NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising.
Join our discussion group too @GATSquad
Информация о канале обновлена 18.11.2025.
NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising.
Join our discussion group too @GATSquad
በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ የNGAT የስልጠና ማቴሪያል ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡
🔥 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችን NGAT / GAT ሞዴል ፈተናዎችን እናጋራችኋለን ተከታተሉን፡፡
ቻናሉን (@GATExams) ለጓደኞቻችሁ አጋሯቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋
ከላይ በምስሉ እንደምትመለከቱት ለNGAT እና GAT ዝግጅታችሁ የሚያግዛችሁን የትኛውን አይነት ጥያቄዎች እንድናጋራችሁ እንደምትፈልጉ መጠየቃችን ይታወቃል። አብዛኞቻችሁ ሁሉንም አይነት ጥያቄዎች ማለትም Verbal, Quantitative and Analytical Reasonings እንድናጋራችሁ ጠይቃችሁናል።
በመሆኑም በቅርቡ ጥር 2018 ዓ.ም ለሚሰጡት የNGAT እና GAT ፈተናዎች የሚያግዟችሁን ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችን፣ መጽሐፍትን እና ወቅታዊ መረጃዎችን በተከታታይ ለእናንተ ለመልቀቅ ከበፊቱ በተሻለ ሙሉ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ተከታተሉን!!
ቀጣይ የNGAT እና GAT ተፈታኝ የሆናችሁ የቀራችሁ ከ3ወር ያነሰ ጊዜ በመሆኑ ከአሁኑ ሳትዘናጉ ዝግጅታችሁን ብታደርጉ የተሻለ ውጤት ማምጣት ትችላላችሁ።
ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ በማጋራት እና ግሩፓችን ላይ add በማድረግ ለብዙዎች ተደራሽ እንድንሆን አግዙን! አበረታቱን!!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የሚቀጥለው የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2018 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 11 - 22/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad
Владелец канала не предоставил расширенную статистику, но Вы можете сделать ему запрос на ее получение.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Также Вы можете воспользоваться расширенным поиском и отфильтровать результаты по каналам, которые предоставили расширенную статистику.
Подтвердите, что вы не робот
Вы выполнили несколько запросов, и прежде чем продолжить, мы ходим убелиться в том, что они не автоматизированные.
Наш сайт использует cookie-файлы, чтобы сделать сервисы быстрее и удобнее.
Продолжая им пользоваться, вы принимаете условия
Пользовательского соглашения
и соглашаетесь со сбором cookie-файлов.
Подробности про обработку данных — в нашей
Политике обработки персональных данных.