድረግ።
⚫ወደ google Authenticator በመሄድ add የሚለውን መንካትና enter a setup key የሚለውን መምረጥ።
⚫code name የሚለውን tiktok ማለት ትችላላችሁ your kay የሚለው ላይ ደግሞ ከ tiktok copy ያደረጋችሁትን key paste ማድረግ። type of key የሚለውን ደግሞ time based አድርጉት።
⚫በዚህ ጊዜ Google Authenticator በየ30 ሰከንዱ የሚለዋወጥ code generate ማድረግ ይጀምራል። ከዚያም TikTok ላይ Next የሚለውን button መንካት Authenticator generate ያደርገውን code ማስገባት።
ይህን በትክክል ካደረጋችሁ TikTok አካውንታችሁና Authenticator app በትክክል connect ሆኗል ማለት ነው።
ይህም አካውንታችሁ ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ሊያደርገው ይችላል።
©bighabesha_softwares
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.