Информация о канале обновлена 04.10.2025.
Информация о канале обновлена 04.10.2025.
#Freshman_Maths.
👨🏫 አብዱራሒም በ AASTU የ አራተኛ አመት የ Software Engineering ተማሪ ነው ፥ በ ዩኒቨርሲቲ ቆይታው የወሰዳቸውን ሶስት የ Maths ኮርሶች A+ አምጥቷል።
📚 ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎች በ A+ Tutorial Class የ Mathematics ኮርስን ያስተምራል ፥ ለመረዳት ግልፅ የሆኑ የማትስ ቪዲዮ ቲቶርያሎችን በ A+ Tutorial ያገኛሉ።
👨🏫👩🏫 የ 2018 የመጀመሪያ አመት ተማሪ ከሆኑ ይቀላቀሉን ፥ ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባት የሚጠበቅብዎትን ትግል ያቃሉ ፤ ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።
📌 ይመዝገቡ ፥ ይጀግኑ❗️
ለመመዝገብ 👇
@Aplusstutorialbot
ጥያቄ ካለዎት 👇
@ContactAplusbot
ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል👇
@Aplustutorialofficial
© A+ Tutorial Class.
#Logic and Critical Thinking Course.
📚 Introduction of All Chapters.
📕 Overview of Philosophy, Basic Concepts of Logic, Premises, Conclusion, Induction of Argument.
📘 Physical interpretation of Language, The integration of Language along with Logic.
📙 Principles, Standsrds, Features of Critical thinking and importance of learning Critical Thinking.
📊 Informal Fallacies.
📖 Aristotle, the father of Logic.
ምዝገባው ዛሬም ቀጥሏል ፤ ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ👇
@Aplusstutorialbot
📌 ከቲቶርያሉ ጋ በተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት ፤ እንዲሁም ክፍያ ከፍላችሁ ወደ መማሪያ ግሩፑ ያልገባችሁ ተማሪዎች በዚህ ቦት ያመልክቱ👇
@ContactAplusbot
© A+ Tutorial Class.
📖 A+ Tutorial Class.
👨🏫👩🏫 ለ 2018 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ ፤ ስለ ቲቶርያሉ መረጃ።
📌 ትምህርቱ እንዴት ና በምንድን ነው የሚሰጠው❓
📚 ትምህርቱ የሚሰጠው በ ቴሌግራም ሚስጥራዊ ቻናል ነው ፤ የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ወደ ቻናሉ ይገባሉ። ትምህርቱ የሚሰጥበት መንገድ እንደ ኮርሶቹ ባህሪ ይወሰናል።
🎯 ያ ማለት Theory የሆኑ ኮርሶችን የምናስተምረው ሞጁሉ ላይ ያሉ ኖቶችን በአማርኛ-እንግሊዝኛ ኖት አብራርተን ከግልፅ ምሳሌዎች ጋ ይቀርባሉ ፤ ይህም ተማሪዎች ከትምህርቶቹ ጋ በቀላሉ እንዲላመዱ ና በትምህርቶቹ ላይ የሚኖራቸውን የማስታወስ አቅም እንዲጨምር ያደርጋል። ተማሪዎች አንድ Topic ተምረው እንደጨረሱ ከግቢ ፈተናቸው ጋ ቀጥታ የሚገናኝ ፈተና በ Quiz መልክ ይፈተናሉ።
🎯 የ Calculation ትምህርቶች የሚሰጡት ሙሉ በሙሉ በ Animation Video ና በ video ነው። እያንዳንዱን Topic ተማሪዎች ተምረው እንደጨረሱ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው ይቀርብላቸዋል።
🎲 ስለዚህ በአጠቃላይ ትምህርቱ የሚሰጠው በ ኖት ፥ በቪዲዮ ፥ በቮይስ ና በ Diagram ነው ማለት ነው። እንደ አስፈላጊነቱ የኖት ቲቶርያሎች በ Miniapp በኩል የሚሰጡ ሲሆን ስለ አጠቃቀሙ ገለፃ የምናደርግ ይሆናል።
📌 ተማሪዎች ከቲቶርያሉ ምን ይጠቀማሉ❓
📚 ቲቶርያሉ በተቻለ መጠን ሞጁላ ላይ የቀረቡ ሀሳቦችን ተማሪዎች በቀጥታ እንዲረዷቸው በማድረግ የፈተና ዝግጅታቸውን ማገዝ ና ጊዜያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው ፤ ከቲቶርያሉ በተጨማሪ በእያንዳንዱ ኮርሶች በእያንዳንዱ ምዕራፎች ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው ይቀርባሉ ፤ በእያንዳንዱ ኮርስ በእያንዳንዱ ምዕራፍ worked solution ተዘጋጅቶ ይቀርባል። በአጠቃላይ በእያንዳንዱ ኮርስ ከግቢ ፈተናዎች ጋ በቀጥታ የሚገናኙ ከ 300 በላይ ጥያቄዎች ከነመልሳቸው ለተማሪዎች ይቀርባሉ፤ ያለፉ አመታት የግቢዎች Mid Exam ና Final Exam ይሰራሉ። ስለዚህ ተማሪዎች ለግቢ ጥያቄዎች አሰራር የተሻለ ቅርበት ና መረዳት በማግኘት ጥሩ ውጤት እንዲሰሩ ያግዛቸዋል። በተጨማሪም በተለያዬ ዲፓርትመንት የተመደቡ ያለፉ አመታት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ተሞክሮ በቃለ-መጠይቅ መልክ ይቀርባል ፤ ይህም ተማሪዎች ከታላላቆቻቸው በመማር የፍሬሽማን ህይወታቸውን በአግባቡ እንዲመሩ ለማድረግ ያግዛል።
📌 ቲቶርያሉ ሁሉንም ተማሪዎች ያማከለ ነው❓
📚 የሚሰጠው ቲቶርያል ሁሉንም የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን መሰረት ያደረገ ነው። ያ ማለት በ ተፈጥሮ ሳይንስ(Natural Science) ፤ በማህበራዊ ሳይንስ(Social Science) እንዲሁም በ ሳይንስ ና AASTU የሚመደቡ ተማሪዎችን ያማከለ ነው ፥ ቲቶርያሉ የ ASTU ተማሪዎችን አያካትትም።
📌 በቲቶርያሉ ላይ ሁሉም የፍሬሽማን ኮርስ ይሰጣል❓
📚 አዎ ሁሉም የፍሬሽማን ኮርስ ይሰጣል። ለበለጠ መረጃ መመዝገቢያ ቦቱ ላይ about us የሚለውን ነክተው ቲቶርያሉ ላይ ምን ምን ኮርስ እንደምናስተምር ተቀምጧል። እንዲሁም ቦቱ ላይ የምናስተምራቸው ኮርሶች ዝርዝር ተቀምጠዋል ፥ ተማሪዎች የሚወስዷቸውን ኮርሶች መርጠው መመዝገብ ይችላሉ። ስለዚህ በቦቱ በኩል ስትመዘገቡ ያሉትን መረጃዎች በጥንቃቄ ማዬት ያስፈልጋል።
📌 የሚሰጠው ቲቶርያል ከግቢ ክላስ ስኬጁል ጋ አይጋጭም❓
📚 አይጋጭም። ትምህርቶቹን የምንሰጥበት የራሳችን የሆነ ስኬጁል አለ፤ በስኬጁሉ መሰረት ቲቶርያሎቹን እንለቃለን። ተማሪዎች የተለቀቁ ቲቶርያሎችን በማንኛውም ና በፈለጉት ሰአት ገብተው መከታተል ይችላሉ።
📌 ምዝገባው በምንድን ነው የሚከናወነው❓
📚ምዝገባው የሚከናወነው በ ቴሌግራም ቦት በኩል ነው። ቅዳሜ ምዝገባ ሲጀምር መመዝገቢያ ቦቱ ይፋ ይሆናል።
📌 አመዘጋገቡ እንዴት ነው❓
📚 መመዝገቢያ ቦቱ ላይ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ተቀምጠዋል። ከመመዝገባችሁ በፊት ቦቱ ላይ የተቀመጡ እያንዳንዱን Option ኖች ብትመለከቱ መልካም ነው። መመዝገብ ስትፈልጉ ደግሞ /Register ወይም ለመመዝገብ የሚለውን Option በመንካት ፤ ከዛም የምትፈልጉትን ኮርስ በመምረጥ መመዝገብ ትችላላችሁ። የምዝገባ ሒደቱን እንደጨረሳችሁ በቦቱ በኩል ወደ ሚስጥራዊ ቻናል የሚያስገባ ሊንክ ይላክላችሗል።
📌 ቲቶርያሉ ውስጥ ገብቶ ለመማር ከተማሪዎች ምን ይጠበቃል❓
👨🏫 1ኛ) ተማሪዎች በቴሌግራም ካምፓኒ እውቅና ያለውን ይፋዊ(official) ና updated የሆነ የ ቴሌግራም አፕሊኬሽን መጠቀም አለባቸው።
👩🏫2ኛ) ተማሪዎች የመመዝገቢያ ክፍያ 300 ብር መክፈል ይጠበቅባቸዋል። 300 ብር ከከፈላችሁ በሗላ ሌላ ክፍያ የለውም ፤ ሴሚስተሩን ሙሉ መማር ትችላላችሁ።
⏰ ምዝገባ ነገ ቅዳሜ ይጀምራል ፤ "Academic Excellence" በሚል ርዕስ አጠር ያለ የፅሁፍ ማብራሪያ ስልጠና ለተከታታይ አራት ቀናት ይሰጣል።
📬 ይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
@Aplustutorialofficial
📬 ለጥያቄ ና አስተያዬት👇
@Ucan_scorebot
©A+ Tutorial Class.
📚 ከ Kinematics እስከ Dynamics ፥ ከ Fluid Dynamics እስከ Thermodynamics ፥ ከ Simple Harmonic Motion እስከ Wave and Oscillation በሁሉም ግቢዎች ዘንድ በየአመቱ በተደጋጋሚ የሚወጡ በ Physics ኮርስ ብቻ ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን ለመረዳት ግልፅ በሆነ መንገድ ከበቂ ማብራሪያ ና ቲቶርያል ጋ በ A+ Tutorial ማግኘት ይችላሉ።
📚 ምዝገባ ነገ ቅዳሜ መስከረም 10 ይጀምራል።
ጥያቄ ካለዎት👇
@Ucan_scorebot
© A+ Tutorial Class.
Bro endt nachew zare yemetahun le misgana new betam enamesegnaln A+ tutorial ...be universitye koyta endt lihon new beye sasb ande yenant bateseb yenber wedenant gabzegni ena temzegebku hulum nger alga balga honelgni betam enamesegnachiwaln Camus kelal endihonln kefetari betachi enante nachiw ene ye BAHIRDAR UNIVERSITY temari new Finally kemfelgew dep't yalemnm sekeken gebchalew fetari yebarkachiw!!🤝
Bene bekul demo lalochinm wedenant invite lemadrg kal egebalew enant teleyalachihu keberulgni🙏
Рост подписчиков
Публикации
Просмотры
Средний охват + ERR%
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.