በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
" አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ‟ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ❹፥➎
በዚህ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የምንማማርበት ፣ መንፈሳዊ መዝሙር ይተላለፋል !
ኃያሉ እግዚአብሔርን በዝማሬ የምናመሰግንበት ፤ መንፈሳዊ ትምህርቶች ፣ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ፣ መዝሙር ይቀርብበታል ።
@_ #_እግዚአብሔርን #_አመስግኑ
Информация о канале обновлена 28.02.2023.