#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads
Информация о канале обновлена 18.08.2025.
#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot
For Advertisement👇🏿
@atcads
በመካከለኛው ጃቫ በምትገኘው ስራገን ከተማ ከ360 በላይ ሰዎች ትምህርት ቤት ውስጥ ምሳ ከበሉ በኋላ ታመው እንደነበር አንድ ባለስልጣን ባለፈው ሀሙስ ተናግረዋል።
ይህ የፕሬዚደንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ ዋና የምርጫ መሪ ሃሳብ የሆነውን የነጻ ምግብ ፕሮግራም ያጋጠመው ትልቁ የምግብ መመረዝ አደጋ ነው።
ከጥር ወር ጀምሮ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የነጻ ትምህርት ቤት የምግብ ፕሮግራም በተለያዩ ደሴቶች ላይ ከ1,000 በላይ ሰዎችን ባጠቃ መጠነ ሰፊ የምግብ መመረዝ አደጋዎች ሲታመስ ቆይቷል።
የስራገን ከተማ አስተዳደር ዋና ሃላፊ የሆኑት ሲጊት ፓሙንግካስ ለሮይተርስ እንደተናገሩት 365 ሰዎች እንደታመሙ እና የምግብ ናሙና በቤተ ሙከራ እየተመረመረ መሆኑን ገልጸዋል።
የኢንዶኔዥያ መንግስት አስፈላጊ ከሆነ ለህክምና ወጪ እንደሚከፍልም አክለዋል።
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
#AAU
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት የአጭር ጊዜ የፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት መርሐግብሮች ማዕቀፍን አጸደቀ፡፡
ዩኒቨርሲቲው የፕሮፌሽናል ሰርቲፊኬት መርሐግብሮችን ለመንደፍ፣ ለማዘጋጀት እና ለመተግበር የሚያስችል ማዕቀፍ አጽድቋል።
ማዕቀፉ ሁሉም የአጭር ጊዜ የሙያ ማሰልጠኛ መርሐግብሮች ተዛማጅነት ያላቸው፣ የጥራት ደረጃዎችን የሚያሟሉ እና ከሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ መመዘኛዎች ጋር የተጣጣሙ መሆናቸውን እንደሚያረጋግጥ ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ማዕቀፉ በተደራጀ ቅርፅ ለባለሙያዎች፣ ለኢንዱስትሪዎች እና ለሙያ ማኅበራት ፍላጎቶች ምላሽ የሚሰጡ ችግር ፈቺ የስልጠና ፕሮግራሞች ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ እንደሆነ የዩኒቨርስቲው አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄይሉ ዑመር (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
ማዕቀፉ ዩኒቨርሲቲው በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅዱ ካስቀመጠው ለአገራዊ ፍላጎት ምላሽ መስጠት አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን አጠናቃችሁ ወደ 9ኛ ክፍል የተዛወራችሁና መስፈርቱን በማሟላት ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመዝግባችሁ ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች በ https://sbs.moe.gov.et ላይ በመግባት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን፣
በእነዚህ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ተቀጥራችሁ ለማስተማር ፍላጎቱ ያላችሁ መምህራን ደግሞ በ https://sbs.moe.gov.et/carrier/teacher ላይ በመግባት ማመለከት የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ ለመግለጽ እንወዳለን ።
(ትምህርት ሚኒስቴር)
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.