👩🏫በ2017 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል!
Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Hub
Ads :- @Remedial_Admin
Информация о канале обновлена 19.11.2025.
👩🏫በ2017 ሬሚዲያል(ማካካሻ) ትምህርት ለሚወስዱ ተማሪዎች ተበሎ የተከፈተ ቻናል!
Buy ads: https://telega.io/c/Remedial_Hub
Ads :- @Remedial_Admin
#MekdelaambaUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው, National ID, TIN Number እንዲሁም አንሶላ እና ትራስ ጨርቅ መያዝ ይኖርባችኋል።
@Remedial_Hub ❤️
#MetuUniversity
የ2018 አቅም ማሻሻያ(Remedial) ተማሪዎች
ጥሪ ማስታወቂያ
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአቅም ማሻሻያ (Remedial) መርሃ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች፤ የምዝገባ ቀን ታህሳስ 1-2/2018ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ትምህርት የሚጀምረው ታህሳስ 3/2018ዓም መሆኑን እናሳውቃለን።
የምዝገባ ቦታ፤ ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምዝገባ ቦታቸው በዴሌ ካምፓስ መሆኑን እየገለጽን፣ ሌሎች ተማሪዎች ደግሞ በመቱ ካምፓስ መሆኑን እናሳስባለን።
ስም ዝርዝር ለማየት ይህን ይጫኑ
ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ
🔺የ8 እና 12ተኛ ክፍል የማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት ዋናውንና ኮፒ፣
🔺ከ9-12 ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውንና ኮፒ፣
🔺መጠኑ 3በ4 የሆነ አራት (4) ጉርድ ፎቶግራፍ፣
🔺የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) እና Fayda National Card ዋናውንና ኮፒ እንዲሁም
🔺ብርድ ልብስ፤ አንሶላና ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ልብስ ይዛችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገፃለን።
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት
@Remedial_Hub ❤️
#ArbaMinchUniversity
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ሰኞ ህዳር 29/2018 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች https://smis.amu.edu.et/pages/check_campus_placement ሊንክን በመጫንና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መለያ ቁጥር በማስገባት የተመደባችሁበትን ካምፓስ ማወቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ አባያ እና ጫሞ ካምፓሶች የተመደባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኙት አባያ እና ጫሞ ካምፓሶች
➫ ሳውላ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 2 ኮፒ፣
➫ የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣
➫ አራት ፓስፖርት መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ እንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@Remedial_Hub ❤️
🔺አረ Universityዎች ተማሪዎቻችን ጥሩልን🥺
#Werabe_University
በ2018 ትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ በሪሚድያል ፕሮግራም(Remedial) የተመደባችሁ ተማሪዎች https://ssms.wru.edu.et/sp ሊንክ በመጠቀም ፎቶ ወደ ሲስተም ማስገቢያ ቀናት እስከ 10/03/18 ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት
@Remedial_Hub ❤️
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.