🥰 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው።
መዝ. ፻፶ ፡ ፮
❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው?
1.ጴጥ 3፡13
Информация о канале обновлена 05.10.2025.
🥰 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው።
መዝ. ፻፶ ፡ ፮
❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው?
1.ጴጥ 3፡13
፡- ሰባት ፍጥረታት እነርሱም
፩.ነፋስ
፪. እሳት
፫. ውኃ
፬. መሬት
፭. ጨለማ
፮. ሰማያት
፯.መላእክት ናቸው።
፫ኛ በገቢር /በእጁ በመሥራት/፡- አንድ ፍጥረት ሲሆን እርሱም የሰው ልጅ ነው።
በ፩ኛው ቀን ዕለተ እሑድ የተፈጠሩ ፍጥረታት
በዕለተ እሑድ አምላካችን ስምንት ፍጥረትን ፈጥሯል።
፩. ሰባቱ ሰማያት
፪. ብርሃን
፫. ጨለማ
፬. መላእክት
፭. ውኃ |
፮. ነፋስ | ፬ቱ ባህርያተ ሥጋ በመባል ይታወቃሉ
፯. እሳት |
፰. መሬት |
ሰባቱ ሰማያት የሚባሉት
፩. ጽርሐ አርያም
፪. መንበረ መንግሥት
፫. ሰማይ ውዱድ
፬. ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
፭. ኢዮር |
፮. ኤረር | ሀገረ መላእክት ናቸው።
፰. ራማ ናቸው። |
ክፍል : 6 ይቀጥላል...
Plss Join
https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
ምዕራፍ ሁለት
ሥነ ፍጥረት
የምዕራፉ ዓላማ
ተማሪዎች ይህን ምዕራፍ ተምረው ሲያጠናቅቁ፡
👉 እግዚአብሔር በስድስት ቀን የፈጠራቸውን ፍጥረታት እነማን እንድሆኑ አውቀው በቃላቸው ይዘረዝራሉ።
ቁልፍ ቃላት
👉 ነቢብ ፡ መናገር ማለት ነው።
👉 አርምሞ ፡ አለመናገር ማለት ነው።
👉 ገቢር ፡ መስራት ማለት ነው።
👉ሥነ ማለት ያማረ፣ የተዋበ፣ የተወደደ፣ የተስማማ ማለት ነው።
◉ ፍጥረት ማለት ደግሞ መፈጠር፣ መገኘት፣ መወለድ ማለት ነው።
ሥነ ፍጥረት ማለት ያማረ፣ የተዋበ የተወደደ ፍጥረት ማለት ነው።
👉“እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ እነሆም እጅግ መልካም ነበረ” (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፴፩)
፪.፩ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ስለ መፍጠሩእግዚአብሔር ፈጣሪ መሆኑን ቀደም ብለን አይተናል። እግዚአብሔር ፍጥረትን ሁሉ ፈጥሯል ‹‹እግዚአብሔር በመጀመሪያ ሰማይና ምድር ፈጠረ›› ብሎም ፍጥረታትን እንደፈጠረ ቅዱስ መጽሐፍ ነግሮናል።
◉ ይህም በዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ እና ሁለት እንዲሁም በሌሎቹ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሥነ ፍጥረትን በማጥናት የታወቀ ነው።
፪.፪ ከእሑድ እስከ አርብ ያሉ ፍጥረታትእግዚአብሔር ፍጥረታትን ፈጥሮ የፈጸመው በስድስት ቀን ሲሆን በሰባተኛው ቀን ከመፍጠር አርፏል። በእነዚህ ስድስት ቀናት
እግዚአብሔር የሚከተሉትን ሃያ ሁለት ፍጥረታት ፈጥሯል። ሃያ ሁለቱን ፍጥረታትንም በሦስት መንገድ ፈጥሯቸዋል።
፩ኛ በነቢብ /በመናገር/ ይሁን በማለት/ ፡- እግዚአብሔር በመናገር የፈጠራቸው ፍጥረታት አሥራ አራት ሲሆኑ እነርሱም:
፩.ብርሃን
፪.ጠፈር
፫.አዝርዕት
፬.አትክልት
፭.ዕፀዋት
፮.ፀሐይ
፯.ጨረቃ
፰.ከዋክብት
፱.ከባህር የተገኙት የሚሳቡት
፲.የሚሽከረከሩት
፲፩.የሚበሩት፣
፲፪.ከምድር የተፈጠሩት የሚሳቡት
፲፫.የሚሽከረከሩት
፲፬.የሚበሩት ናቸው።
ፈተና አለው!
ክፍል : 5 ይቀጥላል...Plss Join
https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
https://t.me/Ethiopian_Ortodoks
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.