📕#በሀበሻዋ መዲና አዲስ አበባ አለም ባንክ አካባቢ መስጂድ አል–ፈትህ ላይ የሚሰጡ ደርሶች ሙሃደራዎችና ኹጥባዎች ቻናል:-👇🏻
👉🏻#ሰለፊይ ሱንይ፣ወደ الله ተጣሪ በሆኑ ዱዓቶች የሚሰጡ የሆኑ የአቂዳ፣የሀዲስ፣የሲራ፣የቋንቋ፣የነህው የሶርፍ፣የሙሀደራና፣ኹጥባ እና ሌሎችም ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ።
ዳዕዋ ሰለፍያ በሃበሻ الله ይጠብቃት።
Информация о канале обновлена 12.02.2023.