Описание группового чата Adika Drivers @adikadrivers
ሁሌም እንኳን ደህና መጡ ይላል አዲካ 😃😃😃
ይህ ገጽ የአዲካ አሽከርካሪዎች ያላቸውን ሃሳብ ፤ አስተያየት እና ጥቆማ በነጻነት የሚገልጹበት እና አስፈላጊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ገጽ ነው።
የምንሰጣቸው ሃሳብ እና አስተያየቶች ጨዋነት የተሞላባቸው ይህም ማንኛውም ከስራው ጋር ተያያዥነት የሌላቸውን ባለማስተላለፍ ሁላችንም የየበኩላችንን እንወጣ ።
አዲካ 🚕
እያንዳንዷን ጉዞ በፈገግታ!😊😊
Информация о группе обновлена 17.06.2025.