የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት
ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን
አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin
እናመሰግናለን
Информация о канале обновлена 20.11.2025.
የየበዓላቱ ስርአተ #ዋዜማ ፤ #ማኅሌት ፤ #ወረብ ከ፯ ቀናት በፊት እንዲሁም የየሳምንቱ መዝሙራት እና ምስባክ በጽሑፍ እና በድምጽ የሚቀርቡበት ቻናል ነው
#ሁሉም_ነገር_ስለ_ማኅሌት
ለማስታወቂያ እና ለማንኛውም ጥያቄ ከፈለጉን
አለን በዚህ ያናግሩን 👉 @Yaredawi_admin
እናመሰግናለን
የኅዳር 12 ሚካኤል ወረብ በድምጽ ከፈለጉ
ይችን ጫን 👉 ወረብ ዘሚካኤል
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
ስርዓተ ዋዜማ ዘሕዳር ቅድስት ሐና
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሃሌ ሉያ ሐዳሳተ ሰማይ ወሐዳሳት ምድር፤ኪያሃ ነኃሥሥ ኩልነ፤ነያ ብእሲት ፈራሂትእግዚአብሔር፤አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
አመላለስ፦
አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ/2/
አክሊለ ተቀጺላ ታንሶሱ /4/
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ለእግዚአብሔር ምድር በምልዐ፦
ተፈፀመ ሐና በወለትኪ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ ተፈፀመ ሐና በወለትኪ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
እግዚአብሔር ነግሠ፦
ደናግል እማንቱ አፍቀራከ ወተለዋ ድኅሬከ እንዘ ይብላከ እግዚኦ አርኅወነ ንባዕ ታዕካ መንግሥተ ሰማያት
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ይትባረክ፦
ዘያነብራ ለመካን ውስተ ቤቱ ወያተፌሥሓ ለእመ ውሉድ
@EOTCmahlet
@EOTCmahlet
ሰላም
አንጺሖ ስጋሃ ኀደረ ለዕሌሃ ወተወልደ እምኔሃ ፍሰሃ እምሥርወ እሴይ እምዘርዓ ዳዊት እምዘመ ለካህናት እንተ ሠረፀት ለህይወት ሰላማዊ ጽርሕ ንጽሕት ደብተራ ፍጽምት እህቶሙ ለመላእክት
🇪🇹👇👇👇👇👇👇🇪🇹
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
👉@EOTCmahlet👈
🇪🇹👆👆👆👆👆👆🇪🇹
@EOTCmahlet
# Join & share
አዲስ አበባ ላላችሁ የኮተቤ መካነ ቅዱሳን የቤት ቀለም ነው
ሥርዓተ ማሕሌት ዘኅዳር ቅድስት ሐና
(ዘኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና)
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማሕሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ወኢትሚጥ ገጸከ እምኔየ፡ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምዕ ዕዝነከ ኀቤየ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ አመ ዕለተ እጼውዐከ ፍጡነ ስምዓኒ፡ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፡ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፡ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፡ ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፡ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፡ በአሐቲ ቃል።
ነግሥ (መልክዐ ሥላሴ)፦
ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
ዚቅ፦
ተፈጸመ ሐና በወለትኪ፤ ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ፤ ተፈጸመ ሐና በወለትኪ ።
ወረብ፦
ተፈጸመ ሐና በወለትኪ ተፈጸመ ሐና፤
ተስፋ ቅዱሳን አበውኪ አበውኪ ተስፋ ቅዱሳን።
ነግሥ፦
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤
ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤
መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤
ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤
እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ።
ዚቅ፦
ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም ዘወለድክምዋ ለማርያም፤ ቤዛዊተ ኵሉ ዓለም።
ወረብ፦
ሰአሉ ለነ ሰአሉ ለነ ሐና ወኢያቄም፤
ዘወለድክምዋ ለማርያም ቤዛዊተ ኵሉ ዓለም።
መልክዐ ሐና፦
በስመ እግዚአብሔር ዘይቤ እግዚአብሔር አነ፤
ማእከለ ጽልመት ጽፉቅ ጊዜ ፈጠረ ብርሃነ፤
ናሁ ወጠንኩ እንዘ እቄድስ አሚነ፤
ከመ እንብብ እስከ ፍጻሜ ዘውዳሴኪ ድርሳነ፤
ጸግውኒ ሐና ሐዲሰ ልሳነ።
ወረብ፦
ከመ እንብብ እስከ ፍጻሜ ዘውዳሴኪ ድርሳነ፤
ጸግውኒ ሐና ሐዲሰ ልሳነ።
ዚቅ፦
ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ፤ ከመ አእምር ዘእነብብ፤ ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ፤ ክሥት ሊተ እግዚኦ፤ ከመ አእምር ሕጋ ለሐና፤ ኵሉ ዘጌሠ ወመጽአ ኀቤሃ ኢይጻሙ፤ እስመ መፍቀሪተ ነግድ።
ወረብ፦
እግዚአብሔር የሀበኒ ልሳነ ጥበብ ጥበብ ቃልየ አጽምዕ እግዚኦ፤
እግዚኦ ክሥት ሊተ ሕጋ ለሐና ኵሉ ዘጌሠ ኀቤሃ ኢይጻሙ።
መልክዐ ሐና፦
ሰላም ለቀራንብትኪ ከመ ክንፈ ኪሩብ ዘመልዕልት፤
እለ ይጼልላ ወትረ ብንተ ክልዔሆን አዕይንት፤
ሐና ታቦት ዘውስቴትኪ ኦሪት፤
ውቱረ ይከድኑኪ በወርቀ እንታክቲ ሥርዓት፤
አሮን ወደቂቁ ኅሩያን ካህናት።
ወረብ፦
ታቦት ታቦት ሐና ዘውስቴትኪ ኦሪት፤
ውቱረ ይከድኑኪ ካህናት አሮን ወሙሴ ወደቂቁ ኅሩያን ካህናት።
ዚቅ፦
እምድኅረ ካልዕ መንጦላዕተ ደመና፤ ደብተራ ይብልዋ ቅድስተ ቅዱሳን እንተ ውስቴታ ኦሪት፤ ይከድንዋ በወርቅ ውቱረ፤ ወውስቴታ መሶበ ወርቅ እንተ መና፤ በትረ አሮን እንተ ሠረጸት።
ወረብ፦
እምድኅረ ካልዕ መንጦላዕተ ደመና ቅድስተ ቅዱሳን ይብልዋ፤
ወታቦትኒ ታቦት እንተ ውስቴታ ይከድንዋ በወርቅ ውቱረ።
መልክዐ ሐና፦
ሰላም ለአፉኪ አፈ መንፈስ ቅዱስ ሕያው፤
እንተ እምኔሁ ይውኅዝ ፀቃውዐ ትንቢት ቅድው፤
ሐና ኅሪት ወለተ ኅሩያን አበው፤
በወርኅኪ ወርኀ መፀው ውስተ አድባር ወበድው፤
ዔሉ ከመ ዖፍ ሕዝብኪ አኃው።
ዚቅ፦
ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍርኪ ሀሊብ ወመዓር እምታሕተ ልሳንኪ፤ ወይቤላ ንዒ ንሑር ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን።
ወረብ፦
ሀሊብ ወመዓር እምታሕተ ልሳንኪ ይውኅዝ እምታሕተ ልሳንኪ፤
ወይቤላ ንዒ ንሑር ኀበ ደብረ ከርቤ ውስተ አውግረ ስኂን።
መልክዐ ሐና፦
ሰላም ለአእጋርኪ እለ ኮና መጽንዔ፤
ለመልክዐ ሥጋኪ ኵሉ ዘንጼውዕ ጊዜ ጽዋዔ፤
ተዝካረ ዚአኪ ሐና ዘይገብር ቅድመ ጉባዔ፤
ይረክብ ተስፋ ሕይወት አመ ይከውን ትንሣኤ፤
ወልብሰ ዘይሁብ አሐደ እምክልዔ።
ዚቅ፦
በመንግሥተ ሰማያት ይነግሥ ምስሌኪ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረኪ ወጸውዐ ስመኪ እንዘ ይብል አምላክ ተካየደኪ በእንተዝ ንሥኢ ለሕዝብኪ ሐና እምነ ዐሥራተ በኪዳንኪ።
ወረብ፦
በመንግሥተ ሰማያት ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ ዘገብረ ተዝካረኪ፤
እንዘ ይብል ወጸውዐ ስመኪ እንዘ ይብል።
መልክዐ ሐና፦
ሰላም ለፀአተ ነፍስኪ እምህላዌ ሥጋ ተዋሕዶታ፤
ኀበ ተስፋ ሕይወት ተሠርዐ ወተደለወ በበጾታ፤
ሊተ ሐና ለነፍስየ አመ ፀአታ፤
አስተዳልዊ አስበ ዚአየ ከመ ታስተዳሉ ማርታ፣
ማዕደ ፈቃድ ለክርስቶስ በቤታ።
ወረብ፦
ኀበ ምድረ ሕይወት ተሠርዐ ኀበ ምድረ ሕይወት ተሠርዐ አስተዳልዊ ሕይወታ፤
ሊተ ሐና ለነፍስየ አመ ፀአታ።
ዚቅ፦
ለዛቲ ብእሲት ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግዐዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኵሉ ምድር።
ወረብ፦
ለዛቲ ሐና ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤
ወአግዐዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት።
መልክዐ ውዳሴ፦
ሰላም ለኪ እንዘ ንሰግድ ንብለኪ፤
ማርያም እምነ ናስተበቍዐኪ፤
እምአርዌ ነአዊ ተማሕፀነ ብኪ፤
በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ፤
ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ።
ወረብ፦
በእንተ ሐና እምኪ በእንተ ሐና እምኪ ወኢያቄም አቡኪ፤
ማኅበረነ ዮም ድንግል ባርኪ ድንግል።
ምልጣን፦
እስመ ለኪ ሐና፤ ተርኅወ ገነት፤ ወተተክለ ዕፀ ሕይወት በሰማያት፤ ኀበ ማየ ዕረፍት፤ ውስተ ገነተ ትፍሥሕት፤ ህየ የኃድራ ነፍሳቲሆሙ ለጻድቃን።
ወረብ ዘአንገርጋሪ ፦
እስመ ለኪ ሐና ተርኅወ ገነት ወተተክለ ዕፀ ሕይወት በሰማያት፤
ኀበ ማየ ዕረፍት ውስተ ገነተ ትፍሥሕት ህየ የኀድራ ነፍሳቲሆሙ ለጻድቃን።
እስመ ለዓለም፦
ለዛቲ ብእሲት ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤ ወአግዐዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ፤ እሞት ውስተ ሕይወት፤ ወረሰየ ይዝክሩ ስማ ውስተ ኵሉ ምድር።
ወረብ ዘእስመ ለዓለም፦
ለዛቲ ብእሲት ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ላዕሌሃ ሠረቀ፤
ወአግዐዛ እምእኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት።
(ዓዲ) ወረብ ዘእስመ ለዓለም፦
ለዛቲ ብእሲት ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ጸጋሁ ለአብ፤
ወአግዐዛ እሞት ውስተ ሕይወት ወአግዐዛ እሞት ውስተ ሕይወት።
✝️በየቀኑ ቅኔ ነገራ
✝️በየቀኑ ቅጸላ
✝️ ቅኔ ዘረፋ
✝️ አገባብና ግስ ቅጸላ አለ።
ከእሑድ እስከ እሑድ ት/ት አይቋረጥበትም።
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.