እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው።
Contact - @Abushecbot
Информация о канале обновлена 22.08.2025.
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ
እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው።
Contact - @Abushecbot
#ክፍፍል
#ሆያሆዬ
።
(Via Maleda)
።
ዋሲሁን ተስፋዬ
ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ የእስራኤሉን መሪ ጀግና ሲል አሞግሶታል ።
ምክንያቱም ለዶናልድ ትራምፕ ጀግና ማለት ህጻናትን የሚ7ድል ሰው ነው ። እንደዛ ባይሆንማ ምንም የማያውቁ 18,430 ህጻናትን ጨምሮ 61,944 ፍልስጤማውያን ሴቶች ፡ ወጣትና አረጋውያንን ያለምህረት የጨፈጨፈን ህመምተኛ ጀግና ሲል አያሞግሰውም ነበር ።
ለዶናልድ ትራምፕ ጀግና ማለት የእርዳታ ምግብ ሊቀበሉ ከሰሀን እና ከማዳበሪያ ውጭ አንዳች ነገር ያልያዙየሄዱ ሰወችን የሚገድል ነው ።
በጋዛ እስካሁን የእርዳታ ምግብ ለመቀበል ፡ የሄዱ 1,400 ፍልስጤማውያን የተገደሉ ሲሆን 4 ሺህ የሚሆኑት በእስራኤል ወታደሮች ጥይት እዛው እርዳታ ቦታ ላይ በጥይት ተመተዋል ።
ዛሬ በጋዛ በእስራኤል የጦር ጀቶች የተረፈው ጥቂት ቦታ ብቻ ነው ሌላው 92% የሚሆነው የጋዛ ከተማ ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል ።
.....
88% የሚሆኑት የጋዛ ትምህርት ቤቶች አሁን የድንጋይ ክምር ሆነዋል ። ምንም ሆስፒታል የለም ።
ምን ትምህርት ቤትና ሆስፒታል ፡ በጋዛ መንገድ እንኳን የለም ። 68 ፐርሰንት የሚሆነው አስፓልት መንገድ ፈፅሞ ወድሟል ። ( ይህን ያህል አስፓልት በምን መልኩ እንዳወደሙት ያስገርማል )
እንግዲህ ለዶናልድ ትራምፕ ጀግና ማለት ይህንን የሚያደርግ ነው ። ህጻናት በረሀብ እየሞቱ ፡ አዋቂዎች አንጀታቸው ታጥፎ የምግብ ሽታ ሲናፍቃቸው ፡ ስድስት ሺህ እርዳታ የያዙ መኪኖችን አላስገባም ብሎ የሚያግድ ሰው ነው ።
....
ትራምፕ ዛሬ ጀግና ያለው ይህንን የሚያደርግ ወራሪ ሀገር መሪ የሆነን ሰው ነው ።
አሳዛኙ ነገር ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው ፡ አለም እያየ ነው ።
እና አንድ ቀን የሀያላን ሀገራት መሪዎች ወደፊት ልጆቻቸው ጋዛ እንዲህ ስትወድም ፡ ፍልስጤማውያን ላይ የፀር ማጥፋት ሲፈፀም ለምን ዝምታን መረጣችሁ ብለው ሲጠይቁ ምን ይመልሱ ይሆን ?
በነገራችን ላይ ይህን እየጻፍን ባለንበት ወቅት እስራኤል በዛሬው እለት አዲስ በከፈተችው ሰፊ የወረራ ዘመቻ ፡ ፍልስጤማውያን ከላይ በጦር ጄቶች ፡ ከታች በታንክና በጥይት መግቢያ መውጫ አጥተው እየተሸበሩ ይገኛሉ ።
ያሳዝናል ።
ድል ለፍልስጤማውያን !
Wassihun tesfaye
በሰርጀሪ ገጽታውን መሉ በሙሉ ያስቀየረው ግለሰብ
አንድ ግለሰብ በፕላስቲክ ሰርጀሪ የተሸበሸበው ቆዳው የወጣት መልክ፣ የተመለጠው ፀጉሩ ሙሉ፣ አፍንጫው ሰልካካ፣ አጠቃላይ አካላዊ ገጽታውም ከዋናው እድሜው ቢያንስ ከሁለት አስርት ዓመታት በታች ሆኗል ቢባል የማይታመን የቁም ቅዠት ሊመስል ይችላል፡፡ ይህ ግን እውነት ሆኗል።
በቱርክዬ ኢስታንቡል ከተማ የሚገኘው የፕላስቲክ ሰርጀሪ (ቀዶ ጥገና) ክሊኒክ አንድን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ግለሰብ ከሰርጀሪው በፊት እና በኋላ የሚያሳዩ ፎቶዎችን በማንሳት የለቀቀው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል።
ከሰርጀሪው በፊት እና በኋላ ያለውን ለውጥ የሚያሳይ ፎቶ ጎን ለጎን ተደርጎ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ተለቋል። ለውጡ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ፣ ፈጽሞ ሊታሰብ እና ሊታመን የማይችል በመሆኑም በማኅበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ ትኩረት ስቧል።
ይህ ከሰሞኑ የበይነ መረብ ሚዲያውን ያጨናነቀው ፎቶ እስቴ ሜድ የተሰኘው ክሊኒክ ባለፈው ሳምንት ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው ታካሚ ላይ የሰራው አስደናቂ ስራ ነው።
ከህክምናው በኋላ ያለውን የግለሰቡን መልክ የሚያሳየው ፎቶ ሰውዬው ከዋናው እድሜው ቢያንስ ከሁለት አስርት ዓመታት በታች የሆነ ከማስመሰሉም በላይ በወጣትነቱ የሌለውን መልክ አላብሶታል።
ሁለቱ ፎቶዎች እጅግ የተራራቁ በመሆናቸው አንድ ላይ ባይለጠፉ ኖሮ አብዛኛው ሰው አንድ ሰው ነው ብሎ ሊገምት የሚችልበት ምንም አይነት ምስስሎሽ አይታይም።
በሚካኤል ፎቶ ላይ አስተያቱን የሰጠ አንድ የኢንስታግራም ተጠቃሚ “የጣት አሻራ ማረጋገጥ አለብን ይህ የማይታመን ነው። ቱርክዬ ውስጥ ምን ዓይነት ተዓምር እየሰሩ ነው?" ሲል ግርምቱን አስቀምጧል። ሌሎችም እንዲሁም አግራሞታቸውን ገልጸዋል።😱
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.