✏️ህይወት መፅሐፍ 📖 ብትሆን ኖሮ ገፆቿ
✔️መደነቆች 😲
✔️መገረሞች😳
✔️ሀዘኖች😭
✔️ደስታዎች
✔️እንዲሁም ትዝታዎች 😔
በሆኑ ነበር። ታዲያ እኛም ከነዚህ ለኖሩት ብቻ ከሚገለጹ ገጸ በረከቶች ትንሽ ትንሽ ልናቀብላችሁ ወደድን፤ እንሆ ገጸ ህይወት!!!
👉 ማንኛውም ሃሳብ አስተያየት በውስጥ መስመር ያጋሩን👇
@Halyot_16
@Afer_zedudaleb
Информация о канале обновлена 19.12.2024.