Описание группового чата ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ @ortodoxtewahdo2127
እንኳን ደና መጣችሁ
“ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።”
— ማቴዎስ 18፥20
የተለያዩ መንፈሳዊ ጥያቄና መልሶችን፣
ኪነ ጥበብ፣ ዝክረ ቅዱሳን፣ኦርቶዶክሳዊ አስተምሮዎች፣ የእመቤታችን ታሪክ
እና ዝማሬዎችን እያነሳሳን እናመሰግናለን እንወያያለን
ሁላችሁም ተሳታፊ እንድትሆኑ
እናም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ልጆችን አድ እንድታረጉ
በእግዚአብሔር ሰም እንጠይቃለን
Информация о группе обновлена 17.06.2025.