It is the official telegram channel of Debre Tabor University Registrar and Alumni Directorate.
Информация о канале обновлена 19.11.2025.
It is the official telegram channel of Debre Tabor University Registrar and Alumni Directorate.
👆 ትኩረቱን ግብርና ላይ ለአደረገው ለ26ኛው ዙር የጥበብ መርሃ ግብር በነጻ ተጋብዛችኋል።
.........ማስታዎቂያ.......
ከአንደኛ አመት ተማሪዎች ጋር ኮርስ Add or Drop የምታደርጉ የመደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚደረገው ጥቅምት 26-27 /2017 ዓ.ም መሆኑን እያሳወቅን ኮርሱን Add የምታደርጉበትን ሴክሽን ቀድማችሁ ወስናችሁ ከፎርሙ ላይ መሙላት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ምዝባው የሚጠናቀቀው ከሞላችሁት ፎርሞ ላይ የዲፓርትመንት እና የሬጅስትራር ማህተም ሲደረግላችሁ መሆኑን እናስታውሳለን።
ገቢዎች ሚኒስቴር በቁጥር 32/138/17 በቀን 10/07/2017 ዓ.ም በጻፈው ደብዳቤ ሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የድጂታል መታወቂያ (ፋይዳ ቁጥር) ምዝገባ በማከናወን በክልል እና ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በአካል ቀርበው የወጪ መጋራት ግዴታቸውን ለመወጣት የሚስችላቸውን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) እንዲያወጡ አሳዉቋል፡፡
በመሆኑም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ያላወጣችሁ መደበኛ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ደብረታቦር ከተማ በሚገኘው ገቢዎች መስሪያ ቤት በአካል ቀርባችሁ እንድታወጡ እናሳውቃለን፡፡
በተጨማሪም ተመራቂ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) የወጪ መጋራት ውል ሰነድ ማስረጃ ላይ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራቸሁ መካትት ስላለበት ከወዲሁ ማውጣት እንደሚጠበቅባችሁና ድጋሚ የወጪ መጋራት ውል ሰነድ ማስረጃ የምትሞሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስለዚህ ሁሉም ተማሪ እስከ ህዳር 15/2018 ዓ.ም ድረስ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር አውጥታችሁ የወጪ መጋራት ውል ሰነድ እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡
ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ማስታወቂያ
የRemedial ፕሮግራም ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን።
የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች
1. Website: https://student.ethernet.edu.et
2. Telegram bot: @moestudentbot
ትምህርት ሚኒስቴር
For Freshman
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.