ሰላም እንኳን ወደ Derby Fantasy በሰላም መጣቹ
ምርጥ የምትሉትን ተጫዋች በመምረጥ በፋንታሲው አሸናፊ ይሁኑ!
Информация о канале обновлена 19.11.2025.
ሰላም እንኳን ወደ Derby Fantasy በሰላም መጣቹ
ምርጥ የምትሉትን ተጫዋች በመምረጥ በፋንታሲው አሸናፊ ይሁኑ!
🔥የአርሰናል እውነተኛ ፈተና ተጀምሯል❓
በደርቢ ፋንታሲ ቡድንዎ ውስጥ የአርሰናል ተጫዋቾች ላላችሁ... 👀
ሊጉን በአንደኝነት የሚመራው አርሰናል ቀጣዮቹ 3 ጨዋታዎች እሳት ናቸው!
🏠 ከቶተንሃም (Nov 23) 🏴
✈️ ከቼልሲ (Nov 30) 🏴
🏠 ከብሬንትፎርድ (Dec 3)
የአርሰናል ተከላካዮችን 'ክሊን ሺት' የሚያስገኙ ይመስላችኋል❓ 🥅
ሳካ፣ ቲምበር፣ እና አጥቂዎቹ በነዚህ ከባድ ጨዋታዎች ነጥብ ያመጣሉ❓ 🧐
በቡድንዎ ውስጥ ታሰልፏቸዋላችሁ ወይስ ትሸጧቸዋላችሁ❓
ውሳኔዎትን በኮሜንት ያሳውቁን! 👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
ታላቅ ዜና ከደርቢ ፋንታሲ! 🚀
ሰላም የደርቢ ፋንታሲ ቤተሰቦች! 🤩
በጣም አስደሳች እና ከዚህ በፊት ያልነበረ አዲስ ነገር ልናበስራችሁ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን ነው! 🤫
የፋንታሲ ልምዳችሁን በሙሉ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር እና ጨዋታውን የበለጠ አጓጊ የሚያደርግ ነገር እየመጣ ነው! 🔥
በቅርብ ቀን እዚሁ ይጠብቁን...
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
የአርሰናል ግድግዳ! 🏴 ዴቪድ ራያ!
በዚህ የውድድር ዘመን እስካሁን፡-
🧤 7 ጨዋታ ላይ ግብ ሳይቆጠርበት
⚽️ 16 ኳሶችን አድኗል
🤩 0 ለጎል ያበቃ ስህተት
በደርቢ ፋንታሲ ቡድንዎ ውስጥ ራያን ምን ያህል አሰልፈውታል? 💰
ራያ ብዙ ነጥብ እየሰበሰበ ነው!
በቀጣይ የውድድር ሳምንት ቡድንዎ ውስጥ ያሰልፉታል❓
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
✍️የክረምቱ ትልልቅ ፈራሚዎች... እስካሁን ማን የበለጠ አዋጣ? 💥
የክረምት ዝውውር ላይ ክርክሩ የጦፈ ነበር፡ ዩክይሬሽ ወይስ ሼሽኮ? አሁን 11 ሳምንታት አለፉ... እስኪ ቁጥሮቹን እንይ!
🏴 ቪክቶር ዩክይሬሽ
የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ: 10 (በሁሉም ቋሚ ተሰላፊ)
⚽️ ጎል: 4 ⚽️
🔤አሲስት: 0 🅰️
🏴 ቤንጃሚን ሼሽኮ
የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ: 11 (6 ቋሚ ተሰላፊ)
⚽️ጎል: 2 ⚽️
🔤አሲስት: 1
እስካሁን ቁጥሮቹ ይህንን ያሳያሉ ⤵️
ዩክይሬሽ: 25 ነጥብ ▶️ ሼሽኮ: 21 ነጥብ
እናንተ ማንን መርጣችኋል? 🤔
በኮሜንት እንወያይ! 👇✍️
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
የዚህ ሣምንት አሸናፊዎች እንኳን ደስ ያላችሁ!
ሽልማታችሁ ለመቀበል ወደ @DerbyFantasySupport ከታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ላኩልን⤵️
➡️የቡድናችሁን ስም እና ➡️የሚላክበትን ቴሌብር ቁጥር እና ስም አርጋችሁ ላኩልን።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
🔥 The Best 11 Players After GW11 🔔
Here are the top players from the first 11 Gameweeks, based on the stats that score Derby Fantasy points:
FORWARDS
🔜 Erling Haaland: 14 Goals
🔜Igor Thiago: 8 Goals
MIDFIELDERS
🔜Antoine Semenyo: 6 Goals, 4 Assists
🔜Declan Rice: 2 Goals, 4 Assists, 7 CS
🔜Moises Caicedo: 3 Goals, 1 Assist
DEFENDERS
🔜 Gabriel: 1 Goal, 2 Assists, 7 CS
🔜 Jurrien Timber: 2 Goals, 2 Assists
🔜Marc Guehi: 1 Goal, 3 Assists, 4 CS
🔜Riccardo Calafiori: 7 Clean Sheets
🔜Daniel Munoz: 4 Clean Sheets
GOALKEEPER
🔜 Robin Roefs: 4 Clean Sheets, 11 Save Points
How many of these are in your squad? And who is the biggest surprise here? 🔽
👑Join NOW!
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
❓
2️⃣ ሣምንት ከፕሪሚየር ሊግ እረፍት ወስደን እንመለሳለን
የ1️⃣1️⃣ ጨዋታዎች ምርጥ 5️⃣ ከፍተኛ ነጥብ አስቆጣሪ ተወዳዳሪዎች ⚽️
🥇Yaya Zanetti 7️⃣0️⃣
🥈Invincibles 6️⃣9️⃣
🥉utd 6️⃣8️⃣
🥉little_cf4 6️⃣8️⃣
🥉Dream fc 6️⃣8️⃣
👑Join the Action NOW!
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
APK ለማውረድ https://t.ly/UP1
👏 የ web version ለማግኘት:
🔗 https://play.derbyfantasy.app/
⛓@DerbyFantasy
⛓@DerbyFantasy
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.