ይህ ድንቅ ቻናል
https://youtube.com/@aplusethiopia?si=PM-Pn4gZxXW2VqQ-
ለሌሎች ለ Universtiy ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ :
> Short notes
> Daily questions
> Exam PDFs
> Short tricks
> Explanations
Информация о канале обновлена 18.11.2025.
ይህ ድንቅ ቻናል
https://youtube.com/@aplusethiopia?si=PM-Pn4gZxXW2VqQ-
ለሌሎች ለ Universtiy ተማሪዎች የተከፈተ ሲሆን በውስጡ :
> Short notes
> Daily questions
> Exam PDFs
> Short tricks
> Explanations
65k Subscribers እናመሰግናለን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
100ሺ ወገን 😇😇😇😇
በኢትዮጵያ የዩንቨርስቲ ታሪክ ለብዙ በሚሊዎን ለሚቆጠሩ ተማሪዎች Freshman course video በአማርኛ በማቅረብ ባለውለታ የሆነው
A+ Ethiopia እነሆ አንደኛ አመቱን በማስመልከት 100 ሺ Subscribers የመግባት Challenge ተጀምሯል 🥰
ለዚህም 100ሺ ብር ተዘጋጅቷል 😙 #ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም Share በማድረግ ብቻ 10ሺ ብር ጀምሮ ተሸላሚ መሆን ትችላላችሁ🙌
ሽልማቱ በሚቀጥለው ወር በ 21 በ ቀጥታ ስርጭት ይወጣል ።
ለመሳተፍ
ዩቱብ 🔗🔗🔗🔗 👇👇👇
https://youtu.be/crJ4mQTGvZs?si=gxjGA_Mpd12EoZj9
በቴሌግራም ለመቀላቀል 12ሺ + 👇👇
📱 @AplusEthiopian
በተረፈ በአማርኛ የተብራራ Freshmacourse Video ከፈለጋችሁ አሁኑኑ በቴሌግራም እና በዩቱብ ተከታተሉን።
💵Video በማየት እና Task በመስራት የሚከፍል አዲስ Bot🔥
✔️አዲስ project
✅FAM Withdraw አድርጌ ተቀብያለሁ እዲሁም Giveaway አዘጋጅተዋል🎁
🔗Link👉 https://t.me/myCandyWorldBot/myapp?startapp=7998082895
https://t.me/myCandyWorldBot/myapp?startapp=7998082895
Video guide ከፈለጋችሁ በ Reaction...👍 አሳውቁኝ
🤣🤣
CSS ምንድን ነው?
CSS ከቃሉ እንደምንረዳው ምህጻረ ቃል ነው ተመጣጣኝ ወይም አቻ ፍች የለውም በአማርኛ ፤ ቃሉ ስተነተን Cascading Style Sheets በቀላል የጻፍነውን html code ቅርጽ ውበት እና ማራኪነት እንዲኖረው የምንጠቀምበት የቋንቋ አይነት ነው (Design Language)።
CSSን በመጠቀም እያንዳንዱ እንዲሁም አጠቃላይ ደህረ ገጽ ቀለሙን(Color), ጽሁፎችን(Text), የፊደል አይነቶችን(Fonts), በአንቀጾች መካከል ሊኖር የሚገባውን ክፍተት (Space), ምን አይነት የዋላ /የጀርባ/ ፎቶ-ምስል ወይም ቀለም መጠቀም እንዳለበት፣ የድህረ ገጽ ቅርጽ Layout Design ፤ በተላያዩ ሞባይል ስክሪን መጠን እንዲታ ለማስቻል ሌሎችም ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል።
በሰፊው እንማራለን😍
በርቱልን😍😍😍
ለምሳሌ
የHTML በጣም የበዛ የምንጠቀም ከሆነ መዘበራረቅ የለበትም።
ለምሳሌ የሁለት የቀኝና የግራ እጃችሁን የትንሽ እጣታችሁን ከትንሽ እጣታችሁ በማግናኘት እንይ Order ሁነዋል ያ ማለት የመጀመሪያ የግራ እጅ አውራ እጣት የቀኝ እጅ የመጨረሻ ይሆናል። የግራ እጅ ትንሽ እጣት የቀኝ እጅ ተንሽ እጣት ጋር ይቀራረባሉ ታግም ልክ እንደዚህ ነው ዝብርቅርቅ ማለት የለበትም።
ለምሳሌ ትክክለኛ ታግ
✔️
የተሳሳተ ታግ አደራረግ
❌
እንዳያችሁት
በቀኝ በኩል መጀመሪያ ነው ያለው መሆን የነበረበት መጨረሻ ላይ ነው።
HTML ማለት ምህጻረ ቃሉ ሲተነተን Hyper Text Markup Language ማለት ነው ።
አሁን ላይ በአለማችን በብዛት ዌሳይትና ዌብ ቴክኖሎጂ ለመስራት በስራ ላይ ይውላል።
HTML በ1991 በBerners-Lee ተፈጠረ።
በ1995 HTML version 2.0 ስራ ላይ የዋለ ሲሆን አሁን ላይ HTML Version 5 የደረሰ ሲሆን በ2012 ላይ ስራ ላይ ውሏል።
አንድ የዌብሳይት ዲዛይነር ወይም ዴቨሎፐር ለመባል ወይንም የዌብሳይት ዲዛይነር ለመሆን የግድ የHTML መሰረታዊ እውቀት እንዲሁም ወደፊት አቀርበዋለሁ እንጅ CSS, JAVASCRIPT እና ሌሎች የዌብ ቴክኖሎጂ ቋንቋዎችን ማወቅ ይኖርበታል።
HTML የራሱ የሆነ tag ሰዎችና ኮምፒውተሩ እንዲግባቡ የሚያደርግ ታግ ይባላል። ለምሳሌ
ታግ ማለት ከላይ እንዳያችሁት በሁለቱ መካከል የሚቀምጥ ጽሁፍ ነው። ስለዚህ ከላይ ያለውን በብራውዘር ብንከፍተው A+ Ethiopia የሚለው ጽሁፍ ብቻ በHTML የጽሁፍ ህግ መሰረት በጣም በትልቁ ተጽፎ ይወጣል ማለት ነው።
የHTML TAG በትክክል ከተጻፈ ትክክልኛ ውጤት ይሰጠናል።
የHTML ፔጅ ሴቭ ስናደርግ .html ብለን ማስቀመጥ ይኖርብናል።
ለምሳሌ Fitsum.html
የHTML tag በ በ ያልቃል።
ማንኛው የHTML tag ወደ ኮምፕዩተር ብራውዘራችን እንዲታክይ ከተፈለገ በ
መካከል መጻፍ ይኖርብናል።
በHTML የታግ ህግ በፈለግነው የጽሁፍ አይነት ማለትም በ Capital letter ወይም በ Small letter ከዛውጭ በማቀላቀል መጻፍ ይቻላል።
ይቀጥላል 👇👇👇
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.