This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com
Информация о канале обновлена 20.08.2025.
This is FBC's official Telegram channel.
For more updates please visit www.fanabc.com
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደመር ሐሳብ ላይ የጻፉት አራተኛውንና "የመደመር መንግሥት" የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ በተመለከተ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ ነገ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።
#PMOEthiopia
የአርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች፣ የስራ አጋሮች እንዲሁም አድናቂዎች ተገኝተዋል። አርቲስት ደበበ ለኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ዘርፍ የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከተ ሲሆን÷ በቴአትር፣ በፊልም እና በጋዜጠኝነት ሙያ በርካታ ሥራዎችን…
https://www.fanamc.com/archives/299222
የደብረ ታቦር በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደብረ ታቦር ዓመታዊ በዓል በዛሬው ዕለት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ተከብሯል፡፡ በዓሉ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ ነሐሴ 13 የሚከበር ሲሆን÷ በደብረታቦር ከተማ ርዕሰ አድባራት ደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሐይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ መልካሙ…
https://www.fanamc.com/archives/299219
የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል- አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ለማሳካት ዕቅዶቻችንን በትኩረት መፈፀም ይገባል አሉ፡፡ አጉባኤው እንዳሉት፤ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ከፍታ ለማሳካት እንደ ሀገር በታቀዱት ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ግቦች ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ይገባል፡፡ መልካም አጋጣሚዎች ላይ በመመስረት እና ተግዳሮቶችን ወደ በጎ ተፅዕኖ…
https://www.fanamc.com/archives/299214
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚኤሶ-ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከፍተኛ የንግድ መስመር የሆነውን የሚኤሶ – ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት አስጀምረዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የሚኤሶ – ድሬዳዋ የፍጥነት መንገድ መንግሥት የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን ያለውን ቁርጠኝነት የሚያንፀባርቅ ነው፡፡ የፍጥነት መንገዱ ለሀገር ውስጥ ታላላቅ የገበያ ዕድሎችን በመፍጠር ንግድና ኢኮኖሚን…
https://www.fanamc.com/archives/299196
ማስታወቂያ
ተቀማጭ ገንዘብዎ የኢንሹራንስ ሽፋን እንዳለው ያውቁ ኖሯል!
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 482/2013 የተቋቋመ ሲሆን፣ ዓላማውም በባንክና በማይክሮፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ተቀማጭ ገንዘብ ለሚያስቀምጡ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች የመድን ወይም የኢንሹራንስ ሽፋን በመስጠት ወይም ጥበቃ በማድረግ ለፋይናንስ ሥርዓት መረጋጋት አስተዋጽኦ ማደረግ ነው፡፡
በዚህም መሠረት አይበለውና አንድ ባንክ ወይም ማይክሮፋይናንስ ተቋም ከስሮ ቢወድቅ፣ ፈንዱ ለእያንዳንዱ ገንዘብ አስቀማጭ እስከ አንድ መቶ ሺ ብር ተመላሽ የሚያደርግ በመሆኑ 97 በመቶ የሚሆኑ አስቀማጮች ለገንዘባቸው ሙሉ በሙሉ የኢንሹራንስ ሽፋን ያገኛሉ ማለት ነው፡፡
ፈንዱ ተልዕኮውን ለማሳካት የገንዘብ አቅሙን ማሳደግ ያለበት በመሆኑ፣ በአሁኑ ጊዜ አረቦን/ገቢ ከአባል ፋይናንስ ተቋማት እያሰባሰበ የሚገኝ ሲሆን ገቢውን ይበልጥ ለማሳደግ የተሰበሰበውን ዓረቦን መልሶ ኢንቨስት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት ፈንዱ እስካሁን ብር 13.85 ቢሊዮን ከአባል የፋይናንስ ተቋማት አረቦን የሰበሰበ ሲሆን በግምጃ ቤት ሰነድ ላይ ያለው የኢንቨስትመንት ክምችቱም ብር 15.14 ቢሊዮን ደርሷል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251115571597 እና 251115578534 መደወል ይቻላል፡፡
#ሐሳብ_ላይ - ዛሬ ምሽት ይጠብቁን
➡️በየወሩ መክፈል የሚችሉበት የክፍያ ስርዐት ➡️ከባለ1 - 3 መኝታ ቤት አማራጭ
ለበለጠ መረጃ 6100 ላይ ወይም 0948111111 ይደውሉልን !
ወይም በዉጭ የስልክ መስመራችን : +1 571-547-2858
ያልተገነባ አንሸጥም !
App Store :-https://apps.apple.com/.../noah-real-estate-plc/id1258116187
Play store :- https://play.google.com/store/apps/details...
🌐https://noahrealestateplc.com
#Noahrealeastae #Appartment #house #noahoasis #location #home #gurdshola #guesthouse #Investment #investmentstrategies
Noahrealestateplc
Home - Noah
Welcome to Noah: Redefining Excellence in Real Estate
At Noah, we don't just build structures; we craft legacies. With a heritage of excellence and a commitment
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል – የገንዘብ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ማሻሻያ መሰረት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወስኗል አለ፡፡ ነባሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ከምጣኔ ውጭ ሌሎች ማሻሻያዎችን በማካተት ከ3 አስርት ዓመታት በኋላ ተሻሽሎ በ2017 በጀት አመት ስራ ላይ መዋሉን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የታክስ ገቢ ከጠቅላላ የሀገር…
https://www.fanamc.com/archives/299209
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.