Описание группового чата MeQrez General Hospital/መቅረዝ አጠቃላይ ሆስፒታል @MeQrezGH
ርዕይ
ለጥራት የሚተጋ በተገልጋዮች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ያለው እና እጅግ ተመራጭ የጤና እንክብካቤ ሰጪ መሆን
ተልዕኮ
በፍቅር የሚንከባከቡ ባለሙያዎችንና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም በማኅበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያለው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የጤና አገልግሎት መስጠት
ፍቅር እና ሙያዊ አክብሮት የተሞላበት የላቀ እንክብካቤ!
Телеграм группа MeQrez General Hospital/መቅረዝ አጠቃላይ ሆስፒታል @MeQrezGH добавлена на наш сайт
01.06.2023
Информация о группе обновлена 17.06.2025.
Информация о группе обновлена 17.06.2025.