ማንኛውንም መሸጥ እና መግዛት የሚፈልጉትን ነገር እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ። ለመሸጥ ይሄን ቦት ተጠቀሙ 👇
@habesha_market_bot
Информация о канале обновлена 23.08.2025.
ማንኛውንም መሸጥ እና መግዛት የሚፈልጉትን ነገር እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ ። ለመሸጥ ይሄን ቦት ተጠቀሙ 👇
@habesha_market_bot
የደመወዝ ጭማሪን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ ። ገንዘብ ሚኒስትር 👇👇
https://youtu.be/v20iqN_0e0c
የደመወዝ ማሻሻያ ሊደረግ ነው።
ገበያ ሚዲያ ነሐሴ 12/2017
ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት እንደወሰነ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ።
በዚህ ማሻሻያ፦
1. ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ እንዲያድግ እንደሚደረግ፤
2. ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 እንዲያድግ እንደሚደረግ፤
3. የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6,940 ወደ ብር 11, 500 እንደሚሻሻል፤
4. ከሲቪል ሰርቪስ ውጭ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝም ማሻሻያ እንደሚደረግበት አሳውቋል።
ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ ገልጿል።
ለደመወዝ የሚወጣውን ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር እንደሚደርስ አመልክቷል።
መረጃው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ነው።
@Vector_Gebeya
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.