ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሐሳብ አስተያየት ካልዎት ያድርሱን➝ @Naolviva
Информация о канале обновлена 20.11.2025.
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሐሳብ አስተያየት ካልዎት ያድርሱን➝ @Naolviva
✞ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ✞
➝ ቅዳሴ ቤቱ
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🌹
፩) አስኮ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
፪) ኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ አንቆርጫ
፫) ኮተቤ ደብረ ልዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ቅድስት ኪዳነምሕረት እና አቡነ ሐብተማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ ኮተቤ ካራ
፬) መሪ ቅድስት ሥላሴ፤ ቅዱስ ዑራኤል፤ ቅድስት ድንግል ማርያም፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ የካ ክ/ከ መሪ
፭) ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ገርጂ
፮) መንበር ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ጉለሌ ሽሮ ሜዳ
፯) መናገሻ ገነት ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አራዳ ጊዮርጊስ
፰) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
፱) ለቡ ደብረ ታቦር በዓለወልድ እና አበ ብዙሃን አብርሃም ገዳም
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ /ክ/ከ ለቡ
፲) ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ቤተል
፲፩) ሣሎ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ሣሎ
፲፪) መካነ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ 08 ጨፌ (አረጋውያን ክብካቤ) ጀርባ
፲፫) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ሐና ማንጎ ሰፈር ን/ስ/ላ/ክ/ከ
፲፬) ቱሉ ዲምቱ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ 07 ኬላ
በዓለ ንግሱ ይከበራል።
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን!
🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን 🙏
₃..አu>ሜን | Amen..₃
❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
✍🌹✞ የንግሥ በዓላት ✞🌹g>u>
ባሳለፍነው ሳምንት ጥቅምት 23 የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕንፃ ቤተ መቅደስ ላይ የጉልላት መስቀል መደረጉን እናስታውሳለን አሁን ደሞ የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሕንፃ ቤተክርስቲያን ይመረቃል! በቦታው ላይ ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጥሪ እናስተላልፋለን!
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 5 ወርቁ ሰፈር
ሼር በማድረግ ለሁሉም እንዲዳረስ ስንል በቅድስት አርሴማ ስም እንጠይቃለን ! 💚💛❤️
➝ ቁስቋም
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🌹
፩) እንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ጉለሌ ክ/ከ ቁስቋም
፪) ኮልፌ ደብረ ብርሀን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ዊንጌት ጠሮ አራት መንታ
፫) ማህደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ የሺ ደበሌ
፬) ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔዓለም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብያተ ክርስትያናት
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ(ላፍቶ)
፭) ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ሰፈረ ገነት
፮) መዝገበ ምሕረት ቅዱስ ፋኑኤል እና ቁስቋም ማርያም
ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ ክ/ከ ካራ አጃንባ
፯) የአቃቂ መካነ ደብረ ስብሐት ቅድስት ሥላሴ ወአቡነ ሐብተማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ አቃቂ 03 ባቡር ጣቢያ ሰፈር
፰) ጉለሌ አንባ ኪዳነ ምሕረት እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ጉለሌ ክ/ከ ሸጎሌ በሬ ተራ ከፍ ብሎ
፱) ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ እና ቅዱስ ሚካኤል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ /ክ/ከ ማሞ አካባቢ
በዓለ ንግሱ ይከበራል።
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን!
🙏 ድንግል ማርያም ትጠብቀን 🙏
₃..አu>ሜን | Amen..₃
❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹
✍🌹✞ የንግሥ በዓላት ✞🌹g>u>
#ለ_5 ኦርቶዶክሳውያን ይላኩ ! 🙏
SHARE ለማድረግ
t.me/beale_nigs
t.me/beale_nigs
ሐሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥቆማ ካልዎት ያድርሱን!
👇👇
@Naolviva | @beale_nigs_bot
!
ተፈጸመ - - - ማኅሌተ ጽጌ
እንኳን ለዘመነ ጽጌ የአምስኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ።
በኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን የአምስኛ ሳምንት የጽጌ ማኅሌትን በአንድ ልብ በአንድ ቃል ለማመስገን ይረዳን ዘንድ ይኽ ሥርዓተ ማኅሌት እንደሚከተለው ቀርቧል።
የመጨረሻውን ማኅሌተ ጽጌን የት ደብር ናችሁ..?
🌹₃₀ ....ጥቅምት 30 [፴]
➝ ✞ ቅዱስ ማርቆስ ወንጌላዊ ✞
➝ (ልደቱ)
በአዲ
ስ አበባ አህጉረ ስብከት በዚህ አብያተ ክርስቲያን በዓለ ንግሱ ይከበራል።🌹
በዓለ ንግሱ ይከበራል።
[ልዑል እግዚአብሔር ]
በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያገናኘን!
🙏 ቅዱስ ማርቆስ ይጠብቀን 🙏
₃..አሜu>ን | Amen..₃
❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️??
✍🌹✞ የንግሥ በዓላት ✞🌹>>u>
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.