ይህ ቻናል የሳይንሳዊ ግኝቶችን፣ አስገራሚ እውነታዎችን እና የቴክኖሎጂ ለውጦችን በቀላልና በሚማርክ ቋንቋ የሚያቀርብልዎት ነው። አዳዲስ መረጃዎችን፣ ወቅታዊ ምርምሮችን እና አስደናቂ ሳይንሳዊ ታሪኮችን በየቀኑ ያገኛሉ።
እኛን ለማናገር @Science_Archive_bot
Информация о канале обновлена 06.10.2025.
ይህ ቻናል የሳይንሳዊ ግኝቶችን፣ አስገራሚ እውነታዎችን እና የቴክኖሎጂ ለውጦችን በቀላልና በሚማርክ ቋንቋ የሚያቀርብልዎት ነው። አዳዲስ መረጃዎችን፣ ወቅታዊ ምርምሮችን እና አስደናቂ ሳይንሳዊ ታሪኮችን በየቀኑ ያገኛሉ።
እኛን ለማናገር @Science_Archive_bot
የማርከስ ኦሬሊየስ ዓምድ የተገነባው እ.ኤ.አ. በ193 ዓ.ም. አካባቢ ሲሆን፣ ዋናው ገጽታው ክብ እየዞረ በዓምዱ ላይ የተቀረጸው ታሪክ ነው። ይህ ታሪክ ንጉሠ ነገሥት ማርከስ ኦሬሊየስ የመሯቸውን ጦርነቶች በሙሉ በምስል ያሳያል። ዋናው ትኩረቱ ንጉሡ በዘመነ መንግሥታቸው (166–180 ዓ.ም.) በጀርመን ጎሳዎች ላይ በተደረጉት የማርኮማኒ ጦርነቶች ላይ ነው።
በተቀረጹት ምስሎች ላይ የሮማውያን ወታደሮችን ጥንካሬና የጦርነቱን አስቸጋሪ ሁኔታ በግልጽ ማየት ይቻላል። ታሪኩ የሮማውያን ሠራዊት ድልን ብቻ ከማሳየት አልፎ፣ የወታደሮችን ስቃይና የጦርነቱን እውነታዎች ያሳያል። ከታዋቂዎቹ ትዕይንቶች መካከል የሮም ወታደሮች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እያሉ ተአምራዊ ዝናብ ያገኙበት 'የዝናብ ተዓምር' ይገኝበታል።
YouTube 👇
https://youtube.com/@zenascience?si=ReYRIRp1lTfQ6OP4
@zena_science
@zena_science
ውድ የዜና ሳይንስ ቤተሰቦች የዩቲዩብ ቻናላችንን subscription በተን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇
https://youtube.com/@zenascience?si=ReYRIRp1lTfQ6OP4
በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተሰራው እና 'Walk My Walk' በተባለ ምናባዊ አርቲስት የቀረበው “Breakings Rust” የተሰኘ የ Country ዘፈን በ Billboard Hot 100 ላይ አንደኛ ደረጃን በመያዝ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የ Spotify እይታዎችን ሰባስቧል።
ሙሉ በሙሉ በጄኔሬቲቭ መሣሪያዎች የተፈጠረው ይህ ዘፈን፣ ብዙ አድማጮች በሰው አልተሰራም ብለው ለማመን ከብዷቸው ነበር።
@zena_science
@zena_science
የመጀመሪያው መሳሳም ከ21 ሚሊዮን ዓመታት በፊት መፈጸሙን ሳይንቲስቶች አስታወቁ
መሳሳምን ሰዎች ፣ #ጦጣዎች እና የዋልታ ድቦች ይፈጽሙታል፤ አሁን ላይተመራማሪዎች የመሳሳም የዝግመተ ለውጥ አመጣጥን በተመለከተ የደረሱበትን ይፋ አድርገዋል፡፡
ከኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የዝግመተ ለውጥ ባዮሎጂስት ዶክተር ማቲልዳ ብሬንድል ከዚያ በመነሳት "መሳሳም ከ21.5 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በትልልቅ ዝንጀሮዎች ውስጥ የተፈጠረ ነው ብለን እናስባለን።" ስትል ተናግራለች፡፡
ይኸው ጥናት ኒያንደርታልስ ከ 40,000 ዓመታት በፊት የሞቱት የቅርብ የሰው ልጅ ዝርያ ያላቸዉ እንዲሁ ተሳምተዋል ሲል ደምድሟል።
ቀደም ሲል በኒያንደርታል ዲ ኤን ኤ ላይ የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው የዘመናችን ሰዎች እና ኒያንደርታሎች የአፍ ውስጥ ማይክሮቦች በምራቅ ውስጥ የሚገኙትን የባክቴሪያ ዓይነቶች ይጋራሉ ሲል ጥናቱ ማሳወቁ ይታወሳል ያለው ዳጉ ጆርናል ነው።
@zena_science
@zena_science
በተለይም የከተማ አካባቢዎች ላይ ዕፅዋት ለመትከል አስቸጋሪ በሚሆንባቸው ቦታዎች፣ የሰርቢያ ሳይንቲስቶች ለአየር ንጽህና አዲስ አማራጭ ፈጥረዋል። ይህ ፈጠራ "ፈሳሽ ዛፎች" (Liquid Trees) በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ የካርቦንዳይኦክሳይድ መጠንን ለመቀነስ የሚረዳ ዘመናዊ መፍትሔ ነው።
ይህ ቴክኖሎጂ ትላልቅ ዕፅዋትን ከመትከል ይልቅ አረንጓዴ አልጌዎችን (Green Algae) በመጠቀም ካርቦንዳይኦክሳይድ እንዲቀንስ ያደርጋል። አልጌዎቹ ፎቶሲንተሲስን በመጠቀም ካርቦንዳይኦክሳይድን ወስደው ኦክስጅን ስለሚለቁ፣ ለዛፎች ምትክ በመሆን የአየር ብክለትን በመቀነስ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ። ይህ ፈጠራ የአየር ጥራት ለተበላሸባቸው ከተሞች ትልቅ ተስፋ ነው።
@zena_science
@zena_science
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.