በአዲስ አበባ ከሲ ኤም ሲ ሚካኤል አጠገብ አያት አክስዮን ማህበር እያስገነባው በሚገኘው በ140,000 ካሬ ይዞታ ላይ ባረፈው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ለሽያጭ ካቀረብናቸው የመኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ በመንደሩ ውስጥ እየተገነባ በሚገኘው በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና እጅግ ግዙፉ የገበያ ማዕከል (Mall) ውስጥ ለንግድና ለቢሮ የሚሆኑ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከከፍተኛ ቅናሽ ጋር አቀረብንልዎ!!!
Информация о канале обновлена 10.04.2023.