በዚኽ ጉባኤ
1. ንባብ
2. ግእዝ
3. የዘመን አቆጣጠር
4. ቅኔ ከነአገባቡ፣ ግስ ከነርባ ቅምሩ የሚሰጥበት ነው።
ትምህርቱ በ4 ዓይነት መንገድ ይሰጣል
1.ቀጥታ ሥርጭት በቴሌግራም
2.ቅጅ በመላክ
3.በጽሑፍ በመላክ
4. በስልክ በመደወል
➡️➡️➡️➡️➡️➡️
❤️አገባብ ቅጸላ
❤️ግስ ቅጸላ
❤️ነባር ቅጸላ
❤️ቅኔ ጎዳና ቅጸላ
❤️ርባታ ቅጸላ
❤️ዜማ ልክ
❤️ገቢር ተገብሮ
❤️...ይቀጥላል
Информация о канале обновлена 21.06.2025.